ᔑᏆᖇᗩᒍ ቴክ
578 subscribers
412 photos
435 videos
353 files
521 links
ቴክኖሎጂ በፈረው አለምን ለማወቅ ወደኛ እንደ መጡ እርግጠኛ ነን።

እኛን ይቀላቀሉ እና ስለ ቴክኖሎጂ አዳዲስ ዘዴዎችን እና ምክሮችን ይማሩ።
ከሁሉም የቴክኖሎጂ ዜናዎች በዓለም ዙሪያ ያግኙ ፡፡ በቴሌግራም

http://t.me/share/url?url=t.me/daily_tech2
🔶 @yourtech_bot
🔶 @techgroup9
Via siraj
Download Telegram
💢ስልክዎ ላይ #Application's ሲጭኑ App Not Installed እያላችሁ ለተቸገራችሁ #መፍትሔ ⬇️⬇️⬇️

1⃣. ይሄ ችግር በአብዛኛው የሚፈጠረው አሁን የጫናችሁት አፕ አይነት ተመሳሳይ ስልካችሁ ላይ ሲኖር ነው።

⚠️ካለ መጀመሪያ ፈልጉትና #Uninstall አድርጉት።

2⃣.አሁን ሊጭኑት ያሰቡት አፕ አዲስ Android Version Support የሚያደርግ ሆኖ የእርስዎ ስልክ📲 የድሮ Android Version ሲሆን ወይም በተቃራኒው ሲፈጠር።

⚠️Step 1: 'apk editor' የሚባል apk. ያዉርዱ (አፑን ከታች post አረገዋለዉ)

Step 2: አፑን install ካደረጋችሁ ብሇላ
Select APK from APP-->common edit

Step 4: install location የሚለዉን default አድርጉት።

Step 5: እና ዋነኛው "version code " የሚለዉን ቁጥር መቀየር ነዉ።
ኮዱን ስትቀይሩ ከ ስልካችሁ ጋር የሚሄድ መሆን አለበት(ሌላ install ከሆነ app ላይ አይታችሁ ኮዱን መቀየር ትችላላችሁ)።

Step 6: Save አድርጎ install ማድረግ ነዉ።

3⃣.ስልካችሁ ጊዜያዊ የሲስተም ችግር‼️ ሲያጋጥመው አዲስ አፕልኬሽን መቀበል ያቆማል።

⚠️#Restart ካደረጉት ይስተካከላል።👍

4⃣. በቀጥታ #Install ማድረግ የማንችላቸው የሚከፋፈሉ Apk'ዎች አሉ ለምሳሌ Base.APK, Config-Archi.APK.

⚠️"Split Apk" አፕልኬሽን ከ Playstore አውርደው ይጠቀሙ፤ አጠቃቀሙ ቀላል ነው ከከበዳችሁ እንመለስበታለን።

5⃣.Reset app preferences

⚠️Settings➡️ Apps or Apps manager➡️ menu ➡️ Reset App Preferences.

6⃣. Apk'ው የተቀመጠው ሚሞሪ ላይ ከሆነ ወደ Internal Storage #Move አድርገው ይሞክሩት።

7⃣.#Package_Installer ችግር‼️ ሲያጋጥመው።

⚠️setting➡️ Manage apps ➡️Package Installer➡️ Clear data and Clear cache.

8⃣. ስልክዎ Free Space እንዳለው እርግጠኛ ይሁኑ።

⚠️የሚጭኑት ሚሞሪው ላይ ከሆነ ነቅለው ይሰኩት።

credit© ethiotechs

Please join us and share our channel

👇👇👇👇👇👇
@daily_tech2
#Application's ሲጭኑ App Not Installed እያላችሁ ለተቸገራችሁ #መፍትሔ

1. ይሄ ችግር በአብዛኛው የሚፈጠረው አሁን የጫናችሁት አፕ አይነት ተመሳሳይ ስልካችሁ ላይ ሲኖር ነው።

⚠️ካለ መጀመሪያ ፈልጉትና #Uninstall አድርጉት።

2.አሁን ሊጭኑት ያሰቡት አፕ አዲስ Android Version Support የሚያደርግ ሆኖ የእርስዎ ስልክ📲 የድሮ Android Version ሲሆን ወይም በተቃራኒው ሲፈጠር።

⚠️Step 1: 'apk editor' የሚባል apk. ያዉርዱ

Step 2: አፑን install ካደረጋችሁ ብሇላ
Select APK from APP-->common edit

Step 4: install location የሚለዉን default አድርጉት።

Step 5: እና ዋነኛው "version code " የሚለዉን ቁጥር መቀየር ነዉ።
ኮዱን ስትቀይሩ ከ ስልካችሁ ጋር የሚሄድ መሆን አለበት(ሌላ install ከሆነ app ላይ አይታችሁ ኮዱን መቀየር ትችላላችሁ)።

Step 6: Save አድርጎ install ማድረግ ነዉ።

3.ስልካችሁ ጊዜያዊ የሲስተም ችግር‼️ ሲያጋጥመው አዲስ አፕልኬሽን መቀበል ያቆማል።

⚠️#Restart ካደረጉት ይስተካከላል።👍

4. በቀጥታ #Install ማድረግ የማንችላቸው የሚከፋፈሉ Apk'ዎች አሉ ለምሳሌ Base.APK, Config-Archi.APK.

⚠️"Split Apk" አፕልኬሽን ከ Playstore አውርደው ይጠቀሙ፤ አጠቃቀሙ ቀላል ነው ከከበዳችሁ እንመለስበታለን።

5.Reset app preferences

⚠️Settings Apps or Apps manager menu Reset App Preferences.

6. Apk'ው የተቀመጠው ሚሞሪ ላይ ከሆነ ወደ Internal Storage #Move አድርገው ይሞክሩት።

8.#Package_Installer ችግር‼️ ሲያጋጥመው።

⚠️setting➡️ Manage apps ➡️Package Installer➡️ Clear data and Clear cache.

8. ስልክዎ Free Space እንዳለው እርግጠኛ ይሁኑ።