School of Indiana (Kality branch)
4.07K subscribers
1.14K photos
7 videos
137 files
37 links
Dear parents,
Click on the grade level of your child to get all the necessary materials.
Download Telegram
ቀን:- 12/06/2018 ዓ.ም
ለውድ ወላጆች በሙሉ:-
የማክበር ሠላምታችንን እያቀረብን የመጀመሪያዉ መንፈቅ ዓመት የሁለተኛዉ ሩብ ዓመት የወላጅ-መምህር ውይይት ቀን የፊታችን እሁድ የካቲት 15/2018 ዓ.ም ስለሆነ በዕለቱ ከ2:30 - 6:00 ባለው ጊዜ በት/ቤቱ ቅጥር ግቢ በመገኘት ከልጅዎ መምህራን ጋር ውይይት እንድታደርጉ በአክብሮት እናሳውቃለን።

ማሳሰቢያ:-
1. ከተጠቀሰው ቀን ውጪ መምህራን በስራ ስለሚያዙ ለሰርተፍኬት የሚመጡ ወላጆችን የማናስተናገድ መሆኑን ከወዲሁ እናሳውቃለን።

2. ማንኛዉም የትምህርት፣ የት/ቤት ሰርቪስ እና የማጠናከሪያ ትምህርት ክፍያ ያላጠናቀቃችሁ ወላጆች እንድታጠናቅቁ እያሳሰብን ይህን የማያጠናቅቁ በዕለቱ የተማሪዎች የዉጤት መግለጫ ካርድ የማይሰጥ መሆኑን በአክብሮት እንገፃለን፡፡
ት/ቤቱ
RANKING STUDENTS OF THE SEMESTER