ᔑᏆᖇᗩᒍ ቴክ
690 subscribers
412 photos
435 videos
353 files
520 links
ቴክኖሎጂ በፈረው አለምን ለማወቅ ወደኛ እንደ መጡ እርግጠኛ ነን።

እኛን ይቀላቀሉ እና ስለ ቴክኖሎጂ አዳዲስ ዘዴዎችን እና ምክሮችን ይማሩ።
ከሁሉም የቴክኖሎጂ ዜናዎች በዓለም ዙሪያ ያግኙ ፡፡ በቴሌግራም

http://t.me/share/url?url=t.me/daily_tech2
🔶 @yourtech_bot
🔶 @techgroup9
Via siraj
Download Telegram
🛃እንዴት አርገን በቀላሉ #ዋይፋይ #ኔትዎርክ መዘርጋት እንችላለን?

🔺የሚያስፈልጉ ዋና ዋና እቃዎች ምን ምን ናቸው?

♦️WiFi Router
♦️Power
♦️DSL
♦️Internet

◾️Wifi Router : ብዙ አይነት አለ ለ
#ምሳሌ ሞደም እና #ራውተር አንድ ላይ የሚሰሩ ወይንም በላያቸው ላይ 4 ፖርት ያላቸው አሉ ሌላኛው ደሞ ዋይፋይ ሚሰራ እንደገና ደሞ እንደ ፓወር ባንክ ሚጠቅም ይህም ማለት ስልካችንን ቻርጅ ማድረግ ያስችለናል! በተጨማሪም በ USB ሲም ካርድ በመጠቀም ዋይፋይ መተቀም እንችላለን! ወደ ስራ ስንገባ በመጀመሪያ ከቴሌ በምንፈልገው አይነት ፓኬጅ ገዝተን ወደ ቤታችን መስመር ያስገቡልናል በመቀጠል የገዛነውን ሞደም ወይንም ዋይፋይ ራውተር ላይ ከቴሌ ሚመጣውን ገመድ እንሰካለን ከሰካን በኋላ በግራ በኩል 3 ላይቶች አሉ!

◾️Power : ይሄ የሚያመለክተው የ
#ሞደሙን ወይንም #ዋይፋይ ራውተሩን አዳብተር ላይ መሰካታችን ነው!
◾️DSL : ይሄ ሚያመለክተው ከቴሌ ሚመጣውን ገመድ ስንሰካ ወደ
#ሞደም መድረሱን ሚያሳይ የዋይፋይ #Part ነው!
◾️ Internet : ይሄ ደግሞ ኢንተርኔት በስልካችን ወይንም በኮምፒዩተር በምንጠቀምበት ወቅት የሚበራ ነው! ሌሎች 4 ፖርቶች አሉ! እነዚህ ሚጠቅሙን ወደ
#Desktop#ማገናኘት እናም የ #ዋይፋይ #ፓስዎርድ ለመቀየር ይጠቅመናል!

▫️ዋይፋይ ራውተር
#Adapter ስንሰካ ፓወር #Indicator ላይት ይበራል! በመቀጠል በቀኝ በኩል ከሚገኙት 4 ፖርቶች በ ምንፈልገው ፖርት ላይ በመሰካት ወደ ዴስክቶፕ በማገናኘት የ #ዋይፋይ #ፓስዎርድ መቀየር እንዲሁም #ስሙን ማስተካከል እንችላለን!

🔅ዋይፋይ የማስገባት ሀሳብ ካሎት ይሄ ፕሮግራም በቂ ነው!

💬ሀሳብ ወይም አስተያየት ካላቹ
@BirhanTechnologiesBot ላይ ማድረስ ትችላላችሁ!

⚠️የምንለቃቸው አዳዲስ መረጃዎች በቶሎ እንዲደርሳችሁ የቻናላችን
#Notification #On አድርጉት!
Credity InfoOfTech |
#Signal #BT