School of Indiana (Kality branch)
4.07K subscribers
1.14K photos
7 videos
137 files
37 links
Dear parents,
Click on the grade level of your child to get all the necessary materials.
Download Telegram
ቀን፡ 29/05/2018 ዓ.ም
ለውድ ወላጆች በሙሉ:-

ጉዳዩ፡ ትምህርት የሚጀመርበትን ቀን ማስታመስን ይመለከታል።

የማክበር ሠላምታችንን እያቀረብን ቀደም ብለን በላክነዉ መልዕክት መሰረት የሁለተኛ መንፈቅ ዓመት ትምህርት የሚጀመረዉ የፊታችን ሰኞ በ02/05/2018 ዓ.ም መሆኑ ይታወቃል። ስለሆነም መደበኛ የሙሉ ቀን ትምህርት በዕለቱ የሚጀመር መሆኑን አውቃችሁ አስፈላጊውን ቅድመ ዝግጅት በማድረግ ልጅዎትን ወደ ትምህርት ቤት እንድትልኩልን በአክብሮት እናሳውቃለን።

ማሳሰቢያ:- በዕለቱ የመደበኛ ት/ት ስለሚጀመር ተማሪዎችን ከት/ት ገበታ በማስቀረት ለሚፈጠረው ክፍተት ሙሉ ኃላፊነቱ የወላጅ መሆኑን ከወዲሁ እናሳውቃለን።
ት/ቤቱ