SOA COMMUNITY GEjA 2 CAMPUS
1.11K subscribers
850 photos
40 videos
398 files
90 links
ይህ ድህረ ገፅ የተለያዩ የትምህርት አይነቶች አጠቃሎ የያዘ ሲሆን የሚለቀቁት ጥያቄዎችም ሆኑ ማስታወሻዎች በቀላሉ ታገኛላችሁ። በ 👉👉👉 @SOA2C
Download Telegram
የ2017 የትምህርት ዘመን የ8ኛ ክፍል መልቀቂያ ከተማ አቀፍ ፈተና ውጤት በነገው ዕለት ይፋ ይሆናል፡፡

(ሰኔ 16/2017 ዓ.ም) የ2017 የትምህርት ዘመን የ8ኛ ክፍል መልቀቂያ ከተማ አቀፍ ፈተና ውጤት በነገው ዕለት የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የአጠቃላይ ካውንስል አባላት በማለፊያ ነጥቡ ላይ ውይይት ካደረጉ በሃላ ይፋ ይደረጋል።

የ2017 ዓ.ም የ8ኛ ክፍል መልቀቂያ ከተማ አቀፍ ፈተና በአጭር ጊዜ ታርሞ ይፋ መደረጉ ተማሪዎች ለቀጣዩ የትምህርት አመት ከወዲሁ በቂ ዝግጅት እንዲያደርጉ የሚያስችል ሲሆን የ2017 የትምህርት ዘመን የ8ኛ ክፍል ከተማ አቀፍ ፈተና ከሰኔ 3-4/2017 ዓ.ም ድረስ በከተማ አስተዳደሩ በሚገኙ 194 የመፈተኛ ጣቢያዎች ለተከታታይ ሁለት ቀናት መሰጠቱ ይታወሳል፡፡ ።
አላማ ያለው ወላጅ፣ነገ ያለው ተማሪ፣ ሀገር ወዳድ መምህር ይዘን የ8ኛ ክፍል ተማሪዎች ሙሉ በሙሉ 100% አሳልፈናል።ፈጣሪ ይመሰገን እንጂ ሌላ ምን ይባላል።
With a purposeful parent, a student with a future, and a patriotic teacher, we have all passed 100% of our 8th grade students. What else can we say but praise the Creator?
ጀግኒት የነገዋ የኢትዮጵያ ተስፋ🙏👏👏
Top Scorer
Top Scorer
Forwarded from Adane Eshete
Congratulation Saron
Top Scorer