Solicious18 Wallpapers
268 subscribers
314 photos
4 videos
827 files
173 links
Welcome to Solicious18 Wallpapers
#bibleverses #songs #songlyrics #quotes and #wallpapers for 📱 and 💻

For any kind of questions or suggestions, please feel free to contact the Channel Admin through

@Solicious18_SupportBot
Download Telegram
ሮጣለሁ - ካሮል ፈቃደ



🏷🏷🏷
#song #amharic #carolfekade #rotalehu #yehiwotenjimare #square

🔗📣
@solicious18
~~~~~~~~~~
​​​​​​ሮጣለሁ
ካሮል ፈቃደ
------------------------
ኃጥያት ከቦኝ ረመጥ ውስጥ ተዘፍቄ
ሰላም እረፍት እርቆኝ ተጨንቄ
ድምጽ ተሰማ የጥሪ ከመቅደሱ
ሊያነጻው ነው በደሌን በክቡር ደሙ

ኃጥያት ከቦኝ ረመጥ ውስጥ ተዘፍቄ
ሰላም እረፍት እርቆኝ ተጨንቄ
ድምጽ ተሰማ የጥሪ ከመቅደሱ
ሊያነጻው ነው በደሌን በክቡር ደሙ

ሮጣለሁ ወደ እርሱ ገሰግሳለሁ
ሸክሜን ከእግሩ ስር እጥላለሁ
ሄዳለሁ ሚስጥሬን አዋየዋለሁ
የልቤን ሁሉ ነግረዋለሁ
ሄዳለሁ ጉድለቴን አዋየዋለሁ
የልቤን ሁሉ ነግረዋለሁ

በምድረበዳ ጉዞ በበረኻ
ነፍሴ ስትዝል እጅጉን ስትጠማ
አሻቅቤ መስቀሉን ስመለከት
ይሰማኛል ሲሞላ ውስጤ በእረፍት

በምድረበዳ ጉዞ በበረኻ
ነፍሴ ስትዝል እጅጉን ስትጠማ
መለስ ብዬ መስቀሉን ስመለከት
ይሰማኛል ሲሞላ ውስጤ በእረፍት

ሮጣለሁ ወደ እርሱ ገሰግሳለሁ
ሸክሜን ከእግሩ ስር እጥላለሁ
ሄዳለሁ ሚስጥሬን አዋየዋለሁ
የልቤን ሁሉ ነግረዋለሁ
ሄዳለሁ ጉድለቴን አዋየዋለሁ
የልቤን ሁሉ ነግረዋለሁ

ሸክም ሲከብደኝ የሚራራልኝ
ኃዘን ሲሰማኝ የሚያጽናናኝ
በልቤ ያለውን አንዳች ሳልደብቅ
የማዋየው አምላክ አለኝ

ሸክም ሲከብደኝ የሚራራልኝ
ኃዘን ሲሰማኝ የሚያጽናናኝ
በልቤ ያለውን አንዳች ሳልደብቅ
የማዋየው አምላክ አለኝ

ሸክም ሲከብደኝ የሚራራልኝ
ኃዘን ሲሰማኝ የሚያጽናናኝ
በልቤ ያለውን አንዳች ሳልደብቅ
የማዋየው አምላክ አለኝ
.
.
.
#song #amharic #carolfekade #rotalehu #yehiwotenjimare #lyric #songlyrics
.
@solicious18
፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨