ሰዎች ጳጉሜ 3 መግባቱን አውቃችኋል?
ለአንዳንዶቻችሁ የጊዜው ፍጥነት ተአምር ሆኖባችኋል አይደል? ምን አይነት ቀፋፊ ዓመት ነበር እያላችሁ ይሆናል?, አመቱ ግን ገና ነው።
ድፋን ሁለት ቀን አላችሁ። ትኩረታችሁን የተቀሩት ሁለት ቀናት ወደፊት የምታፍሩበትን ስህተት አትፈጽሙ። እስኪ ጳጉሜ ሁለትን የተለየ ነገር ስሩበት። የተለየ ሰው ጋር ተዋወቁ፣ የተለየ መጽሐፍ አንብቡ፣ የተለየ ምስጋና ለፈጣሪ አቅርቡ። በዙሪያቸሁ ያሉትን አክሳሪ ሰዎች ተፋቷቸው። ከሁሉም በላይ ግን ጳጉሜ ሁለት ላይ እንድትደርሱ የረዳችሁን ፈጣሪ አመስግኑ። እኔና እናንንተ እናንተ እኮ እድለኞች ነን። ቢያንስ አልሞትንም። አብረውን መስከረም ወርን የጀመሩ አሁን ላይ ግን በህይወት የሌሉ እልፍ ሰዎች አሉ። even ጓደኞቻችንን ቤተሰቦቻችንን በሞት የተነጠቅን አለን። ክብሩ ይስፋ እኛ ግን አልሞትንም። እና የማናመሰግነው ለምንድነው?
+
በርግጥ አንዳንዶቻችን ከሞት ያልተናነሰ ችግር ውስጥ ነን። በአራቱም አቅጣጫ እንደ ገና ዳቦ እሳት እየዘነበብን ነው። ተዋርደናል፣ተሰድበናል፣ሙድ ተይዞብናል፣ የሰፈር ሰዎች መውጫ መግቢያ አሳጥተውናል። ቢሆንም ምንም ማድረግ አይቻልም። በህይወት እስካለን መከራ አለብን። ፈጣሪ ጨለማችን ላይ ብርሃን እስኪያበራ በተስፋ እንጠብቅ። አይዟችሁ የሀገሬ ልጆች ፈጣሪ ጊዜውን ጠብቆ ሁሉንም ነገር አዲስ ያደርጋል። እናንተ ብቻ አታማርሩ። ከአዕምሮ በላይ የሆነ መከራ ውስጥ ብትሆኑም ያማረ ምስጋና ለፈጣሪ አቅርባችሁ ሴጣንን አወዛግቡት። እዚህ ቻናል ውስጥ ጓደኛቼ አሁን መከራ ውስጥ ብትሆኑም አይዟችሁ ማለፉ አይቀርም። ከጨለማ በኋላ መከራ የለም። እናንተም በስኬት የምትባረኩበት ጊዜ መጥቷል። እናንተ ብቻ የተቀሩት ሁለት ቀናት ላይ በሙሉ አቅማችሁ ዝመቱ። አሁን ያለፈው አልፏል የተሻለ ነገር ከፊታችን ይጠብቀናል። የወደቀው እንዲነሳ፣ የተጣመመው እንዲቃና፣ የተራበው እንዲነሳ፣ የተጣመመው እንዲቃና፣ የተራበው እንዲነሳ፣ የተጣመመው እንዲቃና፣ የተራበው እንዲጠግብ፣ ስራ የሌለው ስራ እንዲያገኝ፣ ያለቀሰው እንዲስቅ፣ ያዘነው እንዲጽናና፣ የታመመው እንዲፈወስ ተመኘሁላችሁ። 2014 የተሻለ ነው።
#ሰላማችሁ እንደሰማይ ከዋክብት የበዛ ይሁን!!!
✍✍ saron girma
ስለ እኔ🌄🌄
Join @slenee
Join @slenee
Join @slenee
🔻@slenee

አባቴ የልቤን ታውቃለህ...ስለ ትላንት ስለ ዛሬ ዘወትር ስምህን አነሳለሁ
አዲሱን አመት ''እግዚአብሔር ይመስገን'' ስል ጀመርኩ
እንኳን አደረሳችሁ ስለ እኔ'ዎች 🌼
አዲሱን አመት ''እግዚአብሔር ይመስገን'' ስል ጀመርኩ
እንኳን አደረሳችሁ ስለ እኔ'ዎች 🌼
Sometimes the strongest people are in the morning
They are the ones who cried all night
@slenee..
@motivation 💯
They are the ones who cried all night
@slenee..
@motivation 💯
Dear God,
I won't ask for much, just fill everyone's life with happiness, love, and luck.
@motivation 💯
@slenee

Sometimes you just want someone to be truly happy for you, to see you, to hear from you and proud to know you.
@motivation 💯
@slenee
@motivation 💯
@slenee