ስንክሳር ወግጻዌ ዘተዋሕዶ
803 subscribers
3.46K photos
104 videos
194 files
1.2K links
የየዕለቱ ስንክሳር እና ግጻዌ የሚቀርብበት ቻናል ነው፡፡

ለማንኛውም አስተያየት እና እርማት
@zetaodokos ላይ ይላኩልን።

👇👇የYoutube Channel ይቀላቀሉ👇👇
https://youtube.com/channel/UCupqpIYe_mMpSM7jMT3Njhw
Download Telegram
=>የካቲት 19 ቀን የሚከበሩ ዓመታዊ የቅዱሳን በዓላት=
1.ታላቁ አባ መርትያኖስ (በዝሙት ላለመሰናከል እግራቸውን በእሳት ያቃጠሉ አባት)

=>ወርሐዊ በዓላት
1.ቅዱስ ገብርኤል ሊቀ መላእክት
2.ቅዱስ ኤስድሮስ ሰማዕት
3.አቡነ ዓቢየ እግዚእ ጻድቅ
4.አቡነ ስነ ኢየሱስ
5.አቡነ ዮሴፍ ብርሃነ ዓለም


💒የዕለቱ ምንባባት እና ምስባኮች💒
#ዘነግህ_(የጠዋት)ምስ.መዝሙ፡፳፬፥፲
"ኲሉ ፍኖቶ ለእግዚአብሔር ሣህል ወጽድቅ ለእለ የኀሡ ሕጎ ወስምዖ በእንተ ስምከ እግዚኦ "
#ወንጌል_ሉቃስ፡ ፲፬፥፲፮--፳፭
ዘቅዳሴ💒💒
#ሮሜ፡ ፯፥፳፪--ፍ.ም
#ያዕ፡ ፬፥፩--፲፩
#ግብሐዋ፡ ፲፮፥፲፮--፳፪
#ምስ_መዝሙ፡፲፯፥፲፱
"እስመ ብከ እድኅን እመንሱት ወበአምላኪየ እትዐደዋ ለዓረፍት ለአምላኪየሰ ንጹሕ ፍኖቶ"
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
#ወንጌለ_ሉቃስ ፡ ፲፫፥፲--፲፰
🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷
#የሚቀደሰው_ቅዳሴ_ዘሠለስቱ_ምዕት_ግሩም ነው መልካም በዓል ይሁንልን ።


††† ወስብሐት ለእግዚአብሔር †††

ለመቀላቀል 👇👇👇
@zekidanemeheret @zekidanemeheret @zekidanemeheret
=>የካቲት 20 ቀን የሚከበሩ ዓመታዊ የቅዱሳን በዓላት=
1.አቡነ ክፍለ-ማርያም ዘዲባጋ (የተሰወረበት)
2.አቡነ ገብረ-መርዐዊ ዘአግዶ (ኢትዮዽያዊ)
3.ቅዱስ ፊልሞን መዐንዝር (ከአዝማሪነት በክርስቶስ አምኖ ለሰማዕትነት የበቃ ቅዱስ ሰው)
4.ቅዱስ አስቃሎን አናጉንስጢስ (ሰማዕት)
5.ቅዱስ ዼጥሮስ ሊቀ ዻዻሳት (የታላቁ ሐዋርያዊ አትናቴዎስ ደቀ መዝሙር)

=>ወርኀዊ በዓላት
1.ቅዱስ ቴዎድሮስ ሊቀ ሠራዊት (ሰማዕት)
2.ቅዱስ ዮሐንስ ሐፂር
3.ቅዱስ አክሎግ ቀሲስ
4.ቅዱስ አፄ ካሌብ ጻድቅ
5.አባ አሞንዮስ ዘሃገረ ቶና
6.ቅድስት ሳድዥ የዋሒት

💒የዕለቱ ምንባባት እና ምስባኮች💒
#ዘነግህ_(የጠዋት)ምስ.መዝሙ፡፻፪፥፲፫
"በከመ ይምሕር አብ ውሉዶ ከማሁ ይምሕሮሙ እግዚአብሔር ለእለ ይፈርህዎ"
#ወንጌል_ማቴ፡ ፭፥፵፪--ፍ.ም
ዘቅዳሴ💒💒
#፪ጢሞ፡ ፫፥፩--፲፫
#፩ጴጥ፡ ፭፥፩--፲፩
#ግብሐዋ፡ ፱፥፲፬--፴፪
#ምስ_መዝሙ፡ ፴፫፥፲፬
"ተገኀሥ እምኩይ ወግበር ሠናየ ኅሥሣ ለሰላም ወዴግና እስመ አዕይቲሁ እግዚአብሔር ኀበ ጻድቃኑ"
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
#ወንጌለ_ማቴ፡ ፭፥፩--፲፯
🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷
#የሚቀደሰው_ቅዳሴ_ዘሠለስቱ_ምዕት_ግሩም ነው መልካም በዓል ይሁንልን ።


††† ወስብሐት ለእግዚአብሔር †††

@zekidanemeheret @zekidanemeheret @zekidanemeheret
††† የካቲት 24 ቀን የሚከበሩ ዓመታዊ የቅዱሳን በዓላት
1.ቅዱስ አጋቢጦስ (ጻድቅ ኤዺስቆዾስ)
2.ቅዱስ ጢሞቴዎስ ሰማዕት (ዘጋዛ)
3.ቅዱስ ሚናስ ዘቆዽሮስ

††† ወርኀዊ በዓላት
1.ቅዱስ አቡነ ተክለ ሃይማኖት (መምሕረ ትሩፋት)
2.ቅድስት ክርስቶስ ሠምራ
3.ቅዱስ ሙሴ ፀሊም
4.ቅዱስ ቶማስ ዘመርዐስ
5.ቅዱስ አብላርዮስ ታላቁ
6."24ቱ" ካኅናተ ሰማይ (ሱራፌል)

💒የዕለቱ ምንባባት እና ምስባኮች💒
#ዘነግህ_(የጠዋት)ምስ.መዝሙ፡፵፱፥፲
"ሡዕ ለእግዚአብሔር መሥዋዕተ ስብሐት ወሀቦ ለልዑል ጸሎትከ ትጼውዐኒ በዕለተ ምንዳቤከ አድኅነከ ወተአኲተኒ "
#ወንጌል_ማር፡ ፩፥፵--ፍ.ም
ዘቅዳሴ💒💒
#ሮሜ፡ ፲፫፥፩--፲፩
#፩ጴጥ፡ ፪፥፲፮--ፍ.ም
#ግብሐዋ፡ ፲፱፥፲፩--፳፩
#ምስ_መዝሙ፡ ፻፲፰፥፺፩
"ወበትእዛዝከ ይቀውም ዕለት እስመ ኲሎ ቀነይከ ሶበ አኮ ሕግከ ተመሐርየ ውእቱ"
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
#ወንጌለ_ማር ፡ ፩፥፳፫--፳፱
🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷
#የሚቀደሰው_ቅዳሴ_ዘሠለስቱ_ምዕት_ግሩም ነው መልካም በዓል ይሁንልን ።

††† ወስብሐት ለእግዚአብሔር †††

👉ለመቀላቀል 👇👇👇
@zekidanemeheret @zekidanemeheret @zekidanemeheret
👑👑👑👑👑👑👑
††† የካቲት ፳፭ ቀን የሚከበሩ ዓመታዊ የቅዱሳን በዓላት
፩.ቅዱስ አባ አቡፋና ጻድቅ
፪.ቅዱስ እንጦኒ ሐዲስ ሰማዕት
፫.ቅዱሳን ሰማዕታት አውሳንዮስ፣ ፊልሞናና ሉቅያ ድንግል (የቅዱስ ጳውሎስ ሐዋርያ ደቀ መዛሙርት)
፬.ቅዱስ ቶና ዲያቆንና ሰማዕት
፭.ቅዱስ ሚናስ ዘሃገረ ቁስ

††† ወርኀዊ በዓላት
፩.ቅዱስ መርቆሬዎስ ሰማዕት
፪.ቅድስት ቴክላ ሐዋርያዊት
፫.ቅዱስ አበከረዙን ሰማዕት
፬.ቅዱስ ዱማድዮስ ሶርያዊ
፭.አቡነ አቢብ (አባ ቡላ)

💒የዕለቱ ምንባባት እና ምስባኮች💒
#ዘነግህ_(የጠዋት)ምስ.መዝሙ፡፻፮፥፮
"ወዐውየዉ ኀበ እግዚአብሔር ሶበ ተመንደቡ ወአድኀኖሙ እምንዳቤሆሙ ወአውጾልጽኦሙ እምጽልመት ወጽላልተ ሞት"
#ወንጌል_ሉቃስ፡ ፱፥፴፯--፵፬
ዘቅዳሴ💒💒
#፩ፊልሞ፡ ፩፥፩--፲፫
#፪ጴጥ፡ ፩፥፲--፲፭
#ግብሐዋ፡ ፱፥፩--1-0
#ምስ_መዝሙ፡ ፷፬፥፬
"ጸገብነ እግዚኦ እምበረከተ ቤትከ ቅዱስ ጽርሕከ ወመንክር በጽድቅ ስምዐነ አምላክነ ወመድኃኒነ"
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
#ወንጌለ_ሉቃስ፡ ፱፣፲፪--፲፯
🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷
#የሚቀደሰው_ቅዳሴ_ዘሠለስቱ_ምዕት_ግሩም ነው መልካም በዓል ይሁንልን ።


@zekidanemeheret @zekidanemeheret @zekidanemeheret

††† ወስብሐት ለእግዚአብሔር †††
=>መጋቢት 1 ቀን የሚከበሩ ዓመታዊ የቅዱሳን በዓላት=
1.ቅዱስ ማቱሣላ (በ969 ዓመቱ ያረፈበት)
2.ቅዱስ በርኪሶስ ዘኢየሩሳሌም
3.ቅዱስ እለእስክንድሮስ
4.ቅዱስ መርቆሬዎስ
5.አባ ሚካኤል ዘሃገረ አትሪብና አባ ዮሐንስ ዘሃገረ ቡርልስ
(ሃይማኖተ አበውን: ግፃዌንና ስንክሳርን ያዘጋጁ ናቸው)

=>ወርኀዊ በዓላት
1.ልደታ ለማርያም ድንግል እግዝእትነ
2.ቅዱሳን ኢያቄም ወሐና
3.ቅዱስ ራጉኤል ሊቀ መላዕክት
4.ቅዱስ በርተሎሜዎስ ሐዋርያ
5.ቅዱስ ሚልኪ ትሩፈ ምግባር

💒የዕለቱ ምንባባት እና ምስባኮች💒
#ዘነግህ_(የጠዋት)ምስ.መዝሙ፡፳፭፥፭
"ጸላዕኩ ማኅበረ እኩያን ወኢይነብር ምስለ ጽልሕዋን "
#ወንጌል_ማቴ፡ ፲፥፲፬--፲፮
ዘቅዳሴ💒💒
#፪ጢሞ፡ ፪፥፩--፲፯
#ያዕ፡ ፩፥፭--፲፭
#ግብሐዋ፡ ፲፭፥፩--፲፫
#ምስ_መዝሙ፡ ፲፭፥፮
"አንተ ውእቱ ዘታገብእ ሊተ ርስትየ አህባለ ወረዉ ሊተ የአኅዙኒ ወርስትየሰ እኁዝ ውእቱ ሊተ"
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
#ወንጌለ_ማቴ፡ ፲፥፲፯--፳፮
🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷
#የሚቀደሰው_ቅዳሴ_ዘሠለስቱ_ምዕት_ግሩም ነው መልካም በዓል ይሁንልን ።


††† ወስብሐት ለእግዚአብሔር †††

👉ለመቀላቀል 👇👇👇
@zekidanemeheret @zekidanemeheret @zekidanemeheret
መፃጉዕ
አራተኛ ሣምንት መፃጉዕ ይሰኛል፡፡ በዚህ ሣምንት ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ድውያንን መፈወሱን ዕውራንን ማብራቱን የሚያወሳ መዝሙር ይዘመራል፡፡ መጻጉዕ ከበሽተኞች መጠመቂያ ሥፍራ ለ ፴፰ ዓመት ከአልጋ መውረድ የተሳነው በደዌ የደቀቀ አቅም ያጣ በሽተኛ ነው፡፡ ጌታችን ግን "ተነስ አልጋህን ተሸክመህ ሂድ" አለው፡፡ እርሱም ተነሳ ለ፴፰ ዓመት የተሸከመውን አልጋ ተሸክሞ ሄደ እንደ አዲስ ተፈጥሮ ሆነ ከበሽታውም ዳነ፡፡

+++ መጋቢት 6 ቀን የሚከበሩ ዓመታዊ የቅዱሳን በዓላት
1 ቅዱስ ቴዎዶስዮስ ተአማኒ(ዘቆረንቶስ)
2 ቅዱስ ዲስዮስቆሮስ ሰማዕት(አማሌቃውያን የገደሉት)
3 አባ ዘሩፈኤል ጻድቅ
4 አባ እንጦስ ገዳማዊ
5 አባ አርከሌድስ ገዳማዎ

+++ወርኀዊ በዓላት
1 ቅድስት ደብረ ቁስቋም
2 አባታችን አዳምና እናታችን ሔዋን
3 አባታችን ኖኅና እናታችን ሐይከል
4 ቅዱስ ኤልያስ ነቢይ
5 ቅዱስ ዮሴፍ አረጋዊ
6 ቅዱስ ባስልዮስ ዘቂሣርያ
7 ቅድስት ሰሎሜ
8 አባ አርከ ሥሉስ
9 አባ ጽጌ ድንግል
10 ቅድስት አርሴማ ድንግል

💒የዕለቱ ምንባባት እና ምስባኮች💒
#ዘነግህ_(የጠዋት)ምስ.መዝሙ፡፻፵፮፥፮
"ዘይፊውሶ ለቊሱላነ ልብ ወያጸምም፡ሎሙ ቊስሎሙ ዘይኄልቆሙ ለከዋክብት በምሎኦሙ"
#ወንጌል_ሉቃስ፡ ፰፥፵፫--፵፱
ዘቅዳሴ💒💒
#፩ቆሮ ፡ ፫፥፱--ፍ.ም
#፩ጴጥ ፡ ፭፥፭--፲፪
#ግብሐዋ፡ ፪፥፴፰--ፍ.ም
#ምስ_መዝሙ፡ ፩፥፩
"ብፁዕ ብእሲ ዘኢሖረ በምክረ ረሲኣን ወዘኢቆመ ውስተ ፍኖተ ኃጥአን ወዘኢነበረ ውስተ መንበረ መስተሣልቃን"
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
#ወንጌለ_ሉቃስ፡ ፲፭-፥፲፩--ፍ.ም
🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷
#የሚቀደሰው_ቅዳሴ_ዘሠለስቱ_ምዕት_ግሩም ነው መልካም በዓል ይሁንልን ።


††† ወስብሐት ለእግዚአብሔር †††

@zekidanemeheret @zekidanemeheret @zekidanemeheret
††† መጋቢት 16 ቀን የሚከበሩ ዓመታዊ የቅዱሳን በዓላት
1.ቅዱስ አባ ሚካኤል ሊቀ ጳጳሳት

††† ወርኀዊ በዓላት
1.ኪዳነ ምሕረት (የሰባቱ ኪዳናት ማሕተም)
2.ቅድስት ኤልሳቤጥ (የመጥምቁ ዮሐንስ እናት)
3.ቅዱስ ገብረ ማርያም ጻድቅ ንጉሠ ኢትዮጵያ (የቅዱስ ላሊበላ ወንድም)
4.ቅዱስ አኖሬዎስ ንጉሥ ጻድቅ
5.አባ አቡናፍር ገዳማዊ
6.አባ ዮሐንስ ወንጌሉ ዘወርቅ
7.አባ ዳንኤል ጻድቅ

💒የዕለቱ ምንባባት እና ምስባኮች💒
#ዘነግህ_(የጠዋት)ምስ.መዝሙ፡፲፮፥፵፫
"ወተስይመኒ ውስተ ርእሰ ሕዝብ ሕዝብ ዚኢየአምር ተቀንየ ሊተ ውስተ ምስማዐ ዕዝን ተሠጥወኒ"
#ወንጌል_ሉቃስ፡ ፲፱፥፲፪--፳፰
ዘቅዳሴ💒💒
#፩ጢሞ፡ ፬፥፩--ፍ.ም
#፪ጴጥ፡ ፩፥፲፪--፲፱
#ግብሐዋ፡፲፩፥፳፫--፳፯
#ምስ_መዝሙ፡ ፷፯፥፴
"ዝርዎሙ ለአሕዛብ እለ ይፈቅዱ ቀትለ ይምጽኡ ተናብልት እምግብጽ ኢትዮጵያ ታበጽሕ እደዊሃ ኀበ እግዚአብሔር"
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
#ወንጌለ_ሉቃስ፡ ፲፬፥፳፰ፍ.ም
🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷
#የሚቀደሰው_ቅዳሴ_ዘሠለስቱ_ምዕት_ግሩም ነው መልካም በዓል ይሁንልን ።


††† ወስብሐት ለእግዚአብሔር †††

👉ለመቀላቀል 👇👇👇
@zekidanemeheret @zekidanemeheret @zekidanemeheret