#የፕሮግራሚንግ ቋንቋዎች እና ጥቅማቸው (ለጀመሪዎች)
የአብዛኛዎቹ ጥያቄ የሆን ከየትኛው ልጀምር ጥቅሙ ምንድነው የሚል ሲሆን አጠር አድርገን ለማቅረብ እንሞክራለን
-----------
📱ፓይተን ( #Python)💻
ይህ open-source programming language በብዛት በሶፍትዌር ኢንጂነሮች ጥቅም ላይ የሚውል ስሆን የ #back-end Web developers በአሁኑ ግዜ ዕይታቸውን ወደ ፖይተን አዙረዋል። Python ለሳይንትፊክ ካልኩሌሽን እንዲሁም ሰው ሰራሽ ክህሎት artificial intelligent ዋነኛ ነው ። ከሌሎች አንፃር ለመልመድ ቀላል ነው ።ከዚህም ውጭ እጅግ ብዙ ጥቅሞች ያሉት ፓይተን። ባላችሁበት ቦታ ሆናችሁ አስገራም ኮዶች መፃፍ እስክትችሉ ድረስ ተቃሎ በስልኮች ላይ መቷል።
📲ጃቫ ( #Java)💻
አብዛኛዎቻችን ስለ ፕሮግራምንግ ሲነሳ ቶሎ አምሯችን ወስጥ የሚመጣው ጃቫ ነው።
በ1995 የተፈጠረው ሲሆን ለ Web-based development አንድሮይድ አፕ ጨምሮ ብዙ ስራ ይሰራበታል። ብዙ የጠና, የት/ት የፋይናንስ አና እና እንዱስትሪ ድርጅቶች Java ይጠቀማሉ። እንዲሁም ለbrowser አፖች ከተለያዩ ድህ ገፆች ፋይል ዳወንሎድ እንዲያደርጉ ያስችላል።
🍎ሩብይ ( #Ruby)💻
ይህ open-source scripting language ፕሮግራመሮች በምቾት የሚጠቀሙት ሲሆን ለapple ስልኮች አፕ ከመስራት ባለፈ ብዙ ስራዎች ይሰሩበታል። ግዙፉ የህዋ ምርምር ተቋም NASA ለsimulation ክፍል ስራ ወስጥ Ruby ይጠቅማል።
🌐 #HTML 💻
ለድህረ ገፅ ስራ ያገለግላል። የweb page ስትራክቸሩን እንሰራበታለን አጠቃላይ በድህረገፁ ላይ የምታዩ ፁሁፎች ፓስዎርድ ማስገብያ ሳጥኖች.......ሁሉም በዚህ ስር ይካታሉ።
🌐#CSS, #JavaScript 💻
ቡዙሃን ፕሮግራመሮች የሚጠቀሙት ይበልጥ ድህረገጽ ለማስዋብ አና በbrowser ስታይ በደንብ የተቀላጠፈ ለማረግ እንዲሁም አንዳንድ ስራዎችን ለመስራት የገለግል።
#SQL
enables programmers to create, read, update, and delete information in a database. Companies use SQL to gather data.
👇 ለበለጠ መረጃ ተጨማሪ ያንብቡ 👇
http://www.maggiore.net/programming.asp
💌 መረጃዎች ቶሎ ቶሎ እንዲደርሶት የቻናላችንን link ሼር በማድረግ ተባበሩን።
@daily_tech2
❤️ ጥያቄዎች ካሏችሁም፣ ሀሳብ አስተያየታችሁን 👇
👉 @daily_haseb_bot ብትልኩልን እናስተናግዳለን ❤️