ሰላም 👋👋 የ 📱new tech 💻 ቤተሰቦች እንዴት ናችሁ ዛሬ በውስጥ መስመር የምጠይቁኝን 1 ጥያቄ ልመልስ
💡 እንዴት ነው #computer/laptop ስንተኛ ጀነሬሽን እንደሆነ የምናቀው
1 this pc/computer የሚለውን ላይ #right_click መንካት
2 property የሚለውን መንካት
💡ከዛ ከላይ እንደሚታየው አይነት photo ይመጣላቹሃል በ ቀይ ከለር ምልክት ያረኩበት ቦታ የመጀመሪያው ቁጥር ነው
📢 @daily_tech2