ᔑᏆᖇᗩᒍ ቴክ
577 subscribers
412 photos
435 videos
353 files
521 links
ቴክኖሎጂ በፈረው አለምን ለማወቅ ወደኛ እንደ መጡ እርግጠኛ ነን።

እኛን ይቀላቀሉ እና ስለ ቴክኖሎጂ አዳዲስ ዘዴዎችን እና ምክሮችን ይማሩ።
ከሁሉም የቴክኖሎጂ ዜናዎች በዓለም ዙሪያ ያግኙ ፡፡ በቴሌግራም

http://t.me/share/url?url=t.me/daily_tech2
🔶 @yourtech_bot
🔶 @techgroup9
Via siraj
Download Telegram
#WiFi_ፓስወርድ እንዴት በቀላሉ ማወቅ ይቻላል?
#WiFi_password ማወቂያ የሚሉ እጅግ ብዙ ሀሰተኛ አፖች አሉ። ነገር ግን በትክክል ከሚሰሩት ጥቂት አፖች ውስጥ ጥቂቱን እንመልከት
1. Andro Dumpper
ይሄን አፕ በመጠቀም የፈለጉትን # ዋይፋይ ፓስወርድ በቀላሉ ማወቅ
ይችላሉ። ሩት የሄኑም ያልሆኑም ስልኮች ላይ ይሰራል። የዋይፋዩን security level ማወቅ ያስችላል።
2. WPS App
የዚህ አፕ አጠቃቀም በጣም ቀላል ነው፤ ሲከፍቱት አረንጓዴ ምስል ካሳየ ይከፍተዋል። ቀይ የ ምልክት ካሳየ ደግሞ አልተሳካልዎትም ማለት ነው።
3. Wps Wpa Tester
ይሄን አፕ ለመጠቀም የስልክዎ Android version ከ5 (Lollipop) በታች ከሆነ
ስልክዎን ሩት ማድረግ የግድ ነው ፤ ከዛ በላይ ከሆነ ግን ሩት ሳያደርጉ መጠቀም ይችላሉ።
4.WPS connect
ራውተሩ ሲገዛ የነበረውን default PINየሚጠቀም ከሆነ አፑ ላይ የራውተሮች default PIN ስለተሞላ ፓስወርዱን በቀላሉ ማግኘት በየቀኑ አዳዲስ የቴሌግራም ምዝገባዎች ብዛት ቁጥር: -
#JOIN AND #SHARE US
👇👇👇👇👇👇
@daily_tech2
@techfact1
@tech_haseb_bot