ᔑᏆᖇᗩᒍ ቴክ
755 subscribers
412 photos
435 videos
353 files
520 links
ቴክኖሎጂ በፈረው አለምን ለማወቅ ወደኛ እንደ መጡ እርግጠኛ ነን።

እኛን ይቀላቀሉ እና ስለ ቴክኖሎጂ አዳዲስ ዘዴዎችን እና ምክሮችን ይማሩ።
ከሁሉም የቴክኖሎጂ ዜናዎች በዓለም ዙሪያ ያግኙ ፡፡ በቴሌግራም

http://t.me/share/url?url=t.me/daily_tech2
🔶 @yourtech_bot
🔶 @techgroup9
Via siraj
Download Telegram
#በቴሌግራም በየቀኑ የሚላኩ የመልእክት ብዛት:15 ቢሊዮን መልዕክቶች። #በዓለም ዙሪያ 365 ሚሊዮን የቴሌግራም ተጠቃሚዎች አሉ።
#JOIN AND #SHARE US
👇👇👇👇👇👇
@daily_tech2
@techfact1
@tech_haseb_bot
📝የቻናላችን አባላት ሊያውቋቸው የሚገቡ ነገሮች | ለጥንቃቄ 🚸
©tech talk with @siraj_hu

#በቴሌግራም Bitcoin የሚባል ነገር አትሞክሩ ሰዓታችሁን አታባክኑ።
❗️Final Corrupt ያደረገ ሚሞሪ አይስተካከልም
❗️የሚሞሪ ካርድን የመያዝ አቅም መጨመር አይቻልም | 2GB ወደ 4GB never
❗️ኢትዮጵያ ውስጥ ለጊዜው ነፃ ኢንተርኔት መጠቀም አይቻልም | ቴሌ አንዳንድ ኮንፊገሬሽኖችን Block አርጓቸዋል | ሲሰራ እናሳውቃለን
❗️ቴሌግራም ላይ ያሉ ያለምንም Description የሚለቀቁ አፖችን install አታድርጉ
❗️Online ብር መስራት የምትፈልጉ በመጀመሪያ Verified የሆነ Paypal Account ያስፈልጋችኋል | በWestern Union ምናምን የሚባለው Totally Scam🚸
❗️ብር እንከፍላለን የሚሉ ዌብሳይቶችን ሳታረጋግጡ ጊዜአችሁን አታባክኑ
❗️በቴሌ Package ሲስተም አትጠቀሙ | ከባድ የዘረፋ ሲስተም ነው
❗️በአሁን ሰዓት Bitcoin በቀላሉ ማግኘት አይቻልም | ቢትኮይን ከ Diamond በልጧል
❗️ያገኛችሁትን አፕ ሁሉ ስልካችሁ ላይ install አታድርጉ | Auto Rooter የሆኑ Malicious Applicationኖች እየተበራከቱ ነው!
❗️ይህንን ቻናል Leave አታድርጉ ይጠቅማችኋል😂😎
👇👇👇👇👇👇👇👇
©@daily_tech2
#Telegram

📌የቴሌግራም ወርሃዊ ተጠቃሚዎች ቁጥር 400,000,000 መድረሱን ድርጅቱ አስታውቋል። በቅርቡ አሁን ባለው አገልግሎት ላይ ተጨማሪ ይዘቶችንም እንደሚያካት ይጠበቃል። ድርጅቱ በ2022 1 ቢሊዮን ተጠቃሚዎች እንዲኖሩት እየሰራ ነው።

💢በነገራችን ላይ #በኢትዮጵያም የቴሌግራም ተጠቃሚ ቁጥር በፍጥነት እየጨመረ ነው። ከፍተኛ ተጠቃሚ ካለባቸው ሀገራትም አንዷ እንደሆነች ይነገርላታል፤ በሀገሪቱ ምን ያህል ተጠቃሚ እንዳለ የሚያሳይ አሁናዊ ማስረጃ ባይኖርም።

💢ከዚህ ቀደም #በቴሌግራም ላይ እንቅስቃሴ የማያደርጉ የመንግስት መስሪያ ቤቶች ፣ ሚዲያዎች ፣ ታዋቂ ሰዎችም በስፋት እየተቀላቀሉ ይገኛሉ።

💢አሁን ደግሞ የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ባመጣው ችግር ምክንያት ትምህርት ቤቶች ተማሪዎቻቸውን በቴሌግራም እያስተማሩ እንደሆነም እየሰማን ነው።

💢ለመሆኑ ይህን ያህል ለምን ተወደደ ?

ከምንም በላይ ደህንነቱ የተጠበቀ ነው።

ብዙ ወጪ አያስወጣም፤ በቀላሉ አገልግሎት ይሰጣል። ኔትዎርክ ደካማ በሆነባቸው ቦታዎች ላይም ለመጠቀም አያስቸግርም።

ማንም ሰው የፈለገው ብቻ መልዕክት ነው የሚደርሰው ፤ ያለፍላጎቱ ምንም መልዕክት እንዳይደረሰው ማድረግ ይችላል።

ተጠቃሚዎች እርስ በእርስ የሚሰዳደቡበት ዕድል እጅግ በጣም አነስተኛ ነው ፤ ፈልገው ወደ ግሩፖች እና ቻናሎች ካልገቡ በስተቀር።

የምልዕክት ልውውጥ ቀልጣፋ ነው። በአነስተኛ ገንዘብ የፈለግነውን ፋይሎችን ለመላላክ አመቺ ነው።

ሌሎችም በተጠቃሚዎች በኩል የሚሰጡ ምክንያቶች ብዙ ናቸው!

credit© ethiotechs

@daily_tech2
#በቴሌግራም ብር መስራት ለምትፈልጉ በሙሉ አሪፍ Bot ይዜላቹ ቀርቢያለው ከታች ያለውን ሊንክ ተጭናችሁ የሚመጣላችሁን START ማለት ብቻ ነው ከናንተ የሚጠበቀው
START
ሊንክ 👇👇👇👇👇👇
https://t.me/yourtech_bot
#በቴሌግራም ብር መስራት ለምትፈልጉ በሙሉ አሪፍ Bot ይዜላቹ ቀርቢያለው ከታች ያለውን ሊንክ ተጭናችሁ የሚመጣላችሁን START ማለት ብቻ ነው ከናንተ የሚጠበቀው
START
ሊንክ 👇👇👇👇👇👇
https://t.me/yourtech_bot
#በቴሌግራም ብር መስራት ለምትፈልጉ በሙሉ አሪፍ Bot ይዜላቹ ቀርቢያለው ከታች ያለውን ሊንክ ተጭናችሁ የሚመጣላችሁን START ማለት ብቻ ነው ከናንተ የሚጠበቀው
START
ሊንክ 👇👇👇👇👇👇
https://t.me/yourtech_bot
#በቴሌግራም ብር መስራት ለምትፈልጉ በሙሉ አሪፍ Bot ይዜላቹ ቀርቢያለው ከታች ያለውን ሊንክ ተጭናችሁ የሚመጣላችሁን START ማለት ብቻ ነው ከናንተ የሚጠበቀው
START
ሊንክ 👇👇👇👇👇👇
https://t.me/yourtech_bot