ኡመተ ረሱል
🔳DAILY HADITH🔳 (Part 311) #hadith311 "አቡ ሁረይራ (ረ.ዐ) እንዳወሱት ነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ) እንዲህ ብለዋል፡- ‹‹ጀናዛን›› በፍጥነት (ቅበሩ)፤ መልካም ሰው ከሆነ የምትወስዱት ወደ ጥሩ ቦታ ስለሆነ (አታዘግዩት)፤ ክፉ ሰው ከሆነ ደግሞ ከትከሻችሁ ላይ መጥፎ ነገር ቶሎ ማስወገዳችሁ (አስፈላጊ ነው)፡፡›› (ቡኻሪ ዘግበውታል) ⚪️ Another hadith https://…
🔳DAILY HADITH🔳
(Part 312) #hadith312
"አቡ ሰዒድ አል-ኹድሪይ (ረ.ዐ) እንዳወሱት የአላህ መልዕክተኛ (ሰ.ዐ.ወ) እንዲህ ብለዋል፡- ‹‹ጀናዛ›› (ታጥቦና ተገንዞ) የተዘጋጀ ጊዜ፤ ወንዶች በትከሻቸው ላይ በሚሸከሙበት ወቅት የሞተው መልካም ከሆነ ‹‹በፍጥነት ውሰዱኝ›› ይላል፡፡ መልካም ሰሪ ካልሆነ ደግሞ ‹‹ወዮውልኝ ወዴት ነው የምትወስዱኝ!›› ይላል፡፡ ድምጹን ሁሉም ነገር ይሰማዋል የሰው ልጅ ሲቀር፡፡ ቢሰማው ኖሮ ህሊናውን ስቶ ይወድቅ ነበር፡፡
(ቡኻሪ ዘግበውታል)
⚪️ Another hadith
https://t.me/smithHK/7793
🔰 use it for your self then share to your friends & get ajir on it.

👍1
ኡመተ ረሱል
🔳DAILY HADITH🔳 (Part 312) #hadith312 "አቡ ሰዒድ አል-ኹድሪይ (ረ.ዐ) እንዳወሱት የአላህ መልዕክተኛ (ሰ.ዐ.ወ) እንዲህ ብለዋል፡- ‹‹ጀናዛ›› (ታጥቦና ተገንዞ) የተዘጋጀ ጊዜ፤ ወንዶች በትከሻቸው ላይ በሚሸከሙበት ወቅት የሞተው መልካም ከሆነ ‹‹በፍጥነት ውሰዱኝ›› ይላል፡፡ መልካም ሰሪ ካልሆነ ደግሞ ‹‹ወዮውልኝ ወዴት ነው የምትወስዱኝ!›› ይላል፡፡ ድምጹን ሁሉም ነገር…
🔳DAILY HADITH🔳
(Part 313) #hadith313
"ጃቢር ኢብን አብደሏህ (ረ.ዐ) እንዳወሱት ‹‹ጀናዛ›› በአጠገባችን አለፈ፡፡ ነቢዩ ተነሱ፡፡ ‹‹የአላህ መልዕክተኛ ሆይ! ይህ የአይሁድ ‹‹ጀናዛ›› እኮ ነው›› አልኳቸው፡፡ እርሳቸው ግን፡- ‹‹ጀናዛ›› ስታዩ መቆም አለባችሁ፡፡›› አሉ፡፡
(ቡኻሪ ዘግበውታል)
⚪️ Another hadith
https://t.me/smithHK/7795
🔰 use it for your self then share to your friends & get ajir on it.
(Part 313) #hadith313
"ጃቢር ኢብን አብደሏህ (ረ.ዐ) እንዳወሱት ‹‹ጀናዛ›› በአጠገባችን አለፈ፡፡ ነቢዩ ተነሱ፡፡ ‹‹የአላህ መልዕክተኛ ሆይ! ይህ የአይሁድ ‹‹ጀናዛ›› እኮ ነው›› አልኳቸው፡፡ እርሳቸው ግን፡- ‹‹ጀናዛ›› ስታዩ መቆም አለባችሁ፡፡›› አሉ፡፡
(ቡኻሪ ዘግበውታል)
⚪️ Another hadith
https://t.me/smithHK/7795
🔰 use it for your self then share to your friends & get ajir on it.
👍1
ኡመተ ረሱል
🔳DAILY HADITH🔳 (Part 313) #hadith313 "ጃቢር ኢብን አብደሏህ (ረ.ዐ) እንዳወሱት ‹‹ጀናዛ›› በአጠገባችን አለፈ፡፡ ነቢዩ ተነሱ፡፡ ‹‹የአላህ መልዕክተኛ ሆይ! ይህ የአይሁድ ‹‹ጀናዛ›› እኮ ነው›› አልኳቸው፡፡ እርሳቸው ግን፡- ‹‹ጀናዛ›› ስታዩ መቆም አለባችሁ፡፡›› አሉ፡፡ (ቡኻሪ ዘግበውታል) ⚪️ Another hadith https://t.me/smithHK/7795…
🔳DAILY HADITH🔳
(Part 314) #hadith314
"ዓሚር ኢብን ረቢዓ (ረ.ዐ) እንዳወሱት ነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ) እንዲህ ብለዋል፡- ‹‹ጀናዛ›› ያየ ሰው ተከትሎ የማይሄድ (የማይሸኝ) ከሆነ እርሱ ከኋላ እስኪሆን ወይም ‹‹ጀናዛ››ው እስኪያልፍ ድረስ ወይም ጀናዛው (ለማረፍ ካልቆመ) ቆሞ ማሳለፍ አለበት፡፡
(ቡኻሪ ዘግበውታል)
⚪️ Another hadith
https://t.me/smithHK/7797
🔰 use it for your self then share to your friends & get ajir on it.
(Part 314) #hadith314
"ዓሚር ኢብን ረቢዓ (ረ.ዐ) እንዳወሱት ነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ) እንዲህ ብለዋል፡- ‹‹ጀናዛ›› ያየ ሰው ተከትሎ የማይሄድ (የማይሸኝ) ከሆነ እርሱ ከኋላ እስኪሆን ወይም ‹‹ጀናዛ››ው እስኪያልፍ ድረስ ወይም ጀናዛው (ለማረፍ ካልቆመ) ቆሞ ማሳለፍ አለበት፡፡
(ቡኻሪ ዘግበውታል)
⚪️ Another hadith
https://t.me/smithHK/7797
🔰 use it for your self then share to your friends & get ajir on it.
👍1
ኡመተ ረሱል
🔳DAILY HADITH🔳 (Part 314) #hadith314 "ዓሚር ኢብን ረቢዓ (ረ.ዐ) እንዳወሱት ነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ) እንዲህ ብለዋል፡- ‹‹ጀናዛ›› ያየ ሰው ተከትሎ የማይሄድ (የማይሸኝ) ከሆነ እርሱ ከኋላ እስኪሆን ወይም ‹‹ጀናዛ››ው እስኪያልፍ ድረስ ወይም ጀናዛው (ለማረፍ ካልቆመ) ቆሞ ማሳለፍ አለበት፡፡ (ቡኻሪ ዘግበውታል) ⚪️ Another hadith https://t.me/smithHK/7797…
🔳DAILY HADITH🔳
(Part 315) #hadith315
"ዐብደሏህ (ረ.ዐ) እንዳወሱት ነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ) እንዲህ ብለዋል፡- ‹‹(በሀዘን ወቅት) ጉንጩን የሚልጥ፣ ልብሱን የሚቀድ፣ የጨለማ ዘመንን (ጃሂሊያ) ባህሎችና አጠራሮች (ሙሾዎች) ያወረደ ከኛ አይደለም፡፡››
(ቡኻሪ ዘግበውታል)
⚪️ Another hadith
https://t.me/smithHK/7799
🔰 use it for your self then share to your friends & get ajir on it.
(Part 315) #hadith315
"ዐብደሏህ (ረ.ዐ) እንዳወሱት ነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ) እንዲህ ብለዋል፡- ‹‹(በሀዘን ወቅት) ጉንጩን የሚልጥ፣ ልብሱን የሚቀድ፣ የጨለማ ዘመንን (ጃሂሊያ) ባህሎችና አጠራሮች (ሙሾዎች) ያወረደ ከኛ አይደለም፡፡››
(ቡኻሪ ዘግበውታል)
⚪️ Another hadith
https://t.me/smithHK/7799
🔰 use it for your self then share to your friends & get ajir on it.
👍1
ኡመተ ረሱል
🔳DAILY HADITH🔳 (Part 315) #hadith315 "ዐብደሏህ (ረ.ዐ) እንዳወሱት ነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ) እንዲህ ብለዋል፡- ‹‹(በሀዘን ወቅት) ጉንጩን የሚልጥ፣ ልብሱን የሚቀድ፣ የጨለማ ዘመንን (ጃሂሊያ) ባህሎችና አጠራሮች (ሙሾዎች) ያወረደ ከኛ አይደለም፡፡›› (ቡኻሪ ዘግበውታል) ⚪️ Another hadith https://t.me/smithHK/7799 🔰 use it for your self…
🔳DAILY HADITH🔳
(Part 316) #hadith316
"ሙጊራ (ረ.ዐ) እንዳወሱት ነቢዩ እንዲህ ሲሉ ሰምቻለሁ፡፡ ‹‹በኔ ላይ የምትዋሹት በሌሎች ላይ እንደምትዋሹት አይደለም፡፡ በኔ ላይ ሆን ብሎ የዋሸ መቀመጫው የገሃነም እሳት መሆኑን ያረጋግጥ፡፡››
(ቡኻሪ ዘግበውታል)
⚪️ Another hadith
https://t.me/smithHK/7801
🔰 use it for your self then share to your friends & get ajir on it.
(Part 316) #hadith316
"ሙጊራ (ረ.ዐ) እንዳወሱት ነቢዩ እንዲህ ሲሉ ሰምቻለሁ፡፡ ‹‹በኔ ላይ የምትዋሹት በሌሎች ላይ እንደምትዋሹት አይደለም፡፡ በኔ ላይ ሆን ብሎ የዋሸ መቀመጫው የገሃነም እሳት መሆኑን ያረጋግጥ፡፡››
(ቡኻሪ ዘግበውታል)
⚪️ Another hadith
https://t.me/smithHK/7801
🔰 use it for your self then share to your friends & get ajir on it.
👍1
ኡመተ ረሱል
🔳DAILY HADITH🔳 (Part 316) #hadith316 "ሙጊራ (ረ.ዐ) እንዳወሱት ነቢዩ እንዲህ ሲሉ ሰምቻለሁ፡፡ ‹‹በኔ ላይ የምትዋሹት በሌሎች ላይ እንደምትዋሹት አይደለም፡፡ በኔ ላይ ሆን ብሎ የዋሸ መቀመጫው የገሃነም እሳት መሆኑን ያረጋግጥ፡፡›› (ቡኻሪ ዘግበውታል) ⚪️ Another hadith https://t.me/smithHK/7801 🔰 use it for your self then…
🔳DAILY HADITH🔳
(Part 317) #hadith317
"ዓዒሻ (ረ.ዐ) እንዳወሳችው የአላህ መልዕክተኛ በአንዲት አይሁድ መካነ መቃብር አለፉ፡፡ ቤተሰቦችዋም እያለቀሱላት ነበር፡፡ ‹‹እነርሱ (ጮክ ብለው) ያለቅሱላታል እርሷ በቀብሯ ውስጥ እየተቀጣች ነው፡፡›› አሉ ነቢዩ፡፡
(ቡኻሪ ዘግበውታል)
⚪️ Another hadith
https://t.me/smithHK/7803
🔰 use it for your self then share to your friends & get ajir on it.
(Part 317) #hadith317
"ዓዒሻ (ረ.ዐ) እንዳወሳችው የአላህ መልዕክተኛ በአንዲት አይሁድ መካነ መቃብር አለፉ፡፡ ቤተሰቦችዋም እያለቀሱላት ነበር፡፡ ‹‹እነርሱ (ጮክ ብለው) ያለቅሱላታል እርሷ በቀብሯ ውስጥ እየተቀጣች ነው፡፡›› አሉ ነቢዩ፡፡
(ቡኻሪ ዘግበውታል)
⚪️ Another hadith
https://t.me/smithHK/7803
🔰 use it for your self then share to your friends & get ajir on it.
Telegram
✨ኢስላሚክ SAYCO TUBE™✨
🔳DAILY HADITH🔳
(Part 316) #hadith316
"ሙጊራ (ረ.ዐ) እንዳወሱት ነቢዩ እንዲህ ሲሉ ሰምቻለሁ፡፡ ‹‹በኔ ላይ የምትዋሹት በሌሎች ላይ እንደምትዋሹት አይደለም፡፡ በኔ ላይ ሆን ብሎ የዋሸ መቀመጫው የገሃነም እሳት መሆኑን ያረጋግጥ፡፡››
(ቡኻሪ ዘግበውታል)
⚪️ Another hadith
https://t.me/sycotube/22322
🔰 use it for your self then…

❤1
ኡመተ ረሱል
🔳DAILY HADITH🔳 (Part 317) #hadith317 "ዓዒሻ (ረ.ዐ) እንዳወሳችው የአላህ መልዕክተኛ በአንዲት አይሁድ መካነ መቃብር አለፉ፡፡ ቤተሰቦችዋም እያለቀሱላት ነበር፡፡ ‹‹እነርሱ (ጮክ ብለው) ያለቅሱላታል እርሷ በቀብሯ ውስጥ እየተቀጣች ነው፡፡›› አሉ ነቢዩ፡፡ (ቡኻሪ ዘግበውታል) ⚪️ Another hadith https://t.me/smithHK/7803 🔰 use it for…
🔳DAILY HADITH🔳
(Part 318) #hadith318
"አነስ ኢብን ማሊክ (ረ.ዐ) እንዳወሱት ከነቢዩ ሴት ልጆች መካከል በአንዷ የቀብር ሥነ-ሥርዓት ላይ ተገኝተን ነበር፡፡ የአላህ መልዕክተኛ (ሰ.ዐ.ወ) ከቀብሩ በጎን በኩል ተቀምጠው ነበር፡፡ ሁለቱም ዓይኖቻቸው እንባ ሲያፈሱ ተመልክቻለሁ፡፡ ከዚያም እንዲህ አሉ፡- ‹‹ባለፈው ምሽት ከሚስቱ ጋር ያልተኛ ሰው አለን?›› አቡ ጦልሀ ‹‹እኔ (አልተኛሁም)›› አለ፡፡ መካነ መቃብሩ ውስጥ እንዲገባ አዘዙት፡፡ በቀብሩ ውስጥ ገባ (ለህድ ውስጥ በክብር እንድታርፍም አደረገ)፡፡
(ቡኻሪ ዘግበውታል)
⚪️ Another hadith
https://t.me/smithHK/7805
🔰 use it for your self then share to your friends & get ajir on it.
(Part 318) #hadith318
"አነስ ኢብን ማሊክ (ረ.ዐ) እንዳወሱት ከነቢዩ ሴት ልጆች መካከል በአንዷ የቀብር ሥነ-ሥርዓት ላይ ተገኝተን ነበር፡፡ የአላህ መልዕክተኛ (ሰ.ዐ.ወ) ከቀብሩ በጎን በኩል ተቀምጠው ነበር፡፡ ሁለቱም ዓይኖቻቸው እንባ ሲያፈሱ ተመልክቻለሁ፡፡ ከዚያም እንዲህ አሉ፡- ‹‹ባለፈው ምሽት ከሚስቱ ጋር ያልተኛ ሰው አለን?›› አቡ ጦልሀ ‹‹እኔ (አልተኛሁም)›› አለ፡፡ መካነ መቃብሩ ውስጥ እንዲገባ አዘዙት፡፡ በቀብሩ ውስጥ ገባ (ለህድ ውስጥ በክብር እንድታርፍም አደረገ)፡፡
(ቡኻሪ ዘግበውታል)
⚪️ Another hadith
https://t.me/smithHK/7805
🔰 use it for your self then share to your friends & get ajir on it.
❤1👍1
ኡመተ ረሱል
🔳DAILY HADITH🔳 (Part 318) #hadith318 "አነስ ኢብን ማሊክ (ረ.ዐ) እንዳወሱት ከነቢዩ ሴት ልጆች መካከል በአንዷ የቀብር ሥነ-ሥርዓት ላይ ተገኝተን ነበር፡፡ የአላህ መልዕክተኛ (ሰ.ዐ.ወ) ከቀብሩ በጎን በኩል ተቀምጠው ነበር፡፡ ሁለቱም ዓይኖቻቸው እንባ ሲያፈሱ ተመልክቻለሁ፡፡ ከዚያም እንዲህ አሉ፡- ‹‹ባለፈው ምሽት ከሚስቱ ጋር ያልተኛ ሰው አለን?›› አቡ ጦልሀ ‹‹እኔ (አልተኛሁም)››…
🔳DAILY HADITH🔳
(Part 319) #hadith319
"ኡሙ ዐጢያ (ረ.ዐ) እንዳወሱት፡- ‹‹የቀብር ሥነ-ሥርዓት ላይ መገኘት እጅግ ጥብቅ ባይሆንም ተከልክለናል፡፡››
(ቡኻሪ ዘግበውታል)
⚪️ Another hadith
https://t.me/smithHK/7807
🔰 use it for your self then share to your friends & get ajir on it.
(Part 319) #hadith319
"ኡሙ ዐጢያ (ረ.ዐ) እንዳወሱት፡- ‹‹የቀብር ሥነ-ሥርዓት ላይ መገኘት እጅግ ጥብቅ ባይሆንም ተከልክለናል፡፡››
(ቡኻሪ ዘግበውታል)
⚪️ Another hadith
https://t.me/smithHK/7807
🔰 use it for your self then share to your friends & get ajir on it.
👍1
ኡመተ ረሱል
🔳DAILY HADITH🔳 (Part 319) #hadith319 "ኡሙ ዐጢያ (ረ.ዐ) እንዳወሱት፡- ‹‹የቀብር ሥነ-ሥርዓት ላይ መገኘት እጅግ ጥብቅ ባይሆንም ተከልክለናል፡፡›› (ቡኻሪ ዘግበውታል) ⚪️ Another hadith https://t.me/smithHK/7807 🔰 use it for your self then share to your friends & get ajir on it.
🔳DAILY HADITH🔳
(Part 320) #hadith320
"ኢብን ዐብባስ (ረ.ዐ) እንዳወሱት በዐረፋ ክልል አንድ ግለሰብ ከአላህ መልዕክተኛ ጎን መጓጓዣው ላይ ቁጭ ብሎ ሳለ ከእንስሳው ላይ ወድቆ ረገጠችው (ወዲያው ሞተ፡፡) ነቢዩም (ሰ.ዐ.ወ) እንዲህ አሉ፡- ‹‹በውሃና በቁርቁራ ቅጠል እጠቡት፡፡ በሁለት ብትን ጨርቅ ገንዙት›› ሽቶ አታድርጉበት፣ ራሱንም አትሸፍኑ፡፡ በዕለተ ትንሳኤ ‹‹ለብበይክ›› እያለ ይነሳል፡፡››
(ቡኻሪ ዘግበውታል)
⚪️ Another hadith
https://t.me/smithHK/7809
🔰 use it for your self then share to your friends & get ajir on it.
(Part 320) #hadith320
"ኢብን ዐብባስ (ረ.ዐ) እንዳወሱት በዐረፋ ክልል አንድ ግለሰብ ከአላህ መልዕክተኛ ጎን መጓጓዣው ላይ ቁጭ ብሎ ሳለ ከእንስሳው ላይ ወድቆ ረገጠችው (ወዲያው ሞተ፡፡) ነቢዩም (ሰ.ዐ.ወ) እንዲህ አሉ፡- ‹‹በውሃና በቁርቁራ ቅጠል እጠቡት፡፡ በሁለት ብትን ጨርቅ ገንዙት›› ሽቶ አታድርጉበት፣ ራሱንም አትሸፍኑ፡፡ በዕለተ ትንሳኤ ‹‹ለብበይክ›› እያለ ይነሳል፡፡››
(ቡኻሪ ዘግበውታል)
⚪️ Another hadith
https://t.me/smithHK/7809
🔰 use it for your self then share to your friends & get ajir on it.
👍1
ኡመተ ረሱል
🔳DAILY HADITH🔳 (Part 320) #hadith320 "ኢብን ዐብባስ (ረ.ዐ) እንዳወሱት በዐረፋ ክልል አንድ ግለሰብ ከአላህ መልዕክተኛ ጎን መጓጓዣው ላይ ቁጭ ብሎ ሳለ ከእንስሳው ላይ ወድቆ ረገጠችው (ወዲያው ሞተ፡፡) ነቢዩም (ሰ.ዐ.ወ) እንዲህ አሉ፡- ‹‹በውሃና በቁርቁራ ቅጠል እጠቡት፡፡ በሁለት ብትን ጨርቅ ገንዙት›› ሽቶ አታድርጉበት፣ ራሱንም አትሸፍኑ፡፡ በዕለተ ትንሳኤ ‹‹ለብበይክ››…
🔳DAILY HADITH🔳
(Part 321) #hadith321
"ዓኢሻ (ረ.ዐ) እንዳስተላለፈችው፡- ‹‹የአላህ መልዕክተኛ (ሰ.ዐ.ወ) በሶስት የየመን ሰው ሰራሽ የጥጥ ልብሶች ተከፍነዋል፡፡ በቀሚስ (በሸሚዝም) ሆነ በጥምጣም (አልተከፈኑም)››
(ቡኻሪ ዘግበውታል)
⚪️ Another hadith
https://t.me/smithHK/7811