ᔑᏆᖇᗩᒍ ቴክ
755 subscribers
412 photos
435 videos
353 files
520 links
ቴክኖሎጂ በፈረው አለምን ለማወቅ ወደኛ እንደ መጡ እርግጠኛ ነን።

እኛን ይቀላቀሉ እና ስለ ቴክኖሎጂ አዳዲስ ዘዴዎችን እና ምክሮችን ይማሩ።
ከሁሉም የቴክኖሎጂ ዜናዎች በዓለም ዙሪያ ያግኙ ፡፡ በቴሌግራም

http://t.me/share/url?url=t.me/daily_tech2
🔶 @yourtech_bot
🔶 @techgroup9
Via siraj
Download Telegram
✳️ Telebirr

▪️ነፃ 15birr ካርድ ለሚፈልግ

ይሄ አዲሱ የቴሌ መተግበሪያ ነው ቴሌብር ይሰኛል የተለያዩ አገልግሎቶችን በቀላሉ ለማግኘት ይጠቅማል እና ለመጀመሪያ ጊዜ ስትመዘገቡ ነፃ 15birr ይሰጣችኋል አጠቃቀሙ ቀላል ነው ከፍታችሁ #Create account ማለት ነው ስትጨርሱ ብሩን ይልክላችሆል።
@sirajtech
ኢትዮ ቴሌኮም ትናንት ምሽት የተፈጠረው የኢንተርኔት መቋረጥ ከእኔ እውቅና ውጭ ነው አለ

ከትናንት ግንቦት 8 ቀን 2013 ዓ.ም ሌሊት ጀምሮ በኢትዮጵያ ሁሉም ቦታዎች ፌስቡክን ጨምሮ ኢንስታግራም ዋትስ አፕ እና ሌሎች የማህበራዊ ትስስር መገልገያዎች ተቋርጠው ነበር።
ይህን ተከትሎ አል ዐይን አማርኛ ስለ ጉዳዩ የጠየቀው ኢትዮ ቴሌኮም አገልግሎቱ ከኩባንያው እውቅና ውጭ መቋረጡን አስታውቋል፡
ይሁንና ከትናንት ሌሊት አንስቶ እስከ ዛሬ ረፋድ ድረስ በተወሰኑ የማህበራዊ ትስስር መገልገያዎች ላይ ተቋርጦ የነበረው የኢንተርኔት አገልግሎት መመለሱን ገልጿል።
አገልግሎቱ ዛሬ ከረፋድ 4፡30 ጀምሮ ወደ ነበረበት መመለሱንም ነው ኩባንያው ያስታወቀው።
🔐ቴሌግራምን hack እንዳይደረግብዎ ይፈልጋሉ?

ሁላችሁም የኔ ቻናል ተከታዮች ቴሌግራማችሁን Secured ማድረጋችሁን አትርሱ አትጎዱም።

📿መፍትሄውን እነሆ


❖ቴሌግራም ማለት እንደ ማንኛውም የ messaging application ነው ማለትም እንደ⇝whatsapp, viber, imo, tango.....etc
📌ቴሌግራም እንደ whatsapp, viber,imo...ሁሉ በቀላሉ በ "sms-based verification process" hack ሊደረግ ይችላል

ይህ ዘዴ ሌሎች hack ማድረጊያ hacking Tricks ሳያስፈልገን አፕሊኬሽኖች በመጠቀም
ማለትም የራሳችን ቴሌግራም አፕሊኬሽን ላይ ወይም pc ላይ ቴሌግራም install በማድረግ የምንፈልገውን ቁጥር በማስገባት ኮዱን ካስላክን ብኋላ ኮዱን የምናገኝበት አጋጣሚ ካለ....

በመጀመሪያም ይህ መሆኑን እና አለመሆኑን ለማረጋገጥ አሁን step by step ተከታተሉ
❶Telegram⇢seting⇢privecy and security⇢active session ላይ በመግባት በእናንተ አካውንት የገባ ሰው እንዳለና እንደሌለ ማወቅ ያስችላል።

■Note: እራስዎ በሌላ አፕ ከገቡም ያመጣልዎታል ስለዚህ በደንብ ይመልከቱ።

📌ከዛም Terminate all other sessions ክሊክ በሉት።
☛ ይህ ሚጠቅመው በሌላ ስልክ የእናንተን አካውንት የሚጠቀም ሰው ካለ remove ያደርገዋል።

⓶ Security ደግሞ ለማጠናከር
seting⇢privecy and security⇢two step verification⇢set aditional pasword ከዛ የፈለጉትን password ***..ግን የ gmail አካውንት ሊኖራቹ ይገባል።

❖ ይህ ጠንካራ የሚባለው #የቴሌግራም security ነው።

❖ የሚጠቅመው እንደፌስቡክ ሁላ በሌላ ስልክ ስንገባ password ይጠይቀናል (log in) እያልን ነው የምንገባው ማለት ነው።
====================
❖ ሌላ ሰው በsms የተላከውን ኮዳችሁን አግኝቶ እንኳ ቢከፍተው
ወደቴሌግራማችሁ በጭራሽ መግባት አይችልም።
====================
❖ ማንም ሰው ለመግባት በኢሜል የሰጣችሁት ኮድ ማወቅ ስለማይችል በጭራሽ መግባት አይችልም።

⚠️የፃፋችሁትን password እንዳትረሱት።

⚠️ከላይ ያሳየናችሁ ዘዴ ቴሌግራማችሁን በቀላሉ ኮዱን ወስደው በናንተ ቁጥር እንዳይጠቀሙ ነው እንጂ የተለያዩ hacking ዘዴን በመጠቀም ሃክ ከመደረግ አያግደውም::
አዲሱ ቴሌግራም መጣላችሁ። ሁሉግራም ተለቀቀ 🎉!

ብዙ አስደሳች ነገሮችን ይዞ!

➢ • በቀላሉ እቃ መግዛት እና መሸጥ የሚችሉበት
➢ • ስቶሪ ( Story ) ማጋራት የሚችሉበት
➢ • ፕሮፋይል ፎቶዎችን ላይክ የሚያደርጉበት
➢ • የተላከሎትን መልእክት ወደ ፈለጉበት ቋንቋ የሚተረጉሙበት
➢ • በአቅራቢያዎ ያለን የሁሉግራም ተጠቃሚ ማውራት ይሚችሉበት
እና ብዙ ሌሎችም ነገሮችህን ያካተተ....

HULUGRAM ን ያውርዱ እና የቴሌግራም አጠቃቀሞን ያሻሽሉ

አፑን ከታች ያገኙታል👇
Hulugram.apks
37.3 MB
✳️Hulugram app ለጠየቃኝ ይሀው Download አድርጋቹ መጠቀም ትችላላችሁ።

🔺Play Store link🔻
https://play.google.com/store/apps/details?id=plus.ride.huluchat
Forwarded from Yohannes Bimrew - ዮሐንስ ቢምረው (Yohannes Bimrew - ዮሐንስ ቢምረው)
ከመጀመሪያ ጊዜ ብቻን አውሮፕላን በረራ (Solo Flight) መልስ...
@Yohannesbimrew
SHARE SHARE SHARE
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭
📣 @sirajtech
👥 @techgroup9
📩 @tech_haseb_bot
▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
🧲JOIN🧲SIRAJ TECHNOLOGY 💻
በስህተት #Mute ያደረጋችሁን #UnMute እያረጋችሁን!
👉 ከስር #UnMute የሚል ካለ አንዴ ንኩት #Mute ማለቱን አረጋግጡ።
👍 #Mute የሚል ከሆነ አትንኩት!
#ጥቆማ
በፊት የምናዉቀዉ ምርጡ ቪድዮ ማውረጃ ቦት @utubebot በ copyright ምክንያት ተዘግቷል።በመሆኑም የቦቱ ዲቭሎፐሮች የዛኑ ቦት copy ሰርተውልናል😊
ቦቱ ይሄው 👉 @utuberabot

አጠቃቀሙ እንደ @utubebot ነው። እናመሰግናለን ይሄን ለሰራቹ ዲቭሎፐሮች🙏
#share
Channel - SHARE SHARE SHARE
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭
📣 @sirajtech
👥 @techgroup9
📩 @tech_haseb_bot
▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
🧲JOIN🧲SIRAJ TECHNOLOGY 💻

Group - @Technology_for_Ethiopia
✳️ Cyber News

🔻America Pipeline በተባለ ትልቅ የነዳጅ ድርጅት ላይ በደረሰ የሳይበር ጥቃት ካምፓኒው መሉ ሲስተም ና ኮምፒውተሮች ከጥቅም ውጭ Shut down ሆነዋል ሀላፊነቱንም DarkSide የተባለ የሀኪንግ ግሩፕ ወስድዋል

🔻ካምፓኒውን ያጠቁት Ransomware በተባለ method ነው። ካምፓኒው በቀን ብቻ 100ሚሊየኖን ጋሎን ያመርት ነበር።

© Source BBC

⚠️Join & Share
SHARE SHARE SHARE
▬▬▬
▬▬▬▬▬▬▬▬▬
▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭
📣 @sirajtech
👥 @techgroup9
📩 @tech_haseb_bot
▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
🧲JOIN🧲SIRAJ TECHNOLOGY 💻
✳️ የሰማይ ላይ ማስታወቂያ ( QR Code)

◽️ከቀናት በፊት አንድ QR code በምስሉ ላይ እንደምታዩት ቻይና ሻንጋይ ከተማ ሰማይ ላይ ታይቶ ነበር። QR ኮዱ ሰማይ ላይ የተንፀባረቀው በድሮን አማካኝነት ነበር።

◽️ሰማይ ላይ የተንፀባረቀው ይህ QR ኮድ ሰዎች በስልካቸው ስካን (Scan) ሲያደርጉት የቪድዮ ጌም ዳውንሎድ ማድረግ ያስችላል።

ምንጭ : Unknown Facts

አዲሱን የዩቲዩብ ቻናሌን Subscribe አድርጋቹ የደውል ምልክቷን መጫን እንዳርሱ
SHARE SHARE SHARE
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭
📣 @sirajtech
👥 @techgroup9
📩 @tech_haseb_bot
▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
🧲JOIN🧲SIRAJ TECHNOLOGY 💻
▫️TELEBIRR

📌 ቴሌ በቅርብ ያስጀመረው telebirr የቴሌግራም ቻናል ጆይን በማለት ብቻ የ15 ብር ካርድ በነፃ ይበረክትሎታል!

‼️ልብ ይበሉ‼️ ይሄ ስጦታ ለ 1 ሳምንት ብቻ ነው የሚቆየው። ስለዚህ ፈጥነው join ያድርጉ!

🤝ደንብና ግዴታዎች ተፈፃሚነት አላቸው🤝
😱ይገርማል
ፖሊሶች አንዳንድ ጊዜ ተጠርጣሪ ግለሰብ ከቁጥጥር ውጪ ሲሆኑ የሚጠቀሟት ይቺ (Tazer) ባለ ኤሌክትሪክ ሽጉጥ ስትሆን እስከ 11 ሜትር ድረስ በመተኮስ እና በተጠርጣሪው ሰውነት ላይ በመሰካት ሙሉ ሉሙሉ ራሱን እንዲስት በማረግ ያስወድቃል። በተጨማሪም 50,000 ቮልት ኤሌክትሪክ የምታመነጭ ሲሆን 😱ነገር ግን ሰውን በጭራሽ አይገልም።
ይህንን ያውቃሉ
የአለማችን ውዷ ሞተር ሳይክል (Ecosse ES1 Superbike) 250 mile p/hour የመጓዝ ፍጥነት ሲኖረውም ሙሉ ለሙሉ አካሏ ከ ካርቦን ፋይበር የተሰራ ነው። ዋጋውም $3.6 ሚሊዮን የአሜሪካን ዶላር ታወጣለች። ስትታይ ግን ያን ያህል ውድ አትመ
😱ይገርማል😱
RoboBee የተሰኘችው ይህቺው በራሪ ሮቦት አለም ላይ በትንሽነቷ
ተወዳዳሪ አልተገኘላትም። 3 ሴ.ሜ (1.2 ኢንች) እንዲሁም 80
ሚሊግራም ብቻ ትመዝናለች። ክንፏም በሰከንድ 120 ጊዜ የመርገብገብ አቅም አለው። ባትሪ የመሸከም አቅም ሰለ ሌላት በኤሌክትሪክ ሽቦ ታግዛ ትበራለች።
#Money_Heist🎭

🎬ብዙዎቻችን በፍቅር ምንወደው በተከታታይ ፊልም #Money_Heist የመጨረሻው ክፍል በፈረንጆቹ 2021 አ.ም አጋማሽ (ብዙዎች እንደገመቱት በኛ ሀምሌ ወር ውስጥ) እንደሚለቀቅ ታውቋል።

እንደስካሁኖቹ 8 ሳይሆን 10 ክፍል አለው።

#Share
✔️✔️☑️☑️✔️✔️☑️☑️✔️✔️☑️☑️

* Founder of Apple Computers – Steve Jobs.
* Founder of Artificial Intelligence – John McCarthy.
* Founder of Bluetooth – Ericsson
* Father of Computer – Charles Babbage.
* Father of ‘C’ Language –Dennis Ritchie .
* Founder of Email – Shiva Ayyadurai.
* Founder of Google – Larry Page and Sergey Brin.
* Founder of Internet – Vint Cerf.
* Father of ‘Java’- James Gosling.
* Father of JQuery – John Resig .
* Founder of Keyboard –Christoper Latham Sholes.
* Founder of Linux – Linus Torvalds.
* Founder of Microsoft – Bill Gates and Paul Allen.
* Founder of Mobile Phones – Martin Cooper.
* Founder of Mouse – Douglas Engelbart.
* Founders of Oracle – Ed Oates, Larry Ellison, Bob Miner.
* Founder of Php – Rasmus Lerdorf.
* Founder of USB – Ajay V.Bhatt.
* Founder of WWW – Tim Berners-Lee.
* Founder of Yahoo – Jurry Yang and David Filo.

🙏🙏🙏Thanx all🙏🙏🙏
አውሮፕላኖች ለምን ለተሳፋሪዎች ፓራሹት የላቸውም?
🛫🛫🛫🛫🛫🛫🛫🛫🛫🛫🛫🛫🛫🛫🛫🛫🛫

🛫 አብዛኛወቹ አውሮፕላኖች 35,000 ጫማ ከፍታ ላይ ይበራሉ ፡፡ በዚያ ከፍታ ላይ ከአውሮፕላን ለመውጣት ከተሞከረ ወዲያውኑ የመሞት እድሉ ከፍተኛ ነው ፡፡ ምክንያቱም በዚያ ከፍታ ላይ ያለው የአየር ግፊት በጣም ዝቅተኛ ስለሆነ ወዲያውኑ ሳንባ ይፈነዳል ፡፡

🛫ምንም እንኳን በፍጥነት መተንፈስ ቢቻልም ወድያውኑ ራስን ለመሳት ይዳርጋል። በዚያ ከፍታ ላይ በቂ ኦክስጅን የለም ስለዚህ ንቃተ ህሊና መጥፋት ወይም ራስን መሳት ቀድሞ ይከሰታል። ፡፡

🛫እንዲሁም በእነዚያ ከፍታ ከ 30 ዲግሪ በታች የሙቀት መጠን ነው ያለው - ይህም ማለት ወዲያውኑ አይናችን ፣ አፍንጫችን እና አፋችን በረዶ ይለብሳሉ ወይም ከአገልግሎች ውጭ ይሆናሉ።

🛫ሌላው ደግሞ አብዛኛው የአውሮፕላን አደጋ የሚከሰተው በሚነሳበት ጊዜ እና በማረፍ ላይ እያለ ነው። በዚህ ወቅት ፓራሹት ለመጠቀም ማሰብ ደግሞ የበለጠ አደጋውን ማባባስ ነው።

🛫 ምክንያትም ከአሮፕላኑ ሰወችን ለማስወጣት የሚወስደውን ጊዜ ጭምሮ ልምድ የሌላቸውን ሰወች ማስተናገድ እንዲሁም ለሁሉም ሰው ፓራሹት የሚወጣው ወጭ አውሮፕላን ላይ የፓራሹትን ጥቅም ዋጋ ያሳጣዋል።
🛬🛬🛬🛬🛬🛬🛬🛬🛬🛬🛬🛬🛬🛬🛬🛬🛬

@sirajtech