✅የምፈልገውን #አፕ ከ PlayStore እያገኘሁ አይደለም!
''አብዛኛው ጊዜ #Search አርጌ ስፈልግ አይመጣም''
✅#Update ያላቸው አፕሊኬሽኖች #PlayStore ላይ #ማደስ አልቻልኩም!
✅PlayStore ጭራሹም #Download ማድረግ አቁሟል መሰል እምቢ አለኝ!
❓መሰል የሆኑ ጥያቄዎች በተለያዩ አጋጣሚዎች ይደርሱናል❕
✳️በዚህም ላይ ልዩ የሆነ ጥናት አርገን #ትክክለኛ የሆነ መልስ ይዘን እነሆ ለናንተ ልናካፍላችሁ ወደድን!
🛃አብዛኛው ጊዜ የምንፈልገውን አፕ ከ #PlayStore ላይ ለመጫን ፈልገን ነገር ግን አይመጣልንም! ይህ ችግር የሚፈጠረው የስልካችን #Version ከመተግበሪያው ጋር የማይሄድ ሲሆን ነው! ይህ ጥያቄ ምላሽ ያገኘ ይመስለኛል!
🛃 #Update ያላቸው ነገር ግን #PlayStore ላይ #Update የሚል ነገር አይመጣም! ይሄ ሙሉ ለሙሉ የስልኩ ችግር ነው! ያረጀ ነው አልያም #ሶፍትዌሩ የድሮ ነው! አዳዲስ ነገራቶች መቀበል አይችልም!
🛃 #Download አያረግም ''Waiting For Network'' ብሎ ይቀራል! ይህ ቀለል ያሉ አማራጮችን እንጠቀም
✔️ #PlayStore የምንጠቀምበት #አካውንት (Gmail) መቀየር!
✔️ የስልካችን #Settings (Apk Manager) ውስጥ በመግባት #ClearData ማድረግ!
✔️Google Play Service #Update ማድረግ ቀጥታ #VidMate, #Aptiude, #ApkPure ላይ ታገኙታላችሁ!
✔️ስልክዎን #Restart አርጋችሁ መሞከር!
💠በነዚህ መንገዶች ካልተስተካከለ #ስልክዎን #Restore አርገው ይሞክሩት! ምናልባትም ሙሉ ለሙሉ ይሰራ ይሆናል!
⚠️የምንለቃቸው አዳዲስ መረጃዎች በቶሎ እንዲደርሳችሁ የቻናላችን #Notification #On አድርጉት!
@daily_tech2 | #Tips #Trick

#ተንኮሉን_ከፖሊ🔻
‼️ተንኮል 2⃣
☠ይህን ተንኮል ምትሰሩት የምስኪኑ😁 ተጠቂ ኮምፒውተር💻 ላይ ነው።
1. Desktopun (የኮምፒዩተራችሁን የፊት ገፅ) ሙሉውን #Screenshot አድርጉ።👍
📌Screenshot ለማድረግ Snipping tool ብላችሁ #Search አድርጉ።
2. Screenshot ያደረጋችሁትን #Wallpaper አድርጉት።
3. Desktop ላይ ያሉትን #Iconoch በሙሉ አጥፉ❌ ወይም ወደሌላ ቦታ ውሰዷቸው።
4. Setting ውስጥ ገብታችሁ የማውዙን Sensitivity #እስከመጨረሻው ቀንሱት።➖
⚠️ጨርሳችኋል👏 #Screenshot የተደረጉትን ለመንካት ሲሞክር አይሰራም ማውዙም በደንብ አይሰራለትም❌ ከጠየቃችሁ #ቫይረስ ነው በሉት፤... ከዛ ሲሰቃይ እያያችሁ #ዘና ማለት ነው😂😂
😁ገና ብዙ ተንኮሎች አሉኝ😎
#Share
SHARE SHARE SHARE
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭
📣 @sirajtech ▮
👥 @techgroup9 ▮
📩 @tech_haseb_bot ▮
▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
🧲JOIN🧲SIRAJ TECHNOLOGY 💻