#Facebook_Hacking
ካለፈው_የቀጠለ
✅የፌስቡክ አድራሻችን መሰረቁን (hacked) መደረጉን እንዴት ማወቅ እንችላለን…
🔰የመረጃ ጠላፊዎች በማንኛውም ሰዓት ወደ ማህበራዊ ትስስር ድረ ገጽ አድራሻችን በመግባት መረጃዎቻችንን
መበርበር እና ገጻችንን በመጠቀም የፈለጉንት ነገር መለጠፍ ይችላሉ።
በመረጃ ጠላፊዎች ሊሰረቅ ይችላል ከሚባሉ የማህበራዊ ሚዲያዎች ውስጥ አንዱ ፌስቡክ ነው።
➡️የኢንተርኔት መረጃ ጠላፊዎች የፌስቡክ አድራሻችንን በተለያዩ መንገዶች በመጠቀም ሰብረው መግባት
እንደሚችሉ ይነገራል።
🔰Hack እንዴት እንደሚደረግ ባለፈው ክፍል አሳይተናል።
➡️ታዲያ እኛም የፌስቡክ አድራሻችን በመረጃ ጠላፊዎች ተሰብሮ ሊሆን ይችላል የሚል ጥርጣሬ እንዲፈጠርብን
ሊያደርጉ የሚችሉ ምልክቶች አሉ።
🔰እነዚህን ለማወቅም በፌስቡካችን በስተቀኝ ጥግ ላይ የሚገኝ ቀስት መሰል ምልክት ስንጫን ከሚመጣልን ዝርዝር አማራጭ ውስጥ “Settings” የሚለውን በመምረጥ በመቀጠልም “Security” የሚለውን በመጫን ከሚመጣልን አማራጮች ውስጥ “Where You’re Logged” በሚለው ፌስቡካችን የት የት አካባቢ ተከፍቷል የሚለውን ማወቅ እንችላለን።
ከነዚህ ስፍራ ውስጥ የማናውቀው ስፍራ እና ተጠቅመን የማናውቅበት የኮምፒውተር ወይም የስልክ አይነት
እንዲሁም የአካባቢ ስም ካለ የፌስቡክ አድራሻችን ስለመሰረቁ አንድ ማሳያ ሊሆን ይችላል ተብሏል።
➡️ይህንን የተጠቀምንበትን ስፍራ እና የተጠቀምንበትን የኤሌክትሮኒክስ እቃ አይነት በሚገልጸው ዝርዝር በስተቀኝ
ላይ ከሚመጣልን ውስጥ “End Activity” የሚለውን በመጫን ጠላፊው ፌስቡካችንን እንዳይጠቀም ማድረግ
እንችላለን የሚለውም ተብራርቷል።
➡️በተጨማሪው ከዚህ በታች ከተዘረዘሩት ውስጥ አንዱ በፌስቡካችን ላይ ከተስተዋለ አድራሻችን ስለመሰረቁ
ምልክት ሊሆን ይችላል እና ብናስተውላቸው… ስማችን፣ የልደት ቀናችን፣ የኢሜይል እዳራሻችን ወይም የይለፍ ቃላችአን ከተቀየረ
• ከኛ እውቅና ውጪ ለማናውቃቸው ሰዎች የጓደኝነት ጥያቄ “friend request” ከተላከ
• ከፌስቡክ አድራሻችን እኛ ያልጻፍነው እና የማናውቀው መልእክቶች ለጓገኞቻችን ከተላከ
✅የፌስቡክ አድራሻችን መሰረቁን እንዳወቅን ምን ማድረግ አለብን…?
➡️ፌስቡካችን የት ቦታ ተከፍቷል የሚለውን በምናይበት ጊዜ ለማስቆም “End Activity” ከተጫንን በኋላ የይለፍ
ቃላችንን ወዲያውኑ መቀየር ይኖርብናል።
እንዲሁም የፌስቡክ አድራሻችን መጠለፉን እንዳረጋገጥን ከፌስቡክ ኩባንያ እገዛ መጠየቅ ይቻላል። ይህም ወደ ፌስቡክ ገጽ በመግባት “I think my account was hacked የሚለውን በመምረጥ በመቀጠል ከሚመጡልን አማራጮች ውስጥ “secure ” የሚለውን መምረጥ ብቻ ይጠበቅብናል።
➡️በዚህ ጊዜም የፌስቡክ ኩባንያ የፌስቡክ አድራሻችን የት ቦታ ተከፍቶ እንዳለ የሚያሳየን ሲሆን፥ በዚህ ጊዜም የግል አድራሻችንን እንዴት ከጠላፊዎች እጅ ማዳን እንደምንችል ቅደም ተከተሎችንም ያስቀምጥልናል።
ቅደም ተከተሎችን በመከተልም ፌስቡካችንን ከጠላፊዎች እጅ ማውጣት እንችላለን።
@daily_tech2