SKY ስፖርት ET
249K subscribers
90.9K photos
54 videos
2K links
ይህ SKY ስፖርት ET በየደቂቃው ትኩስ ትኩስ መረጃዎች የሚያገኙበት ቻናል ነው !
_______________________
👉 አስተያየት ካሎት ☞ @SkySportETH_bot
____________________________

ለማስታወቂያ ስራ በ➜ @Abe_Esuba ወይም
@utopia1a ላይ አናግሩን

website: www.eskaysportet.com
Download Telegram
#Tecno #Camon30Pro5G

Tecno Camon 30 pro 5G  በአስገራሚ ቴክኖሎጂዎች እና በአገልግሎቱ ልቆ የቀረበ የዘመኑ ምርጥ ስልክ!

#Camon30Et #Camon30pro5GEt #Camon30 #Camon30Pro5G #TecnoEt
የዘአትሌቲክ የአመቱ ምርጥ የኘሪምየር ሊግ ቡድን

ትስማማላቹ?

@skysport_ethiopia
@skysport_ethiopia
➢ ዛሬ በወዳጅነት ጨዋታ ቶትንሀም ሆትስፐር ከ ኒውካስትል ዩናይትድ ጋር በአውስትራሊያ ሜልቦርን ከተማ ይገናኛሉ።

@skysport_ethiopia
@skysport_ethiopia
የወዳጅነት ጨዋታ

እረፍት'

ቶትንሀም 1-1 ኒውካስትል
#ማዲሰን

@skysport_ethiopia
@skysport_ethiopia
ባርሴሎና 2032 ከመድረሱ በፊት መክፈል ያለበት 1.3 ቢሊዮን ዩሮ እዳ ያለበት ሲሆን ከዛ ውስጥ 613.5 ሚሊዮን የሚሆነው ከ2028 በፊት ተከፍሎ መጠናቀቅ ይኖርበታል።

Diaro As

@skysport_ethiopia
@skysport_ethiopia
OFFICIAL ፦ ኮል ፓልመር የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የእግር ኳስ ማህበር (PFA) የአመቱ ምርጥ  ተጫዋች ተብሎ ተመርጧል።

@SkySport_Ethiopia @SkySport_Ethiopia
የወዳጅነት ጨዋታ

90'

ቶትንሀም 1-1 ኒውካስትል
⚽️ማዲሰን 32' ⚽️አይዛክ 45'

@SkySport_Ethiopia @SkySport_Ethiopia
ልክ በዚች ቀን ነበር እ.ኤ.አ. በ2011 ቼልሲ በ2010/11 የውድድር ዘመን ምንም አይነት ዋንጫ ማሳካት ባለመቻሉ አሰልጣኙን ካርሎ አንቸሎቲን ከስራው ያሰናበተው።

በውድድር ዘመኑ የመጨረሻ ቀን በኤቨርተን 1ለ0 ከተሸነፈ ከሁለት ሰዓታት በኋላ ነበር ካርሎ አንቸሎቲ ከክለቡ አሰልጣኝነቱ የተባረረው።

በመጀመሪያው የውድድር ዘመን የፕሪሚየር ሊግ እና የኤፍኤ ዋንጫን አሸንፏል። ከዚያም በሁለተኛው የውድድር ዘመን በሊጉ የደረጃ ሰንጠረዥ 2ኛ ሆኖ አጠናቆ ነበር።

@SkySport_Ethiopia @SkySport_Ethiopia
🇹🇷🏟 𝐎𝐅𝐅𝐈𝐂𝐈𝐀𝐋 |

➢ የቤሺክታሽ ስታዲየም ሁለት የአውሮፓ መድረክ የፍጻሜ ጨዋታዎችን በተከታታይ ያስተናግዳል!

የ2026 የኢሮፓ ሊግ ፍፃሜ እና የ2027 የኮንፈረንስ ሊግ ፍፃሜ በስታዲየሙ የሚካሄዱ ይሆናል።

@SkySport_Ethiopia @SkySport_Ethiopia
🏟🇭🇺 𝐎𝐅𝐅𝐈𝐂𝐈𝐀𝐋

➢ የ2026 የቻምፒየንስ ሊግ ፍፃሜ በቡዳፔስት ፑሽካሽ አሬና ስታዲየም ይካሄዳል! 🏆

ስታዲየሙ 67,215 ሰዎችን የማስተናገድ አቅም ያለው ነው። 🤩

@SkySport_Ethiopia @SkySport_Ethiopia
ኤንዞ ማሬስካ በአሁኑ ሰአት ለቼልሲው የአሰልጣኝነት ስራ ዋና እጩ ነው ፤ ምክንያቱም በአጨዋወት ዘይቤውም ሆነ በዚህ ሲዝን ከሌስተር ሲቲ ጋር ባሳካው ነገር አሳማኝ ነው።

የውል ማፍረሻው 10 ሚሊዮን ዩሮ።

(DiMarzio)

@SkySport_Ethiopia @SkySport_Ethiopia
የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ የአመቱ ምርጥ ሴቭ እጩ ይፋ ሆኗል።

አሊሰን Vs ኒውካስትል
ሳንቼዝ Vs አስቶን ቪላ
አሬኦላ Vs አስቶን ቪላ
ካሚንስኪ Vs ክ/ፓላስ
ፎደርንግሃም Vs ሊቨርፑል
ፒክፎርድ Vs ፉልሃም
ፍሌከን Vs ወልቩስ
ሴልስ Vs ሊቨርፑል
ኦናና Vs በርንሌይ

@SkySport_Ethiopia @SkySport_Ethiopia
SKY ስፖርት ET
ዳኛው ታገደ! በኔዘርላንድ የሚደግፈው ቡድን ዋንጫ እንዲበላ ለተቃራኒ ቡድን 3 ቀይ ካርድ የሰጠው እና 15 ጭማሪ ደቂቃዎች ከመደበኛው 90 ደቂቃ ውጭ እንዲጨመሩ ያደረገው ዳኛ እግድ ተላልፎበታል። ዳኛው በዚህ ሳያበቃም ከቡድኑ አባላት ጋር ድሉን ሲያከብር የሚያሳዩ ተንቀሳቃሽ ምስሎች ወተዋል። በምስሉ ላይ እንደምትመለከቱትም ዋንጫውን ወደ ላይ ከፍ አድርጎ ታይቷል። @skysport_ethiopia …
ከአሸናፊው ቡድን ጋር የጨፈረው ዳኛ እገዳው ተጋኗል አለ!

ከቀናት በፊት ከዋንጫ አሸናፊው ቡድን ጋር የጨፈረው ዳኛ የህይወት ዘመን እገዳ የተጣለበት ሲሆን በጉዳዩ ላይ ምላሽ ሰቷል።

ምንድነበር የተፈጠረው፤ እሱስ ምን አለ የሚለውን ዝርዝሩን ያንብቡ🔽

https://www.eskaysportet.com/news.php?id=76
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
➢ አንድ ያልታወቀ ክለብ ለብራይተን የዴዘርቢን የካሳ ክፍያ ከፍሏል።

የቼልሲው ሙድሪክ ይሄንን ፖስት LIKE አርጎታል 👀

@SkySport_Ethiopia @SkySport_Ethiopia
🚨BREAKING፡

የማንችስተር ዩናይትድ አሰልጣኝ የሆኑት ኤሪክ ቴንሀግ በውድድር ዘመኑ መጨረሻ ክለቡን ይለቃሉ ሲል ጣልያናዊ ጋዜጠኛ ዲማርዚዮ ዘግቧል ።

[Gianluca Di Marzio]

@skysport_Ethiopia @skysport_Ethiopia
➥በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የግል ብቃታቸውን ተጠቅመው በሲዝኑ የጨዋታን ውጤት የቀየሩ እጩ ተጫዋቾች

➥ ኑኔዝ 🆚 ኒውካስትል ዩናይትድ
➥ ዋትኪንስ 🆚 ብራይተን
➥ ማክቶሚናይ 🆚 ብሬንትፎርድ
➥ ዴብሩይነ 🆚 ኒውካስትል ዩናይትድ
➥ ፓልመር 🆚 ማን ዩናይትድ
➥ ኦርቴጋ 🆚 ቶተነሃም

@skysport_Ethiopia
@skysport_Ethiopia
️ዳርዊን ኑኔዝ ትችቱ በእሱ ላይ ጎጂ ተጽዕኖ እያሳደረ ስለሆነ በማህበራዊ ሚዲያ ላይ አስተያየቶችን ማንበብ እንዳቆመ ገልጿል።

🗣“መጫወት ከጀመርክበት ጊዜ ጀምሮ ጡረታ እስክትወጣ ድረስ የሚነቅፍህ ሰው ይኖራል። እነዚያን አስተያየቶች ከማንበብ እቆጠባለሁ።አሁን ምንም ነገር እየተመለከትኩ አይደለም, ጥሩውን እንኳን ሳይቀር።"

@skysport_Ethiopia
@skysport_Ethiopia
የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ የአመቱ ምርጥ ግብ እጩዎች ይፋ ሆነዋል።

@skysport_Ethiopia
@skysport_Ethiopia
ጋሪዝ ሳውዝጌት የሚለቅ ከሆነ ማውርሲዮ ፖቼቲኖ የእንግሊዝ ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ለመሆን ይታጫል።

[ Matt low ]

@skysport_Ethiopia
@skysport_Ethiopia
ኤሪክ ቴን ሀግ የኤፍኤ ካፑ ውጤት ምንም ሆነ ምን በክረምቱ ለመሰናበት መዘጋጀታቸውን ዲማሪዚዮ🥇 ዘግቧል።

የዩናይትድ ደጋፊዎች ቢሰናበቱ ይሻላል ቢቆዩ? ከለቀቁስ ማን ቢመጣ ደስተኛ ናችሁ?

@skysport_ethiopia
@skysport_ethiopia
በዘመንቤት ሲወራረዱ አስደናቂ ትላልቅ ቦነሶች እና ትላልቅ ኦዶች ያገኛሉ።  www.zemenbet.com በመግባት ስፖርት ቡካችንን ይጎብኙ፤ አሸናፊነትን ያጣጥሙ!

ታች ያለውን ቻናል ይቀላቀሉ 👇👇

@zemen_bet    

www.zemenbet.com

@zemenbet_bot


 https://www.facebook.com/ZemenSportBetting