ᔑᏆᖇᗩᒍ ቴክ
577 subscribers
412 photos
435 videos
353 files
521 links
ቴክኖሎጂ በፈረው አለምን ለማወቅ ወደኛ እንደ መጡ እርግጠኛ ነን።

እኛን ይቀላቀሉ እና ስለ ቴክኖሎጂ አዳዲስ ዘዴዎችን እና ምክሮችን ይማሩ።
ከሁሉም የቴክኖሎጂ ዜናዎች በዓለም ዙሪያ ያግኙ ፡፡ በቴሌግራም

http://t.me/share/url?url=t.me/daily_tech2
🔶 @yourtech_bot
🔶 @techgroup9
Via siraj
Download Telegram
#PATTERN ወይም #Password የተዘጉ ስልኮች📲 ካለ ምንም ኢንተርኔት🌐 እና ምንም መረጃ ሳናጠፋ እንዴት መመለስ እንደምንችል እናቀርባለን...

🔰ኣስፈላጊ ነገሮች👇

1 aroma file manager በ ሌላ ስልክ📱 ማውረድ ኣለብን

2 ሚሞሪ ካርድ (ያወረድነውን app
የምንናስቀምጥበት)

3 የተዘጋው ስልክ📲

~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~

Step1⃣ aroma file manager ካወረዳቹ ወደ ሚሞሪ ካርዱ ጫኑት እና ካርዱ ወደ ተዘጋው ስልክ ኣስገቡት

Step2⃣ ከዛ ስልኩ #power_off እናረገው እና የ recovery stock ወይም ስልካችን ካጠፋነው ቡሃላ የ power እና የ ድምፅ መጨመርያ ኣንድ ላይ ተጭነን እንቆያለን( እንደ የ ስልኩ ኣይነት ሊለያይ ይችላል)

Step3⃣ ወደ recovery mode ከገባን ቡሃላ የ ድምፅ መጫኞቹ ወደ ላይ እና ታች የ power መጫኛው ደሞ እንደ ok ሁነው ያገለግላሉ

Step4⃣ recovery mode ላይ install zip from sd card የሚለውን ላይ ok/power button እንጫን እና aroma file manager ያስቀመጥንበት folder ገብተን #install እንለዋለን

Step5⃣ ከዛ aroma file manager ከከፈታቹ ቡሃላ ወደ #nevigate የሚለውን ትወርዱ እና automount all devices on start የሚለውን ተጭናቹ ከዛ ዝጉት📵

Step6⃣ step4 ላይ እንዳደረጋችሁት step6 ላይም ድገሙት

Step7⃣ aroma file manager እንደገና ሲከፈት ወደ data folder ከዛ system folder ትገቡ አና 'gesture.key' or 'password.key' የሚል ታገኛላቹ

Step8⃣ ከዛ ያገኛችሁት gesture.key or password.key ኣጥፉት ከዛ ስልካቹ reboot ኣድርጉት

Step9⃣ ስልኩ📲 ሲከፈት የማትረሱትን pattern ወይም password በማስገባት መክፈት ትችላላቹ

Join👉 @daily_tech2
comment👉 @tech_haseb_bot