✝✞✝ #ደግ እና #ጻድቅ #ንጉሥ አፄ #ዘርዓያዕቆብ ካረፉ ዛሬ (ጳጉሜን 3) 554ዓመት ሞላቸው፡፡ ✝✞✝
✞ ሃይማኖታቸው የቀናው ንጉሥና የእመቤቴ ወዳጅ ከ1426 - 1460 በቆየ መሪነታቸው፡-
✿ለቤተ ክርስቲያንና ለሃገር ብዙ ሆነዋል፡፡
✿ኢትዮጵያን ዳግም ወደ ልዕልናዋ መልሰዋል ፡፡
✿ሃይማኖት ይቀናና ይሠፋ ዘንድ ተግተዋል፡፡
✿ከ11 ያላነሱ መጻሕፍትን ጽፈዋል፡፡ (መጽሐፈ ብርሃንን ፡ ምዕላድን ፡ መልክዐ ማርያምን ፡ መልክዐ ጊዮርጊስን ጨምሮ)
✿ብዙ መጻሕፍትን ከውጪ ቋንቋ አስተርጉመዋል፡፡
✿የሃይማኖት ጉባኤያትንም አድርገዋል ፡፡
✞ በዚህ ሁሉ መሐል ግን ስለሃገርና ቤተ ክርስቲያን ልዕልና ሲሉ የወሰዷቸውን መንግስታዊ ርምጃዎችን እየጠቀሱ ሊያቃልሏቸው የሚሞክሩ ዘመን የወለዳቸው ጸሐፍት አሉ፡፡
✞ ስለእነዚህ ሰዎች የምለው የለኝም ፡፡ "አቤቱ ፍረድልን" ከማለት በቀር፡፡
✞ ትልቁ ችግር ግን ሁሉን ነገር በሥጋዊ ልቦና ለመመርመር መሞከሩ ይመስለኛል፡፡
✞ ቤተ ክርስቲያን ግን ክብራቸውን፡-
✿በገድለ #ተክለሃይማኖት
✿በገድለ አቡነ #ተክለሐዋርያት
✿በገድለ አቡነ #ፊልጶስ ዘደብረ ቢዘን
✿በገድለ አቡነ #መብዓጽዮን
✿በድርሳነ #ኪዳነምሕረት እና
✿በመጽሐፈ #ስንክሳር . . . ትመሰክራለች፡፡
✞ የበለጠውን ምስክርነት የሚሻና ፡ ቅን ልቡና ያለው ሰው ካለ ደግሞ ወደ #ጻድቃኔማርያም ሔዶ እውነቱን ሊረዳ ይቻለዋል፡፡
"#የዘርዓያዕቆብ #እመቤት" ሲሏት #እመብርሃን ትሰማለችና፡፡
✝✞✝ አምላከ #ቅዱሳን ከጻድቁ ንጉሥ በረከት ያሳትፈን፡፡ ✝✞✝
✝ ዝክረ ቅዱሳን ማኅበረ ቅዱስ ዳዊት ጉባኤ ዘጎንደር✝" ፍቅር ያጌብረኒ ከመ እንግር ዜናሆሙ ለቅዱሳን"::/የቅዱሳንን ዜና(ታሪክ) እንድመሰክር ፍቅር ያስገድደኛል:: አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ /መጽሐፈ ምሥጢር/

✝✞✝ #ደግ እና #ጻድቅ #ንጉሥ አፄ #ዘርዓያዕቆብ ካረፉ ዛሬ (ጳጒሜን 3) 555ዓመት ሞላቸው፡፡ ✝✞✝