ስለ እኔ
https://www.tca2025.com/category/3
👆👆በቀላሉ በዚህ ሊንክ ✨✨
አሁን ጀምራችሁ Vote ማድረግ ትችላላችሁ Tiktok creative award ላይ

❤3
እንኳን ለሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል ዓመታዊ በዓል አደረሳችሁ፤አደረሰን
ከጽንፍ እስከ ጽንፍ የሚበር ‘‘ንሥረ አርያም’’
ኅዳር 12 ይህ ከጽንፍ እስከ ጽንፍ የሚበር ንሥረ አርያም የሚባል ንዑድ ክቡር የሆነ፣ ውዳሴው እንደ ማር የጣፈጠ፣ ለፍጥረቱ ሁሉ የሚማልድ የመላእክት አለቃ ቅዱስ ሚካኤል የተሾመበት ዓመታዊ በዓሉ ነው፡፡
ቅዱስ ሚካኤል በየዓመቱ በኅዳር 12 ቀን እንዲህ እያደረገ እልፍ ነፍሳትን ያወጣል፡፡ በድርሳነ ሚካኤል ተጽፎ እንደምናገኘው ከዚህ በኋላ ወደ አብ መጋረጃ ውስጥ ይገባል፣ በዚህች ዕለት ምድራዊትና ሰማያዊት ስለሆነች ምሕረቱም ከመንበሩ በታች ይሰግዳል፡፡
በምድርም ላይ ስለሚኖሩ ስለ ሰው ልጆች ነፍስ ሁሉ፣ ስለ እንስሳትም፣ ስለ ሰማይ ወፎችም፣ ስለ ባሕር ዓሣዎችም፣ በምድር ላይና በባሕር ውስጥ ስለሚንቀሳቀሱ ሁሉ፤ ስለውኃ ምንጮች፣ ስለ ወይን ቦታዎች፣ ስለ ምድር ፍሬዎች የምሕረት ባለቤት ከሆነ ከአብ ዙፋን በታች ሁልጊዜ በማመስገን ይሰግዳል፤ ልመናውንም እስኪሰማውና የምሕረትንም ቃል እስኪያስተላልፍለት ድረስ ከእግረ መንበሩ ሥር አይነሣም፡፡ ለዚህ ዓለም ምሕረትን የሚለምኑ ቅዱሳን መላእክትም በየዓመቱ ኅዳር 12 ቀን በእግዚአብሔር የዙፋኑ ዓውደ ምሕረት ዙሪያ ይሰበሰባሉ፡፡
ገዳማውያንም ይህን ምልጃውን አምነው ይማጸኑታልና፣ ገዳማቸውን እየደገፍን በዓታቸውን እያጸናን የበረከታቸው ተሳታፊ እንሁን፡፡
ድጋፍ ለማድረግ:- ሙትአንሳ ማር ቅዱሰ ሚካኤል አንድነት ገዳም
ኢትዮጲያ ንግድ ባንክ
1000442598391
ወይም
አቢሲኒያ ባንክ
141029444
ለበለጠ መረጃ:- 09 38 64 44 44/0918077957

❤22🔥2🥰2