ᔑᏆᖇᗩᒍ ቴክ
577 subscribers
412 photos
435 videos
353 files
521 links
ቴክኖሎጂ በፈረው አለምን ለማወቅ ወደኛ እንደ መጡ እርግጠኛ ነን።

እኛን ይቀላቀሉ እና ስለ ቴክኖሎጂ አዳዲስ ዘዴዎችን እና ምክሮችን ይማሩ።
ከሁሉም የቴክኖሎጂ ዜናዎች በዓለም ዙሪያ ያግኙ ፡፡ በቴሌግራም

http://t.me/share/url?url=t.me/daily_tech2
🔶 @yourtech_bot
🔶 @techgroup9
Via siraj
Download Telegram
#tech_facts

💢ኪቦርድ ላይ የኢንግሊዘኛ ቃላት አደራደር 'Q' 'W' 'E' 'R' 'T' 'Y' እያለ ነው የሚቀጥለው። ይህም የአልፋቤት ተርታውን የጠበቀ አይደለም። ይህ ደሞ የሆነበት ምክንያት አለው።

💢 ኪቦርድ መጀመሪያ ሲፈበረክ የትክክለኛ አልፋቤት ተርታ ነበረው። ይህም ሰዎች በጣም በፍጥነት መፃፍ እንዲችሉ አርጓቸው ነበር። ይህም በጊዜው የነበሩት #ኮምፒውተሮች💻 ፍጥነታቸው ቀርፉፉ ስለነበር በጣም እንዲዘገዩ እና ስታክ አርገው እንዲቆዩ እያረጋቸው ነበር።

💢ስለዚህ ለተጠቃሚዎች ፍጥነታቸውን #እንዲቀንሱ በማሰብ አሁን የምንጠቀምበትን የተዘበራረቀ ተርታ ያለውን ኪቦርድ ተሰራ።