ሀድ ጢምቤ ባደ ላኪሞት ያሌት ፋይደ ወደል የሆነኮ ተፋሀመ።
7ኜ ባደኜ ፈሰሸ በስልጤ ዞን በሁልሚ የፈሰሸ ጣባቦ ወገሬተኜ በሆነ ሃለት ቲትረሽ እትረከባን።
በዞኒ ቢትረከቦን 6 የፈሰሸ ቀፈትቸ ዲሞክራሰኜ፣አዲለኜ በሆነ ሃለት በፊሶት ደር እትረከባን።
በዞኒ ቲትረከቦን የፈሰሸ ቀፈትቸ ጉት የዳሎቸ ዋ ያለም ገበየ ዋ ሀላበ ፈሰሸ ቀፈት ቦገሬት ዋ በሱኩት ሃለት ተፈጅሪ 12፡00 ጀመራኔ የጌሰ ባደን ቤትከ እመራን ዋ ያቴንድራን ባለ ያጥራመተይ መንግስተ የፊሶት መርሃ ከውን ባትሪሶት ደር እትረከባን።
የስልጤ ሬዲዮ ዋ ቴሌብዥን ባዞፌቢ ወክት ቦሽትሚ የፈሰሸ ቀፈትቸ አመሰቢ ባፈድ በውጦት በሰፈ ገበ በፊሶት ደር እትረከባን።
በዳሎቸ ፈሰሸ ቀፈት በሶጃት አድ ፈሰሸ ጣበ ጢምቤኒሙ ያቡ የጉተኜ ቶጵየ ቀፈት ወባጀ ጋር አፈ ቡልሻን የሆኑይ የሁርምቴ የስርሞሎ ፋጤ ሀድ ጢምቤ ለባድ ኬማት ወደል አትዋጫት አለይ ባሎን።
ባድነ ቶጵየ ተብዢ ፈተኘ ወጣታኔ ለዲሞክራሰኜ ፈሰሸ ጂጎትሸ ጥሽት አፍሬ ያትሬሻን ቲሉ አትፋሀሞን
አመሰብሚ ዮነኛን፣ያቴንድረኛን የባለይ መንግስተ ለፊሶት ተፈጅሪ ነቃኔ፣ብርደ፣ዝላመ ተይፈር ፊሶትከ ሀዲ የዲሞክራሰኜ ሀቀከ ቻሎት ሁኖተከ ጬቀሞን
ቡልባራግ ፈሰሸ ጣበ የስልጤ ዞን ፈረጃት ፓርቲ ኪትበት ጋር ወሻይብ የሙኒር ነይመሂንኩምንገ የመስኖ ዋ ቃለኜ አዝጋግ አሬሚ ኮሞቴ ወሸ ዋ ዩመት ወባጀ ጋር ተዋሪ የሆኑይ የሁርምቴ የሳዲቅ አበበ ጢምቤ ዋቦን
በገነ አዘር ያለም ገበየ ዋ ሀላበ ፈሰሸ ቀፈት ሀላባ እልቅ -1 ዋ አወሊየ ፈሰሸ ጣበ ተረከቦ ጢምቤ ያቡይ የስልጤ ዞን ተኬታይ አትንዳዳሪ ዋ ግብርነ መምረ ወሻይብ የከማል ሙበረ ዋ ዩመት ቶካይቸ ወባጀ ጋር ወሸ ለሁኖት ተዋሪ የሆኑይ ያለም ገበየ ከተመ መትንዳደሬ ወባጀ ጋር አፈ ቡልሻን የሆኑይ የሀምድኖ ሰውደ ቤቲ በትረከቦት ጢምቤኒሙ ዋቦ

ሰባተኛው ሀገራዊ ምርጫ በድል እንዲጠናቀቅ በየደረጃው የሚገኙ የአመራሮቻችን ፅናትና ተናቦ መስራት የላቀ ሚና ነበረው ፦ ክብርት ወ/ሮ ነኢማ ሙኒር
ሰኔ 19/2018
የስልጤ ዞን ብልጽግና ፓርቲ ቅ/ጽ/ቤት የህዝብ ግንኙነት
__________
ሰባተኛው ሀገራዊ ምርጫ በስኬት እንዲጠናቀቅ በየደረጃው የሚገኙ የፓርቲው አመራሮች የነበራቸው ሚና የላቀ እንደነበር የስልጤ ዞን ብልፅግና ፓርቲ ቅረንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኃላፊ ክብርት ወ/ሮ ነኢማ ሙኒር ገለጹ።
ክብርት ወ/ሮ ነኢማ ሙኒር ይህንን የገለጹት፣ ሰባተኛው ሀገራዊ ምርጫ በስኬት እንዲጠናቀቅ ከመረጃ ቅብብሎሽ ጀምሮ ከፍተኛ ርብርብ ላደረጉ የዞኑ ብልፅግና ፓርቲ ቅ/ጽ/ቤት አመራሮች በተዘጋጀው የምስጋና መርሐ ግብር ላይ ነው።
በመድረኩ ላይ ንግግር ያደረጉት ኃላፊዋ በምርጫው ሂደት የታየው ከፍተኛ ትጋት የሕዝቡን የዲሞክራሲ ብስለት ያሳየ መሆኑን በመግለፅ የተመዘገበው አንጸባራቂ ስኬትም ለአላማው የጸና እና ላመነበት ጉዳይ በምንም መልኩ የማይበገረውን በየደረጃው የሚገኘውን የፓርቲውን አመራር እውነተኛ ፅናትና ትግል በተግባር ያሳየ መሆኑንም ገልጸዋል።
ይህ ታላቅ ድልና ስኬት በጥቂት መሪዎች ልፋት ብቻ የመጣ እንዳልሆነ የገለጹት ክብርት ወ/ሮ ነኢማ ይልቁንም በአመራሩና በአባላቱ ፈገግታ ውስጥ የነበረው ብሩህ ተስፋ፣ የማይናወጥ ፅናትና በልባቸው ውስጥ የሰረጸው የጋራ እምነት የወለደው ስኬት መሆኑን አብራርተዋ::