Forwarded from TIKVAH-ETHIOPIA (Tsegab Wolde)
አጫጭር መረጃዎች ፦
1. መከላከያ ሰራዊት መቐለ ከተማን ለመቆጣጠር የወታደራዊ ዘመቻውን ጀምሯል ፤ ዛሬ ከረፋድ 4:00 ሰዓት ጀምሮ በከተማዋ ዙሪያ የከባድ መሳሪያ ድምጽና ፍንዳታዎች መሰማት እንደጀመሩ ቢቢሲ፣ አልጀዚራና ሮይተርስ ዘግበዋል።
2. የህወሓት ሊቀመንበር የሆኑት ዶክተር ደብረጽዮን ለሮይተርስ በጽሁፍ መልዕክት መቐለ ላይ "የከባድ መሳሪያ ድብደባ" እየተካሄደ ነው ሲሉ ገልፀዋል።
3. የጠ/ሚ ፅህፈት ቤት ፕሬስ ሴክሬታሪ ቢለኔ ስዩም የሀገር መከላከያ ሰላማዊ ሰዎች የሚገኙባቸውን አካባቢዎች ላይ የከባድ መሳሪያ ጥቃት አይፈጽምም ሲሉ ለሮይተርስ ተናግረዋል።
"በመቐለ ከተማም ሆነ በትግራይ ክልል ውስጥ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ደኅንነት የፌደራል መንግሥቱ ቅድሚያ የሚሰጠው ጉዳይ ሆኖ ይቀጥላል" በማለት ሰራዊቱ ለሰላማዊ ሰዎች ጥንቃቄ እንደሚያደርግ አሳውቀዋል።
4. የፌዴራል የህብረት ስራ ኤጀንሲ በትግራይ ክልል እየተካሄደ ያለው የህግ ማስከበር ሂደቱ እንደተጠናቀቀ በህብረት ስራ ማህበራት በኩል መሰረታዊ ሸቀጦችን ወደትግራይ ለማሰረጨት ቅድመ ዝግጅት እየተካሄደ መሆኑን አሳውቋል።
5. ከትግራይ ክልል ወደ ሱዳን የሸሹ ዜጎቻችን ቁጥር ከ43 ሺህ አልፏል።
6. ፍሊፖ ግራንዲ (ከUNHCR) ትላንት በምስራቃዊ ሱዳን በኢትዮጵያ ድንበር ከትግራይ ክልል ወደ ሱዳን የተደዱ ዜጎች ያሉበትን ሁኔታ መጎብኘታቸውን አሳውቀዋል።
አብዛኞቹ ስደተኞች ውጊያው ከቆመና ፣ ደህንነታቸው የሚጠበቅ ከሆነ ወደ ሀገራቸው ለመመለስ ፍላጎት እንዳላቸው መናገራቸውን ገልፀዋል።
ህዳር 19/2013
@tikvahethiopiaBOT @tikvahethiopia

አቶ ሙስጠፌ ሙሀመድ ለአስቸኳይ ስራ ወደ አዲስ አበባ አቅንተዋል!
የሶማሌ ክልል ፕሬዝዳንት አቶ ሙስጠፌ ሙሀመድ ኡመር ለአስቸኳይ ስራ ወደ አዲስ አበባ አቅንተዋል። አሥቸኳይ ስለተባለው ጉዳይ ግን የተገለጸ ነገር የለም።
ፕሬዝዳንቱ ከክልሉ ከፍተኛ የስራ ሀላፊዎች ጋር ሆነው ከህብረተሰቡ ጋር ለመወያየት ለሰባት ቀናት በፋፈን፣ ጀረር እና ዶሎ ዞኖች ጉብኝት ላይ ነበሩ።
የፕሬዝዳንቱ ጉብኝት ሳይጠናቀቅ ለአስቸኳይ ስራ ከወርዴር ከተማ ወደ አዲስ አበባ ያቀኑ ሲሆን ከአዲስ አበባ ተመልሰው የሚያደርጉትን ጉብኝት እንደሚቀጥሉ ተገልጿል ሲል SRTV ዘግቧል።
https://t.me/sima_info

Telegram
Sima_info
Hot issues ,facts ,truths and news
የትግራይ ሕዝብ ከስግብግቡ ጁንታ ጋር እንዳልሆነ በተግባር አስመስክሯል።
የመከላከያ ሠራዊት በድል በገሠገሠባቸው የትግራይ አካባቢዎች ሁሉ የትግራይ ሕዝብ ለሀገሩ ያለውን ፍቅርና ለመከላከያ ሠራዊቱ ያለውን ክብር አሳይቷል። ጁንታው ካስታጠቃቸው ጥቂት የክፋት ኃይሎች ውጭ ያለው የትግራይ ሕዝብ መቀሌ እስኪገባ ድረስ ለመከላከያ ሠራዊቱ የሚጠበቅበትን ድጋፍ ሁሉ አድርጓል። ይህም የሠራዊቱን ድልና የጁንታውን ሽንፈት አፋጥኖታል።
ስግብግቡ ጁንታ በየትኛውም መመዘኛ ለትግራይ ሕዝብ አይመጥነውም። የትግራይ ሕዝብ ከእውነት ጋር በመቆምና የጁንታውን እኩይ ዓላማ በመፃረር ከቀበሌ ቀበሌ፣ ከዞን ዞን መቀሌ እስኪገባ ድረስ ተመሳሳይ ድጋፍ ለሠራዊቱ ሰጥቷል። ለዚህም ከፍ ያለ ምስጋናዬን አቀርባለሁ። ጁንታው በሸሸበት ከተማና አካባቢ ሁሉ የጤና ተቋማትን፣ ተ/ቤቶችን፣ ድልድዮችን፣ መንገዶችን፣ መሥሪያ ቤቶችን እያወደመ ሄዷል። በዚህም የገዛ ወገኑ ጠላት መሆኑን አሳይቷል። ጁንታው እኔ ከሞትኩ ብሎ ያፈረሳቸውን መሠረተ ልማቶች በፍጥነት በመገንባት የትግራይ ሕዝብ ወደ ሰላማዊ ኑሮው እንዲመለስ ለማድረግ የቻልነውን ሁሉ እንደምናደርግ ቃል እገባለሁ።
በዚህ ዘመቻችን ንጹሐን ዜጎች ዒላማ ሳይሆኑ፣ ከተሞቻችንና ቅርሶቻችን ሳይጎዱ መቀሌ ለመግባት ተችሏል።

#Ethiopia : አሁን በደረሰኝ መረጃ መሰረት ሌ/ጄ አበባው ታደሰና ሌ/ጄ ባጫ ደበሌ ሰላም ናቸው የሚወራው ነገር ሁሉ ውሸት ነው በአሁን ሰዓት ሁለቱም በጥሩ ሁኔታ ጦሩን እየመሩ ነው::
Good News ጠብቁ ነገ
https://t.me/sima_info
Good News ጠብቁ ነገ
https://t.me/sima_info
Telegram
Sima_info
Hot issues ,facts ,truths and news
#የተመሳከረ
https://t.me/sima_info
ከሰሞኑ በተለያዪ ማህበራዊ ሚዲያዎች ጀኔራል ተፈራ ማሞ የአማራ ልዩ ሀይል አዛዥ ሆነው ተሾሙ በሚል እየተሰራጨ ያለው መረጃ ሀሰት መሆኑን አማራ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን አስታውቋል።
በአሁኑ ሰአት የአማራ ልዩ ሀይል አዛዥ የሆኑት ረዳት ኮሚሽነር ቢሰጥ ጌታሁን ሃላፊነታቸውን በውጤታማነት እየተወጡ ይገኛሉ ሲል ኮሚሽኑ ገልጿል።

ፕሬዝዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ለይፋዊ የስራ ጉብኝት ወደ ጅቡቲ አቀኑ
************,
ፕሬዝዳንቷ በጅቡቲ በሚኖራቸው ቆይታ ከጅቡቲው ፕሬዝዳንት እስማኤል ኦማር ጊሌ ጋር በሁለትዮሽ በቀጠናዊ እና ወቅታዊ የኢትዮጵያ ሁኔታ በተመለከተ ውይይት ያደርጋሉ ተብሎ ይጠበቃል።
በመቅደስ ጥላሁን

ሰበር ዜና
🇪🇹በሀገር ክህደት ወንጀል ተጠርጥረዉ በእስር ላይ የሚገኙ የጦር መኮነኖች ቤት በተደረገ ኦፕሬሽንና ብርበራ ከፍተኛ ጉዳት ማድረስ የሚችሉ የጦር መሳሪያዎች መያዛቸውን የፌዴራል ፓሊስ ኮሚሽን አስታወቀ።🇪🇹
👉ከሀዲ ጁንታው የህዉሃት ቡድን እንደ ሀገር ብጥብጥና ቀዉስ ለማድረስ አልሞ ለረጅም አመታት ሲዘጋጅበት ቆይቶ ጥቃት ማድረስ ከጀመረበት እለት አንስቶ በተደረጉ ፍተሻዎችና ብርበራ ከፍተኛ ቁጥር ያለዉ የተለያዩ የጦር መሳሪያዎች መያዛቸዉ ይታወቃል።
👉በዚህም በአዲስ አበባና በሌሎች ከተሞችና የሀገሪቱ ቦታዎች ጥቃት ለማድረስ ሲዘጋጁ የነበረ ከፋተኛ ጉዳትና ኪሳራ ማድረስ የሚችሉ የጦርመሳሪያዎች የፌዴራልፖሊስ ኮሚሽን ከሀገር መከላከያ ሚንስቴር የመረጃ ዋና መምሪያ ፀረ መረጃ መምሪያ ጋር በመተባበር ነው በቁጥጥር ስር የዋለው።
👉በሀገር ክህደት ተጠርጥረዉ በእስር ላይ የሚገኙ የጦር መኮነኖች ቤት በተደረገው ፍተሻም የጦርሜ ዳመነፀሮች፣ ጅፒኤስ፣ በሳተላይት የሚሰሩ ስልኮች፣ ቦንቦች፣ ክላሽንኮቭ፣ ብሬን፣ለእኩይተግባር ማስፈፀሚያ የሚዉሉ የተቀየረዉ የሰራዉይቱ የደንብ ልብስ እና ሌሎች በግለሰብ እጅ መያዝ የሌለባቸዉ መሳሪያዎች በፍተሻ መያዛቸወረን ኮሚሽኑ አስታውቋል፡፡

ሁለት ሻንጣ ሙሉ ብር ይዘው ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ግለሰቦች በፖሊስ ቁጥጥር ስር ዋሉ
***********
በሁመራ ከተማ ሁለት ሻንጣ ሙሉ ብር ይዘው ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ግለሰቦች በፖሊስ ቁጥጥር ስር መዋላቸው ተገለፀ።
ዋና ሳጅን ታከለ እሸቴ ይባላል ፤የምዕራብ ጎንደር ዞን ፖሊስ መምሪያ ባልደረባ ሲሆን በአሁኑ ሰዓት ደግሞ በሁመራ ከተማ ሰላም እያስከበረ ይገኛል።
በቀን ህዳር 19 ቀን 2013 ዓ.ም ሰላም እያስከበረ በሚገኝበት ሁመራ ከተማ ላይ በአንድ በባለ ሶስት እግር ተሽከርካሪ(ባጃጅ) ላይ ሁለት ግለሰቦች ሁለት ሻንጣ ይዘው በመጓዝ ላይ ሳሉ ካለው ወቅታዊ ሁኔታ አኳያ ፍተሻ በሚያደርግበት ጊዜ ሁለቱም ሻንጣ ሙሉ ብር ሆኖ ተገኝቷል።
በወቅቱ ግለሰቦቹ "አንዱን ሻንጣ ሙሉ ብር እንስጥህና ልቀቀን"ቢሉትም ቃል የገባለትን ህዝብ እና ሙያውን በማስበለጥ ተጠርጣሪዎችን በቁጥጥር ስር እንዳዋላቸው የአማራ ፖሊስ ኮሚሽን መረጃ ያመለክታል።
በአሁኑ ሰዓት በሁለቱም ተጠርጣሪዎች ላይ ምርመራ እየተደረገ መሆኑም ተመልክቷል::

#BahirDar
በባሕር ዳር ከተማ ውሃ ተበክሏል እየተባለ የሚናፈሰው ወሬ #ሀሰት መሆኑን የባህር ዳር ከተማ ውሃ እና ፍሳሽ አገልግሎት ለአብመድ ገልጿል፡፡
የባህር ዳር ከተማ አስተዳደር የውሃ እና ፍሳሽ ባለሙያዎች በየዕለቱ በሁሉም ቦታዎች ማለትም (ታንከር ላይ ፣ መሥመር ላይና ቤት ለቤት በመዞር) የፊዚካል ፣ ባዮሎጂካል እንዲሁም የኬሚካል ናሙና ምርመራ ይደርጋሉ።
ዛሬ እና ትናንት በተደረገው የናሙና ምርመራ ምንም ችግር እንደሌለ መረጋገጡን የከተማው ውሃ እና ፍሳሽ አገልግሎት አሳውቋል።
ዛሬ ህዳር 25/2013 ውሃ ተበክሏል በሚል ሥጋት ጥቆማ በተደረገባቸው የከተማዋ አካባቢዎች ናሙና ተወስዶ ምንም አይነት ችግር አለመኖሩ ተረጋግጧል።
የከተማው ውሃ በቀላሉ የሚበከል አለመሆኑ የተገለፀ ሲሆን በተለይም አጠራጣሪ በሆኑ አካባቢዎች የተጠናከረ ጥበቃ እየተደረገ ነው።
ከጥቅምት 24 ቀን 2013 ዓ/ም በኋላም የጥበቃ ሥራው መጠናከሩ ተገልጿል።
ሕዝቡ እውነቱን ተገንዝቦ 'ያለምንም መረበሽ' የእለት ተዕለት ተግባሩን እንዲከውን የከተማው ውሃ እና ፍሳሽ አገልግሎት መልዕክት ተላልፏል። (AMMA)
ሰበር ዜና
🇪🇹በሀገር ክህደት ወንጀል ተጠርጥረዉ በእስር ላይ የሚገኙ የጦር መኮነኖች ቤት በተደረገ ኦፕሬሽንና ብርበራ ከፍተኛ ጉዳት ማድረስ የሚችሉ የጦር መሳሪያዎች መያዛቸውን የፌዴራል ፓሊስ ኮሚሽን አስታወቀ።🇪🇹
👉ከሀዲ ጁንታው የህዉሃት ቡድን እንደ ሀገር ብጥብጥና ቀዉስ ለማድረስ አልሞ ለረጅም አመታት ሲዘጋጅበት ቆይቶ ጥቃት ማድረስ ከጀመረበት እለት አንስቶ በተደረጉ ፍተሻዎችና ብርበራ ከፍተኛ ቁጥር ያለዉ የተለያዩ የጦር መሳሪያዎች መያዛቸዉ ይታወቃል።
👉በዚህም በአዲስ አበባና በሌሎች ከተሞችና የሀገሪቱ ቦታዎች ጥቃት ለማድረስ ሲዘጋጁ የነበረ ከፋተኛ ጉዳትና ኪሳራ ማድረስ የሚችሉ የጦርመሳሪያዎች የፌዴራልፖሊስ ኮሚሽን ከሀገር መከላከያ ሚንስቴር የመረጃ ዋና መምሪያ ፀረ መረጃ መምሪያ ጋር በመተባበር ነው በቁጥጥር ስር የዋለው።
👉በሀገር ክህደት ተጠርጥረዉ በእስር ላይ የሚገኙ የጦር መኮነኖች ቤት በተደረገው ፍተሻም የጦርሜ ዳመነፀሮች፣ ጅፒኤስ፣ በሳተላይት የሚሰሩ ስልኮች፣ ቦንቦች፣ ክላሽንኮቭ፣ ብሬን፣ለእኩይተግባር ማስፈፀሚያ የሚዉሉ የተቀየረዉ የሰራዉይቱ የደንብ ልብስ እና ሌሎች በግለሰብ እጅ መያዝ የሌለባቸዉ መሳሪያዎች በፍተሻ መያዛቸወረን ኮሚሽኑ አስታውቋል፡፡
https://t.me/sima_info
በባሕር ዳር ከተማ ውሃ ተበክሏል እየተባለ የሚናፈሰው ወሬ #ሀሰት መሆኑን የባህር ዳር ከተማ ውሃ እና ፍሳሽ አገልግሎት ለአብመድ ገልጿል፡፡
የባህር ዳር ከተማ አስተዳደር የውሃ እና ፍሳሽ ባለሙያዎች በየዕለቱ በሁሉም ቦታዎች ማለትም (ታንከር ላይ ፣ መሥመር ላይና ቤት ለቤት በመዞር) የፊዚካል ፣ ባዮሎጂካል እንዲሁም የኬሚካል ናሙና ምርመራ ይደርጋሉ።
ዛሬ እና ትናንት በተደረገው የናሙና ምርመራ ምንም ችግር እንደሌለ መረጋገጡን የከተማው ውሃ እና ፍሳሽ አገልግሎት አሳውቋል።
ዛሬ ህዳር 25/2013 ውሃ ተበክሏል በሚል ሥጋት ጥቆማ በተደረገባቸው የከተማዋ አካባቢዎች ናሙና ተወስዶ ምንም አይነት ችግር አለመኖሩ ተረጋግጧል።
የከተማው ውሃ በቀላሉ የሚበከል አለመሆኑ የተገለፀ ሲሆን በተለይም አጠራጣሪ በሆኑ አካባቢዎች የተጠናከረ ጥበቃ እየተደረገ ነው።
ከጥቅምት 24 ቀን 2013 ዓ/ም በኋላም የጥበቃ ሥራው መጠናከሩ ተገልጿል።
ሕዝቡ እውነቱን ተገንዝቦ 'ያለምንም መረበሽ' የእለት ተዕለት ተግባሩን እንዲከውን የከተማው ውሃ እና ፍሳሽ አገልግሎት መልዕክት ተላልፏል። (AMMA)
ሰበር ዜና
🇪🇹በሀገር ክህደት ወንጀል ተጠርጥረዉ በእስር ላይ የሚገኙ የጦር መኮነኖች ቤት በተደረገ ኦፕሬሽንና ብርበራ ከፍተኛ ጉዳት ማድረስ የሚችሉ የጦር መሳሪያዎች መያዛቸውን የፌዴራል ፓሊስ ኮሚሽን አስታወቀ።🇪🇹
👉ከሀዲ ጁንታው የህዉሃት ቡድን እንደ ሀገር ብጥብጥና ቀዉስ ለማድረስ አልሞ ለረጅም አመታት ሲዘጋጅበት ቆይቶ ጥቃት ማድረስ ከጀመረበት እለት አንስቶ በተደረጉ ፍተሻዎችና ብርበራ ከፍተኛ ቁጥር ያለዉ የተለያዩ የጦር መሳሪያዎች መያዛቸዉ ይታወቃል።
👉በዚህም በአዲስ አበባና በሌሎች ከተሞችና የሀገሪቱ ቦታዎች ጥቃት ለማድረስ ሲዘጋጁ የነበረ ከፋተኛ ጉዳትና ኪሳራ ማድረስ የሚችሉ የጦርመሳሪያዎች የፌዴራልፖሊስ ኮሚሽን ከሀገር መከላከያ ሚንስቴር የመረጃ ዋና መምሪያ ፀረ መረጃ መምሪያ ጋር በመተባበር ነው በቁጥጥር ስር የዋለው።
👉በሀገር ክህደት ተጠርጥረዉ በእስር ላይ የሚገኙ የጦር መኮነኖች ቤት በተደረገው ፍተሻም የጦርሜ ዳመነፀሮች፣ ጅፒኤስ፣ በሳተላይት የሚሰሩ ስልኮች፣ ቦንቦች፣ ክላሽንኮቭ፣ ብሬን፣ለእኩይተግባር ማስፈፀሚያ የሚዉሉ የተቀየረዉ የሰራዉይቱ የደንብ ልብስ እና ሌሎች በግለሰብ እጅ መያዝ የሌለባቸዉ መሳሪያዎች በፍተሻ መያዛቸወረን ኮሚሽኑ አስታውቋል፡፡
https://t.me/sima_info
Telegram
Sima_info
Hot issues ,facts ,truths and news
🇪🇹ዛሬ ፍቅረ ስላሴ ወግደረስ አርፈዋል፡፡🇪🇹
👉ፍቅሬ ሥላሴ ወግደረስ እ.ኤ.አ. በ 1945 ነበር የተወለዱት።
👉ፍቅረ ሥላሴ ወግደረስ ከደርግ መሥራች አባሎች አንዱና ባንድ ወቅት ጠቅላይ ሚኒስትር ለመሆነ የበቁ የኢትዮጵያ የፖለቲካ ሰው ነበሩ።
👉በህይወት በቆዩባቸው ዘመናት የታሪክና የፖለቲካ ይዘት ያላቸው መፅሐፍትንም ፅፈዋል።
👉እኒህ ሰው ዛሬ በተወለዱ በ79 አመታቸው አርፈዋል፡፡
✅ለቤተሰቦቻቸው፣ ለወዳጅ ዘመዶቻቸውና ለሁሉም ኢትዮጵያዊን መጽናናትን እንመኛል።

ሰናዩ መረጃ
========
* ክስ ወይም "በላቅ" ያለባቸው ይነሳል
* ስምምነቱ በቅርብ መተግበር ጀምሯል
በጅዳና አካባቢው በግልና በኩባንያ ወይም በሙአሰሳ ተቀጥረው ሲሰሩ በአሰሪዎቻቸው በኩል በሚቀርብባቸው ክስ ወይም " በላቅ " ወደ ሀገር ለመግባት የታገዱ ዜጎች ጉዳይ የጅዳ ቆንስል ከሳውዲ መንግስት ጋር ስምምነት ላይ ስለመድረሱ የተጨበጠ ታማኝ መረጃ ደርሶኛል ።
በስምምነቱ መሰረት :-
1ኛ) 1ኛ በግለሰብ አሰሪ "ክፋላ" ስር ሲሰሩ የነበሩና ክስ ወይም "በላቅ " የተደረገባቸው በግለሰብ አሰሪዎች ሲሰሩ የነበሩ ካለ ምንም የአሰሪ የከፊል ጥየቃ በጄዋዛት በኩል ይስተናገዳሉ።
2ኛ) በኩባንያ ሲሰሩ የነበሩ እና "በላቅ " ካለባቸው ይሰሩበት እንደ ነበረው የስራ ኃላፊት አይነት ይስተናገዳሉ። የሂሳብ ሰራተኛ "ሙሓስብ " ፣ ማናጀር ወይም ሌላ ከፍ ያለ የስራ ዘርፍ ከሆነ በአሰሪው ወይም በኩባንያ በኩል እንዲያልቅ ይደረጋል።
* መኖሪያ ፈቃዳቸው "ኢጋማቸው" ያልታደሰ ( የተቃጠለ) የሰራተኛ ሚኒስትር ለመክተበል ዓመል ደብዳቤ ተፅፎ በጀዋዛት በኩል እንዲያልቅ ይደረጋል።
* የሚሰሩበት ካምፓኒ ወይም ሙአሰሳ ቀይ ከሆነ ደግሞ በጀዋዛት በኩል በመክተበል ዓመል በኩል መውጫ ይደረጋል።
* በገንዘብ እዳ ወይም በብድር እቃ መኪና ወስደው ባለመክፈል የሚከሰሱ ዕዳቸው "ተግሲጥ" ካወጡበት አካል በድርድር ወይም በክፍያ መገላገል አለባቸው።
ከላይ በተጠቀሰው መሰረት የግል ክስ ወይም በላቅ ጉዳይ ለመከዎን አጠቃላይ የሚወስደው ቀን በግምት እስከ 20 ቀን እንደሚሆን ይገመታል ።
ይህም ለተጨነቁ ለተጠበቡት ሰናት መረጃ ነው ።
ቸር ያሰማን
ነቢዩ ሲራክ
ታህሳስ 15 ቀን 2013 ዓም

.
ጀግናው የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት የአማራ ልዩ ሀይል ሚኒሻና ፋኖ
የኦሮሞ ብሔረሰብ ዞን ዋና ከተማ የሆነችውን ከሚሴን ጨምሮ ወለዲን የተቆጣጠረ ሲሆን የኢንዱስትሪ ከተማዋ ኮምቦልቻ እና የወሎ ዋና ከተማ የሆነችው ደሴ በቀይ ለባሽ ተወርዋሪ ኮማንዶ እጅ ገብተዋል። ህዝባዊ የኢትዮጵያ ሰራዊት ሀይሉን እያስጠጋ ሲሆን ዛሬ ለሊት ሀይቅን
ጨምሮ መርሳ ከተማን ለመቆጣጠር ወደፊት እየገሰገሰ ነው።
.
በዚህም መሰረት በጋሸና ግንባር ቀውዝባና ጭላ ከተሞችና አካባቢያቸው ከአሸባሪው ኃይል ነጻ ወተዋል።
በወረኢሉ ግንባር በተደረገው ኦፕሬሽን ደግሞ አጅባር፣ ተንታ እና ዶባ ከተሞች እና አካባቢያቸው ነጻ ወጥተዋል።
ሱሌማን አብደላ