VidMate.apk
7.7 MB
💢ኮምፒውተር💻 ማለት በሰውም ይሁን በፕሮግራም በታዘዘው የተለያዩ #ትእዛዞች መሰረት ስራ የሚያከናውን #ማሽን ነው፡፡ ይህ ስራ ለምሳሌ #ሰነድ ለመጻፍ፣ #ሂሳብ ለማሰል፣ #ኢንተርኔት ለመጠቀም፣ #ለመጫወት ፣ #ፎቶና ቪዲዮ ለማዘጋጀት ወዘተ ሊሆን ይችላል፡፡ ይህንን የስራ ክንውን ለመፈጸም #ኮምፕዩተር #በሶስት ዋና ዋና ክፍሎች ይከፈላል፡፡ ከታች የቀረቡት ሶስቱ መሰረታዊ ክፍሎች ኮምፕዩተሩ እንደ #ኮምፕዩተር እንዲሆንና #ትእዛዞቹም እንዲፈጸሙ ያስችሉታል፡፡ በአይነትም ሆነ በትልቅነት የተለያዩ ኮምፕዩተሮች አሉ፡፡ ለምሳሌ የጭን፣ የቤት፣ የመስሪያ ቤት ኮምፕዩተሮች አሉ፡፡ ከአካል #መጠናቸው፣ ከፍጥነታቸውና ከአቅማቸው ልዩነት በስተቀር መሰረታዊ #አሰራራቸው ይመሳሰላል፡፡
1⃣. አንደኛው
#የውስጥ አካላዊ ክፍሎቹ ለምሳሌ Harddrive HD ፣ #RAM ፣ #Motherboard ፣ #Sound card ፣ #Video card፣ #CPU ይገኙበታል፡፡ እና #የውጭ አካላዊ ክፍሎቹ ደግሞ #Display ፣ #Keyboard ፣ #CD/DVD-rom ፣ #Printer ፣ #Mouse ፣ ይገኙበታል፡፡ የሁሉም የውስጥና የውጭ አካል የጋራ ስም ደግሞ #ሃርድዌር ይባላል፡፡ ይህ ሃርድዌር #በአካል የሚታይና የሚነካ ነው፡፡
2⃣. ሁለተኛው
#አካላዊ ያልሆኑ ፕሮግራም ተብለው የሚጠሩ ናቸው፡፡ እነዚህም ለምሳሌ #ሰነድ መጻፊያዎች፣ #ሂሳብ ማስሊያወች፣ #ኢንተርኔት መጠቀሚያዎ ፣ #ስእል መሳሊያወች፣ #ፎቶና ቪዲዮ ማቀናበሪያወች ወዘተ የሚያገለግሉ ፕሮግራሞች ናቸው፡፡ እንደተጠቃሚው ፍላጎትና ስራ #በመቶና በሺህ የሚቆጠሩ ፕሮግራሞች አሉ፡፡ የሁሉም ፕሮግራሞች አጭር የጋራ ስም #software ሊባል ይችላል፡፡ ሶፍትዌር ልክ እንደ #ሃርድዌር የሚነካና #የሚጨበጥ አይደለም፡፡
3⃣.ሶስተኛው
# Operating System ዋና ዋና ሚና ካላቸው አንዱ ክፍል ነው፡፡ ባጭሩ ዋናው የ #Operating System ስራ ግን #;የኮምፕዩተር የውስጥና #የውጭ አካል እና #ሶፍትዌሮች በአንድ ላይ ተጣጥመው ወይም #እጅና ጓንት ሆነው እንዲሰሩ የሚያስችል ነው፡፡ ለምሳሌ #Windows ፣ #Mac ፣ #Linux የመሳሰሉት #Operating System #አይነቶች ናቸው፡፡
#ኮምፕዩተሩ እንዲሰራ ሶስቱም ክፍሉች ማለትም #አካላዊ ክፍሎቹ፣ #ፕሮግራሞቹና Operating System በአንድ ላይ ተቀናጅተውና #ተስማምተው መስራት አለባቸው፡፡
@daily_tech2