ᔑᏆᖇᗩᒍ ቴክ
770 subscribers
412 photos
435 videos
353 files
519 links
ቴክኖሎጂ በፈረው አለምን ለማወቅ ወደኛ እንደ መጡ እርግጠኛ ነን።

እኛን ይቀላቀሉ እና ስለ ቴክኖሎጂ አዳዲስ ዘዴዎችን እና ምክሮችን ይማሩ።
ከሁሉም የቴክኖሎጂ ዜናዎች በዓለም ዙሪያ ያግኙ ፡፡ በቴሌግራም

http://t.me/share/url?url=t.me/daily_tech2
🔶 @yourtech_bot
🔶 @techgroup9
Via siraj
Download Telegram
በህንድ ሲም የሚቀበል ነጠላ ጫማን ለኩረጃ ሊያውሉ የነበሩ ተፈታኞች በቁጥጥር ስር ዋሉ።

በህንድ ራጃስታን ግዛት ከዚህ ቀድም ከፍተኛ ጥቅም ያስገኛል የተባለውን የመምህራን ፈተናን ለመስጠት በሚል ኢንተርኔት ቢቋረጥም የኩረጃ መልኩ ተቀይሯል።ነጠላ ጫማን በብሉቱዝ በማገናኘት ፈተናውን ቀድመው ተፈትነው የወጡ ተፈታኞች ውስጥ ላሉ ጓደኞቻቸው መልስ እንዲነግሩ ተደርጎ ተመቻችቷል።

በዚህም መሰረት ነጠላ ጫማው ሲም የሚቀበል ሲሆን በአይን ለማየት እጅግ አዳጋች የሆነ ቀጭን የጆሮ ማዳመጫ በጆሮዋቸው በማድረግ ወደ መፈተኛ ክፍል ያመራሉ።አንዳንዶቹ የጆሮ ማዳመጫውን በጊዜያዊነት በጆሮዋቸው ውስጥ ለማስቀበር ሲሞክሩ እንደነበረም ተሰምቷል።ከውጪ ስልኩ ሲደወልላቸው በእግር ጣታቸው ስልኩን ያነሳሉ።

ለአንድ ነጠላ ጫማ 600ሺ ሩፒ ወይም 8ሺ ዶላር ይጠየቅበታል።በዚህ ድርጊት እጃቸው አለበት የተባሉ አደገኛ ወንጀለኞች በቁጥጥር ስር ውለዋል።ህንድ ተፈታኞች ነጠላ ጫማ አድርገው ወደ መፈተኛ ክፍሎች እንዳይገቡ ከልክላለች።

via #tikvah

#እባኮትን ለጓደኛዎ #Share ያድርጉ‼️
  ┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈