🤷♂🤷♂ ይህን ያውቃሉ?🤦♀🤦♀
👉👉ከአፕሊኬሽን መጫኛ ስቶሮች አንዱና ዋነኛው ስለሆነው #Google_play_store አንዳንድ ነገሮች
@Newtechnoloy
በአለም ላይ ከ300 በላይ የአንድሮይድ አፕሊኬሸን መጫኛ ስቶሮች በኢንተርኔት
ድህረገፅ ይገኛሉ እነዚህ የአፕሊኬሽን መጫኛ ስቶሮች እራሳቸው አፕሊኬሽን ሆነው በውስጣቸው የተለያየ አይነት የሶሻል ሚዲያ አፕሊኬሽኖች ፣ ጨዋታዎች ፣ ሙዚቃ ፣ ፊልሞች ፣ ቲቪ ፣ መጽሓፍት ፣ መጽሔቶች እና የተለያየ አይነት አፕሊኬሽንን ይይዛሉ
ከእነዚህም ውሰጥ በዋነኝነት የሚጠቀሰው Google play store ነው ከእሱም አለፍ ሲል በአብዛኛው የሀገራችን አንድሮይድ ሞባይል ስልክ ተጠቃሚዎች የሚታወቁት
APKMirror…APKPure….APK Store….Aptoide…. Yalp Store እና
Uptodown App store ናቸው ታዲያ ለዛሬ ከአፕሊኬሽ መጫኛ ስቶሮች አንዱና ዋነኛው ስለሆነው Google play store አንዳንድ ነገሮች ማለት ፈለግን ….እነሆ
Google Play ከዚህ በፊት የቀረበው ከሦስት የተለያዩ ምርቶች ሲሆን እነሱም
Android Market ፣ GoogleMusic እና Google eBookstore በሚል ነበር
በፈረንጆቹ አቆጣጠር በAugust 28, 2008 Android Market (Google play) በጉግል ተዋውቆ October 22 ለተጠቃሚው ቀረበ -በ 2013 ጁላይ በአንድሮይድ ማርኬት ስቶር ውሰጥ የነበረው የአፕሊኬሽን ብዛት አንድ ሚሊየን የነበረ ሲሆን ከዲሴምበር 2009 እስከ ጁን 2019 የአፕሊኬሽኖቹ ብዛት በጎግል ፕሌይ ስቶር ውስጥ 2.7 ሚሊየን ደርሷል የፕሌይ ስቶሩ ተጠቃሚዎች ቁጥር ደግሞ በየወሩ አንድ ቢለየን ሲሆን ብዙ ግዜ በመጫን የታወቀው አፕሊኬሽን TikTok ነው 33 ሚሊየን
ጊዜም ተጭኗል – ከጎግል ፕሌይ ስቶር አፕሊኬሽኖችን መጫን ትልቁ ጠቀሜታው
👇👇👇👇👇👇👇👇
1. አፕሊኬሽን ዴቨሎፐሮች ወደ ፕሌይ ስቶር አፕሌኪሽ ሲያስገቡና እና የአንድሮይድ ስልክ ተጠቃሚዋች ከፕሌይ ስቶር አፕሊኬሽን ሲጭኑ በስቶሩ ስካን ተደርጎ ተፈትሾ ሰለሚገባና ስለሚወጣ ከቫይረስና ከተለያዪ ነገሮች የፀዳ በመሆኑ ነው
2. አፕሊኬሽኖቹ አዲስ ነገር ሲመጣና አፕዴት መደረግ ሲፈልጉ በራሳቸው ማስታወሻ ስለሚሰጡ
3. በፕሌይ ስቶር ላይ ሰለ አፕሌክሽኑ አጠቃቀም አጫጭር መግለጫዎችን
በቪዲዮ መልክ መሰጠቱ 4.አፕሊኬሽኑን ከመጫንዎ በፊት ቀድመው የጫኑት
ተጠቃሚዋች አስተያየት መስጫ ቦታ ላይ አስተያየት እንዲሰጡ በማድረግ ሌሎች ተጠቃሚዎች ግንዛቤ እንዲያገኙ በማድረጉ እና በተለያዪ ነገሮች ተመራጭ ያደርገዋል
ከጎግል ፕሌይ ሰቶር ነፃ አፕሊኬሽኖች ለመጫን
1. ፕሌይ ስቶር አፕሊኬሽን በሞባይል
ስልኩ ላይ እንዳለ ማረጋገጥ በሞባይሉ ውስጥ የተጠቀሰው አፕሊኬሽን ካልኖረ
Google playe Store apk በመፃፍ እና በመፈለግ መጫን
2. Googel play store
የሚለውን አፕሊኬሽን መክፈት
3. Gmail አድሬስ ከእነ ፓስዎርዱ ማስገባት
4. የሚፈልጉትን በመንካት አፕሊኬሽን መጫን።
(ምንጭ የሞባይል ሀኪም)
Join