SKY ስፖርት ET
271K subscribers
95.8K photos
60 videos
2.43K links
ይህ SKY ስፖርት ET በየደቂቃው ትኩስ ትኩስ መረጃዎች የሚያገኙበት ቻናል ነው !
_______________________
👉 አስተያየት ካሎት ☞ @SkySportETH_bot
____________________________

ለማስታወቂያ ስራ በ➜ @Abe_Esuba ወይም
@utopia1a ላይ አናግሩን

website: www.eskaysportet.com
Download Telegram
SKY ስፖርት ET
ኬቨን ዴብርያን " እንዳወራ ፍቀዱልኝ" ዛሬ ምሽት 2:00 ይጠብቁን www.eskaysportet.com ላይ ይጠብቁን! @skysport_ethiopia @skysport_ethiopia
" ባንድ ትዊት ተዋወኳት"

➡️6 ጊዜ ሊጉን በማሸነፍ ታሪክ የሰራው ኬቨን ዴብርያን ከባለቤቱ ጋር የተገናኘበትን ለየት ያለ አጋጣሚ እንዲህ ያስታውሳል...

➡️እኔ እና ፔፕ ሚያመሳስል ነገር አለን ብሎም ስለፔፕ ባህርይ ያወጋናል...

➡️ከእለታት አንድ ቀን ጠዋት ስለተፈጠረውና አመላካከቱን ስለቀየረው አጋጣሚም ሚለን አለው።

➡️ስለዛሬው ባለታሪክ ኬቨን ዴብርያን የተዘጋጀውን የተቀነጨበ አጠር ያለ መሳጭ ታሪክ አነሆ🔽

https://www.eskaysportet.com/news.php?id=72
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
በዘመንቤት አቭያተር እየተዝናኑ ሚልዮኖችን ያትርፉ። በዘመንቤት ሲወራረዱ አስደናቂ ትላልቅ ቦነሶች እና ትላልቅ ኦዶች ያገኛሉ።  www.zemenbet.com በመግባት ስፖርት ቡካችንን ይጎብኙ፤ አሸናፊነትን ያጣጥሙ!

ታች ያለውን ቻናል ይቀላቀሉ 👇👇

@zemen_bet    

www.zemenbet.com

@zemenbet_bot


 https://www.facebook.com/ZemenSportBetting
በላፖርታ ዙሪያ ያሉ ሰዎች ወደ ቲያጎ ሞታ ወደ ባርሳ አረንዲመጣ  እያበረታቱት ነው።

gerard romero

@skysport_ethiopia
@skysport_ethiopia
💡💡💡

ፖቸቲኖ እና ቼልሲ በጋራ ስምምነት ተለያይተዋል።

Telegraph 🎖

@skysport_ethiopia
@skysport_ethiopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
"ዳኒ ካርቭሀል" ወደፊት ለልጆቼ ከቶኒ ክሩስ ጋር አብሬ እንደተጫወትኩ እነግራቸዋለው።

@skysport_ethiopia
@skysport_ethiopia
#50_ብር_ቻሌንጅ

የእርዳታ ጥሪ 🙏 ወንድማችን ደረጀ ደስታ በሊቢያ ባህር ተይዞ ለማለፍ 4መቶሺ ብር ስለተጠየቀ በፈጣሪ ስም የቻላቹትን ብር እንድታዎጡ እንለምናለን🙏

ምንም ያህል ቤተሰቦቹ የቻሉትን ለማድረግ ቢሞክሩም ከአቅም በላይ ሆኖባቸው የሰውን ፊት ለማየት ተገደዋል መኖርያ ቤታቸውን ሸጠው ጎዳና እስከ መውጣት ደርሰዋል

እናም የዚን ወጣት ልጅ የቻልነውን በማዋጣት እንድንታደገው ዘንድ በፈጣሪ ስም እንለምናለን 🙏

CBE : 1000176437767 ደሳለኝ ደስታ

CBE : 1000176437767 ደሳለኝ ደስታ
ፖቸቲኖ ቼልሲን እንዳሰለጥን እድል ስለተሰጠኝ አመሰግናለሁ ብሎ የመሰናበቻ መልእክቱን አስተላልፏል።

ቼልሲም የእርሱን መልቀቅ ይፋ አድርጓል።

@skysport_ethiopia
@skysport_ethiopia
▪️ ካለፋት 12 ጨዋታዎች ስምንቱን አሸንፏል

▪️ አምስት ተከታታይ ድል እስከ ሊጉ መጠናቀቂያ ጊዜ

▪️ ለአውሮፓ ውድድር ተሳትፎ አግኝተዋል

ጥሩ ነገሮች በቼልሲ ቤት መታየት ሲጀመሩ ይህ ነገር ተሰማ።

ስለ ፖቸቲኖ መልቀቅ ምን ያስባሉ?

@skysport_ethiopia
@skysport_ethiopia
ኢንዞ ፈርናንዴዝ በቼልሲ ቤት አምስተኛ አሰልጣኝ ስር የሚሰለጥን ይሆናል።

በጥር 2023 ክለቡን የተቀላቀለው ኢንዞ እስካሁን በአራት አሰልጣኞች ስር ሰልጥኗል።

@skysport_ethiopia
@skysport_ethiopia
ቼልሲዎች ወደ ሞሪንዮም ሆነ ወደ ቶማስ ቱሄል ብሎም አንቶንዮ ኮንቴ ፊታቸውን የማዞር ፍላጎት የላቸውም።

Telegraph🎖

@skysport_ethiopia
@skysport_ethiopia
TheAthleticFC የሴቶች ሱፐር ሊግ የዓመቱ ምርጥ ቡድን።

@SkySport_Ethiopia @SkySport_Ethiopia
🇪🇺ዛሬ የሚደረግ የዩሮፓ ዋንጫ የፍፃሜ ጨዋታ

04:00 | አታላንታ ከ ባየር ሌቨርኩሰን

@SkySport_Ethiopia
@SkySport_Ethiopia
ሚኪ ቦንዳ 👑Miki bonda:
𝕞𝕚𝕜𝕚 𝕓𝕠𝕟𝕕𝕒

   በየቀኑ የተለያዩ ልብሶች ይገባሉ

⭐️  ካርጎ ቱታዋች
⭐️  old school ጃኬቶች
⭐️  over size እና normal size ቲሸርቶች👕
⭐️  ኮፍያ ጃኬቶች
⭐️  ኦ ሹራብ እና ኮፍያ ሹራብ
⭐️  ቁምጣዋች🩳
        
      🎈አድራሻ አየርጤና ሳሚ ካፌ  ጀርባ

☎️ 0987031959
☎️0900577419
            𝕚𝕟 𝕓𝕠𝕩
@merhawinanu

    የስራ ሰዐት :- ከ ጠዋት 3:00 እስከማታ 1:30
☎️ 0987031959
☎️0900577419

ያሉንን ልብሶች ከነዋጋቸው ለመመልከት ቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ🔽

https://t.me/mikibondaa
https://t.me/mikibondaa
https://t.me/mikibondaa
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
የማንችስተር ዩናይትድ ባለቤት የሆኑት ኢንዮሶች የማዉሪሶ ፖቸቲኖ አድናቂ ናቸዉ። የሚገኙ ከሆነ የዩናይትድ ቦርድ ኤሪክ ቴን ሀግን ለመተካት ፖቸቲኒሆ በዝርዝራቸዉ ላይ ይገኛሉ።

[Evening Standard]

@SkySport_Ethiopia @SkySport_Ethiopia
ኤርሊንግ ሀላንድ 2 የፕሪሚየር ሊግ የወርቅ ጫማዎችን ያሸነፈ ዘጠነኛው ተጫዋች መሆን ችሏል

@SkySport_Ethiopia
@SkySport_Ethiopia
ፔፕ ፓርዲዮላ የ2023/24 የውድድር ዘመን የአመቱ ምርጥ አሰልጣኝ በመባል ተመርጧ።

@SkySport_Ethiopia
@SkySport_Ethiopia