SOA COMMUNITY GEjA 2 CAMPUS
1.11K subscribers
851 photos
40 videos
398 files
90 links
ይህ ድህረ ገፅ የተለያዩ የትምህርት አይነቶች አጠቃሎ የያዘ ሲሆን የሚለቀቁት ጥያቄዎችም ሆኑ ማስታወሻዎች በቀላሉ ታገኛላችሁ። በ 👉👉👉 @SOA2C
Download Telegram
ማሳሰቢያ:-

👉የ2017  ዓም የሁለተኛ ወሰነ ትምህርት የተማሪዎች ጥያቄ  እና መልስ ውድድር ለ6ኛ:8ኛ እና 12ኛ ክፍል በክ/ከተማ ደረጃ ሚያዝያ 20/8/2017 ዓ.ም ይካሄዳል።

👉የ2ኛ ሴሚስተር የመጀመሪያ ዙር በክ/ከተማ ደረጃ የሚዘጋጀው የሞደል ፈተና ለ6ኛ፤ለ8ኛ እና ለ12ኛ ክፍል  ከሚያዝያ 21_24/2017   የሚሰጥ ይሆናል።

👉ለሞደል ፈተናም ይሁን ለጥያቀ እና መልስ ውድድር  የትምህርት ይዘት  (portion coverage)በተመለከተ :_

👉የ6ኛ ክፍል  የሚሸፍነው;_

የ5ክፍል  ሁሉንም  የት/ት ይዘት እና የ6ኛ ክፍል  እስከ  2ኛ ሴሚስተር  የደረሳቹበት  ድረስ

👉የ8ኛ ክፍል  የሚሸፍነው :_

የ7ኛ ክፍል  ሁሉንም  የት/ት ይዘት እና የ8ኛ ክፍል  እስከ  2ኛ ሴሚስተር  የደረሳቹበት  ድረስ
ነው።
ወረዳ 9 ን ወክላ የልደታ ክፍለከተማ የ 8 ኛ ክፍል የጥያቄና መልስ አሸናፊዎች አሸናፊ የሆነችው ተማሪ ማሪያማዊት
Forwarded from Mule
Forwarded from SOA
Forwarded from SOA
ለ8ኛ ክፍል ተማሪዎች
ለ6ኛ እና 8ኛ ክፍል ተማሪዎች