Smri's 🦋 Thought
21 subscribers
3 photos
Thoughts from my mind
Download Telegram
Once jesus said 'we have no commitment with darkness' it isn't meant to don't make a sin with non belivers but do it with belivers.
4
God create human in his image means not only physicaly. Man and woman becomes one flesh cause God himself holy spirit and christ are one.
4
Changing the stone in to bread isn't a sin but obeying satan is.
5
Ortho fam's

ዮሐንስ 5
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
³⁹ እናንተ በመጻሕፍት የዘላለም ሕይወት እንዳላችሁ ይመስላችኋልና እነርሱን ትመረምራላችሁ፤ እነርሱም ስለ እኔ የሚመሰክሩ ናቸው፤
⁴⁰ ነገር ግን ሕይወት እንዲሆንላችሁ ወደ እኔ ልትመጡ አትወዱም።😁
😁5
Wisdom in the Book of Proverbs involves combining faith in God with an understanding of how day-to-day life works and showing how to make good decisions.
3
Forwarded from 🌼 Light 🌼
መዝሙር 147
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹ እግዚአብሔርን አመስግኑ፥ መዝሙር መልካም ነውና። ለአምላካችን ምስጋና ያማረ ነው።
² እግዚአብሔር ኢየሩሳሌምን ይሠራል፥ ከእስራኤልም የተበተኑትን ይሰበስባል።
³ ልባቸውን የቈሰሉትን ይፈውሳል፥ ሕማማቸውንም ይጠግናል።
⁴ የከዋክብትንም ብዛት ይቈጥራል፥ ሁሉንም በየስማቸው ይጠራቸዋል።
⁵ ጌታችን ታላቅ ነው፥ ኃይሉም ታላቅ ነው፥ ለጥበቡም ቍጥር የለውም።


⁷ ለእግዚአብሔር በምስጋና ዘምሩ፥ ለአምላካችንም በመሰንቆ ዘምሩ፤
6
If we say God is with us we meant He lives in our heart❤️
3
'Christ didn't promote beauty because its lie'
“ውበት ሐሰት ነው፥ ደም ግባትም ከንቱ ነው።” ምሳሌ 31፥30

መልክና ውበት የለውም፥ ባየነውም ጊዜ እንወድደው ዘንድ ደም ግባት የለውም።”
— ኢሳይያስ 53፥2
3
“ሃጢአት መናዘዝ የሲኦል አፍ ዘግቶ የገነት በር ይከፍታል”
ቅዱስ አውገስጢኖስ
7👎1
Forwarded from እንማር
አባቷ ነው ትምህርት የሚያደርሳት አንድም ቀን ብቻዋን ሰዷት አያቅም ብቸኛ ልጁ ስለሆነች ወጥታ እስክትገባ አያምናትም።አንድ ቀን ግን አባት አንድ ነገር አሰበ ልጄ እኔ ባልኖር ብቻዋን መሄድ መለማመድ አለባት ሲል ከቤት ካወጣት በኋላ ብቻዋን ትምህስት ቤት እንድትሄድ ይነግራታል ልጅትም በደስታ የአባቷን ቃል ሰምታ መንገዷን ያዘች ግራና ቀኟን እያየች በጥንቃቄ ትምህርት ቤቷ በር ላይ እንደደረሰች ቆማ እዬዬዋን ማስነካት ጀመረች...

⭐️የትምህርት ቤቱ ዘበኛም ሲሮጥ ወጥቶ ልጅትን እያባበላት ምነው ለምን ታለቅሻለሽ ይላታል ልጅትም መልሳ

አባቴን በጣም ወደዋለሁ ዛሬ ብቻሽን ትምህርት ቤት ሂጂ ሲለኝ እምቢ ማለት አልቻልኩም ግን ብቻዬን ነኝ ብዬ በጣም ፈርቼ ነበር።መኪና ይገጨኛል ብዬ ነበር። እያለች መንታ እንባዋ እየወረደ አምርራ አለቀሰች ዘበኛውም ሳቅ ብሎ "አባትሽ ከኋላሽ ነበር"አላት ልጅትም ወድያው ስትዞር አባቷ ከተደበቀበት የቆመ መኪና ስር ብቅ ሲል አየችው ተመልሳ ሮጣ አባቷን አቀፈችው ታድያ አባት በስስት ከሳማት በኋላ

⭐️"ልጄ አባትሽ ከኋላሽ ነበር ምንም ባንቺ ብተማመንም በህይወት እስካለሁ ግን እጠብቅሻለሁ አንቺም የሰጠሁሽን የቤትስራ ብቻሽን ተወጥተሽዋል" አላት....እኔ ደሞ አንድ ነገር ልንገራችሁ

⭐️ሁሉንም መንገድ ስንሻገር ደስታውንም ሀዘኑንም ጭንቁንም ስናሳልፍ እግዚአብሔር ከኋላችን አባታችን ከኋላችን ነበር አዎ ብዙ ርቀት ብቻችንን የተጓዝን ብቻችንን የወጣን የተሻገርን ሊመስለን ይችላል አባታችን ግን ከኋላችን ነበር አያችሁ ስትለፉ ስትጥሩ ፈጣሪ ሁሌም አምኖባችሁ ይለቃችኋል ግን ብቻዬን ነኝ ብላችሁ ወደኋላ ስትዞሩ ያለፋችሁበትን ስታዩ እግዚአብሔር አብሯችሁ እንደነበር ይገባችኋል

⭐️የኔ ሴት አባትሽ ከኋላሽ ነበር ስለዚህ ምንም አልሆንሽም አትሆኚምም

⚡️@Enmare1988
⚡️@Enmare1988
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
3
ዲያብሎስ በደነደነ ልብና በሲኦል ነግሶ ይኖራል። እግዚአብሄር ግን በተዋረደ ልብና በሰማይ ነግሶ ይኖራል። እግዚአብሄር ሆይ በተሰበረ መንፈስና በተዋረደው ልብ ዘወትር ትኖር ዘንድ የተሰበረ መንፈስና የተዋረደ ልብ ፍጠርልን። አሜን።
5
Holliness is power!
6
«እግዚአብሔር በጸጋው የሚሰራው ታላቁ ተዓምር ቢኖር ቅዱስ ያልሆነን ሰው ቅዱስ ካልሆነ ዓለም ውስጥ አውጥቶ ያንን ሰው ቅዱስ አድርጎ ወደዚያው ቅዱስ ወዳልሆነው ዓለም መልሶ መላክና ከዚያም በዚያው ዓለም ውስጥ ቅዱስ አድርጎት መጠበቅ ነው።» 
 ሊዮናርድ ራቨንሂል
6
“You need to be killing sin, or it will be killing you.”

John Owen
The book of The Mortification of Sin (1656).
6
"God may coax us through the wilderness but the outcome is Blessed. Satan however, seduces us with beauty and charm but the outcome is Ruin. That is why we must always look ahead."
5
በጊዜ_ሂደት_የተማርኩት_እውነታ

እግዚአብሔር ማስተዳደር የምትችሉትን እንጂ፣ የምትፈልጉትን አይሰጣችሁም።
🥰21
Did you guys notice that during the temptation of Jesus, Jesus told him to leave on the third attempt and Satan fled? እንጂማ he would've kept testing Him nonstop! እና ምን ልላችሁ ነው always reject Satan the moment he tries to test you.
2🔥2
Forwarded from 🌼 Light 🌼
“በአጠገቤ ምንም አታድርጉ፤ የብር አማልክት የወርቅም አማልክት ለእናንተ አታድርጉ።”
— ዘጸአት 20፥23


@worlds_light
2
29 ለደካማ ኃይልን ይሰጣል፥ ጕልበት ለሌለውም ብርታትን ይጨምራል።
30 ብላቴኖች ይደክማሉ ይታክቱማል፥ ጐበዛዝቱም ፈጽሞ ይወድቃሉ፤
31 እግዚአብሔርን በመተማመን የሚጠባበቁ ግን ኃይላቸውን ያድሳሉ፤ እንደ ንስር በክንፍ ይወጣሉ፤ ይሮጣሉ፥ አይታክቱም፤ ይሄዳሉ፥ አይደክሙም።
ትንቢተ ኢሳይያስ 40

🌼 መልካም አዲስ አመት 🌼
3🔥2🎄1