ᔑᏆᖇᗩᒍ ቴክ
699 subscribers
412 photos
435 videos
353 files
520 links
ቴክኖሎጂ በፈረው አለምን ለማወቅ ወደኛ እንደ መጡ እርግጠኛ ነን።

እኛን ይቀላቀሉ እና ስለ ቴክኖሎጂ አዳዲስ ዘዴዎችን እና ምክሮችን ይማሩ።
ከሁሉም የቴክኖሎጂ ዜናዎች በዓለም ዙሪያ ያግኙ ፡፡ በቴሌግራም

http://t.me/share/url?url=t.me/daily_tech2
🔶 @yourtech_bot
🔶 @techgroup9
Via siraj
Download Telegram
#Btc
#bitcoin ክፍል _1

What is #bitcoin ?🤔🙄🤯
#bitcoin ምንድነው?🤷‍♀🤷‍♂🧐

#bitcoin is a cryptocurrency and world wide payment system.
#bitcoin የክሪፕቶሎጂ (ክሪፕቶ ከረንሲ) ሲስተም የሚጠቀም አለም አቀፋዊ ዲጂታል የመገበያያ ገንዘብ ነው፡፡
bitcoin የመጀመሪያው decentralized ወይም አንድ ሰው ብቻ የማይቆጣጠረው ገንዘብ ወይም ስርአት ነው፡፡ በዚህ ስርአት የገንዘብ ልውውጦች peer_to_peer ናቸው ማለትም እኛ በመደበኛው ስርአት ወይም ዲጂታል ባልሆነው ስርአት ገንዘብ ስንለዋወጥ ልውውጡን ለመተግበር ባንክ ቤቶች በመሀል ይገባሉ፡፡ በዚህ ስርአት ግን ያለ ማንም ጣልቃ ገብነት መለዋወጥ ይቻላል ይህም የ ባንኪንግ ስርአቱን ይቀይረዋል ተብሎ ይጠበቃል፡፡ ይህ ልውውጥ verify የሚደረገው በ network nodes አማካኝነት የ ክሪፕቶ ግራፊክ ቴክኖሎጂ በመጠቀም ነው፡፡ ከዚያም በ public distributed ledger ወይም #block_chain ይመዘገባል፡፡

💢በማንና እንዴት ተፈጠረ ?
bitcoin እራሱን #satoshi_Nakomoto ብሎ በሰየመና ማንነቱ ባልታወቀ ግለሰብ እንደ open source software ሆኖ በ2009 G.C ተለቀቀ #bitcoin በመጀመሪያ እሚገኘው እንደ reward በ mining ፕሮሰስ ነው፡፡
እ.ኤ.አ በ2015 100,000 ነጋዴዎች እንደ ክፍያ ገንዘብ ተቀብለውታል፡፡
በ ካምብሪጂ ዩኒቨርሲቲ በተሰራ አንድ ጥናት #bitcoin በ2017 እ.ኤ.አ 2.8 እስከ 5.8 million እሚደርሱ ክሪፕቶከረንሲ ዋሌት ይኖራሉ ሲል ግምቱን አስቀምጧል፡፡
ይቀጥላል ግን 👍 የለም እረ ንኳት ይመቻቹህ
Share @techtalknew
@techtalknew
#Bitcoin ክፍል 1


#Bitcoin ማን ፈጠረው?

#Bitcoin በ2009 እ.ኤ.አ ማንነቱ እስካሁን በማይታወቀው ነገርግን እራሱን #Satoshi_Nakomoto እያለ በሚጠራው ሰው የተፈጠረ ይህም ግለሰብ ብዙ የኮምፒውተር ሳይንቲስቶች ያልቻሉትን ነገር ፈጥሯል። ይህም ፈጠራ አንድን ነገር ኮፒ ሳይደረግ ለሌላ ሰው መላክ ነው።ከዚህ ፈጠራ በፊት ማንም ማንኛውንም ነገር/file/ ለሌላ ሰው ሲልክ እራሱ ጋር ኮፒ ሳያስቀር መላክ አይችልም። ለምሳሌ email ወይም telegram ተጠቅመን file ስንልክ እራሳችን ጋር ኮፒው ይቀራል።#satoshi ይህንን ችግር ፈቶታል።

#Bitcoin ምንድነው ?

#Bitcoin ከዲጂታል መገበያያ ገንዘቦች ውስጥ የመጀመሪያው ነው። በመሀል የማንም ጣልቃ ገብነት የሌለው ሲሆን #peer_to_peer በመባል ይታወቃል ይህም ሰውለሰው ማለት ነው። ሰለዚህ በባንኮች እና በደላሎች ጣልቃ ገብነት ምክንያት የምናጣውን ገንዘብ እናተርፋለን።
To be Continue... ከኛ ጋር ይሁኑ👍
#computer #tricks #Crypto #Currency #Bitcoins
ማንኛውም ጥያቄ፣ሀሳብ፣አስተያየት ያለው በዚ በኩል ያድርሱን ◌○◊◎◍✦❖👇
👉 ግሩፕ @techgroup9