ᔑᏆᖇᗩᒍ ቴክ
730 subscribers
412 photos
435 videos
353 files
520 links
ቴክኖሎጂ በፈረው አለምን ለማወቅ ወደኛ እንደ መጡ እርግጠኛ ነን።

እኛን ይቀላቀሉ እና ስለ ቴክኖሎጂ አዳዲስ ዘዴዎችን እና ምክሮችን ይማሩ።
ከሁሉም የቴክኖሎጂ ዜናዎች በዓለም ዙሪያ ያግኙ ፡፡ በቴሌግራም

http://t.me/share/url?url=t.me/daily_tech2
🔶 @yourtech_bot
🔶 @techgroup9
Via siraj
Download Telegram
#Special_tip

✈️AIRPLANE MODE ላይ ማድረግ የሚሰጠንን ጥቅሞችን ነዉ👇👇👇👇👇👇👇

🔵AIRPLANE MODE🔵

#1=> ✈️airplane mode አርገን ቻርጅ ስንሰካ የቻርጀሩን ፍጥነት በ20% ይጨምራል።

#2=>✈️በስልካችን ላይ ሚመጡ ማስታወቂያዎች(ADS) ያቆማሉ።

#3=>✈️Airplane mode አድርገን Candy crush ስንጫወት ሰአት አይቆጥርም ማለትም Life አያልቅብንም።

💢💢💢💢💢💢💢💢💢💢💢💢💢💢💢💢💢💢

⚠️መረጃዎች ቶሎ ቶሎ እንዲደርሳችሁ ቻናላችንን #Mute ያደረጋችሁት #UNMUTE በማድረግ ተባበሩን🙏🙏🙏"

⚠️መረጃዎችን ለወዳጅዎ 👥 ያጋሩ።

⚠️አስተያየትዎን @xegakibot ላይ ያድርሱን በደስታ እንቀበላለን።

⚠️ጥያቄ ካለዎት @techinfogroup ላይ ይላኩልን።

*******************
🌐ዘመኑ #የቴክኖሎጂ ነው 📲 ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ💻

@techtalknew
#zetechman
⚡️ዛሬ ይዘንላችሁ የመጣነው ብዙዎቻችሁ በተደጋጋሚ በጠየቃችሁን መሰረት እንዴት አድርጋችሁ ቴሌግራማችሁን ሴክሬት እንደምታደርጉ እናሳያችኋለን
#steps👇👇👇
1⃣ goto setting

2⃣ Privacy and security



2⃣ Pass code lock



3⃣ Off on



4⃣ Enter pass code

*finished*

💢💢💢💢💢💢💢💢💢💢💢💢💢💢💢💢💢💢

⚠️መረጃዎች ቶሎ ቶሎ እንዲደርሳችሁ ቻናላችንን #Mute ያደረጋችሁት #UNMUTE በማድረግ ተባበሩን🙏🙏🙏"

⚠️መረጃዎችን ለወዳጅዎ 👥 ያጋሩ።
**********************
🌐ዘመኑ #የቴክኖሎጂ ነው 📲 ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ💻

@daily_tech2
@daily_tech2
"https://hcumoney.xyz/605266544502228

#ውሸት_ነው

💢እንደዚህ አይነት ገንዘብ እንሰጣለን የሚሉ ብዙ ሀሰተኛ #ዌብሳይቶች ሞልተዋል።

💢1 ጊዜ ዌብሳይቱ ከተለቀቀ በኋላ ብዙ ሰዎች #ሼርበስራቸው ይደራረጉታል።

ለምሳሌ፦ 1ሰው ቢመዘገብ ገንዘቡን ለማውጣት #40ሰው ማስመዝገብ አለብህ ቢባል እነዛ 40 ሰዎች ሁሉም ሌሎች 40... 40 ሰዎችን ያስመዘግባሉ።

በዚህ ጊዜ የመጀመሪያው ሰው የዌብሳይቱን ሀሰተኝነት በስሩ ካሉት ሰዎች ቀድሞ ይረዳል🤦‍♂፤ሰዎች ነገር ግን አንዴ ሊንኩ ስለተሰራጨ ስለሀሰተኝነቱ ለማስረዳት ጊዜው ይረፍዳል።‼️

💢 ሊንኩን #በቀናት ውስጥ በሺዎች የሚቆጠሩ ያሰራጩታል፤ ስለዚህም ከዚህ በፊት በሌሎች ሀሰተኛ ዌብሳይቶች ላይ እንዳደረግነው 1በ1 ከማስረዳት እንዲህ ብዙዎች የሚከታተሉት #ቻናል ላይ ማስረዳት ተመራጭ ነው።

💢ለወደፊቱ ጭራሽ ባትሞክሩት እመክራለሁ፤ እንሰጣችኋለን የምትባሉት ገንዘብ መጠንኮ ያስቃል😂😂 እንኳን ለናንተ ሊሰጧችሁ ይቅርና እራሳቸውም አያገኙትም።

‼️በነገራችን ላይ የብዙዎቻችሁ ኢሜይል አካውንት ተመዝግቧል... የምላችሁ ከገባችሁ ደንግጣችኋል😉 በ1 ሰው ጥፋት የተነሳ የብዙዎች ኢሜይል አካውንት አደጋ ውስጥ ይገባል፤ የብዙዎች ጊዜና ገንዘብ ይጠፋል።

‼️ለማንኛውም #የኢሜይል ፓስወርዳችሁን ቀይሩ። ዩቲዩብ እና የመሳሰሉ ሌላ አስፈላጊ አካውንቶችን በዚሁ ኢሜይል አካውንት በፍፁም አትክፈቱ።

💢ለወደፊቱ እንደዚህ አይነት ስራ ስሩ ስትባሉ #በፍፁም እንዳትቀበሉ፤ ልፋት ብቻ ነው የምታተርፉት።

‼️‼️ከዚህ በኋላ ስለየትኛውም እንደዚህ አይነት ዌብሳይት ፕሮግራም አልሰራም... ስራችሁ ያውጣችሁ።

💢💢💢💢💢💢💢💢💢💢💢💢💢💢💢💢
@daily_tech2
⚠️መረጃዎች ቶሎ ቶሎ እንዲደርሳችሁ ቻናላችንን #Mute ያደረጋችሁት #UNMUTE በማድረግ ተባበሩን🙏🙏🙏"
@daily_tech2
⚠️መረጃዎችን ለወዳጅዎ 👥 ያጋሩ።
@daily_tech2
********************
🌐ዘመኑ #የቴክኖሎጂ ነው 📲 ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ💻
@daily_tech2
@daily_tech2
@daily_tech2
📌#Termux ምንድነው?

Termux ማለት በLinux ላይ የተመሰረተ የ AndroidHacking መተግበሪያ ሲሆን #CommandLineInterfaሱ ለተጠቃሚው እንዲታይ ሆኖ የተሰራ ነው! የተለያዩ ኮማንዶችን በመፃፍ የተለያዩ ነገሮችን #ሀክ ማድረግ እንችላለን!

Termux ተጠቅመን

◾️ Brute Force Hacking
◾️ Social Enginnering
◾️ Web Hacking
◾️ SMS Hacking
◾️ Call Logs Hacking
◾️ Android Camera Hacking
◾️ Web cam Hacking
◾️ Password Attacking
◾️ IP tracking
◾️ Wifi Hacking... ወዘተ ማድረግ እንችላለን!

Termux በሁለት አይነት #Device ይሰራል! #Root ባልሆነና #Root በሆነ ስልክ ላይ!
:
5.0 በላይ ቨርዥን ያላቸው ስልኮች ያለ #ሩት #Access መጠቀም ይቻላል! ከዛ በታች የሆኑት ደግሞ #RootAccess የሚጠይቁ ናቸው!

⚠️አፑን ከ #Playstore ማግኘት ትችላላችሁ👍 እኛ ምንልክላችሁ ላይሰራ ይችላል።

🌍🌍🌍🌎🌎🌏🌎🌏🌎🌏🌍🌍🌍

🔊መረጃዎች ቶሎ ቶሎ እንዲደርሳችሁ ቻናላችንን #MUTE(🔇🔕) ያደረጋችሁት #UNMUTE(🔊🔔) በማድረግ ተባበሩን🙏🙏🙏🙏🙏

📜ℹ️መረጃዎችን ለወዳጅዎ 🗣👥 ያጋሩ።

@sirajTech
🚨🚨ማስጠንቀቂያ🚨🚨

‼️የቴሌግራምን #ሎጎ Profile Picture አድርጋችሁ: telegram operator, telegram manager, Telegram, ... እነዚህንና የመሳሰሉ ስሞች የምትጠቀሙ ሰዎች ቴሌግራም አካውንታችሁን ያለምንም ማስጠንቀቂያ #Delete አድርጎ በድጋሚ እንዳትከፍቱም #Ban እንደሚያደርጋችሁ እወቁ።

📌ግሩፑ ላይ ከሚመጡ ጥያቄዎች መካከል #Ban ተደረኩ ምን ላድርግ የሚል እየበዛ እያየን ስለሆነ ነው፤ ያው የመመለስ እድሉ ጠባብ ቢሆንም አስተዛዝናችሁ #Email ላኩላቸው ለአንዳንዶች እየመለሱ ነው።

📌መረጃዎችን ለወዳጅዎ 🗣👥 ያጋሩ።

📥መረጃዎች ቶሎ ቶሎ እንዲደርሳችሁ ቻናላችንን #MUTE(🔇🔕) ያደረጋችሁት #UNMUTE(🔊🔔) በማድረግ ተባበሩን🙏
በስህተት #Mute ያደረጋችሁን #UnMute እያረጋችሁን!
👉 ከስር #UnMute የሚል ካለ አንዴ ንኩት #Mute ማለቱን አረጋግጡ።
👍 #Mute የሚል ከሆነ አትንኩት!