የሆነ ሰው ሊያነብ library ይገባል::
Libraryው ሙልት ብሏል አንድ ክፍት ወንበር ብቻ ነው ያለው ከዛች ወንበር አጠገብ የተቀመጠችውን ልጅ ጠጋ ይልና " የኔ እናት አዚህ ወንበር አጠገብ ሰው አለው? መቀመጥ እችላለው ?" ይላታል
ልጅቷም" ማ እኔ ካንተ ጋር ላድር ደፋር?" ምናምን ብላ ትቀውጠዋለች
ልጁ በጣም ደነገጠ ::
እዛ የተቀመጠው ማህበረሰብ በጠቅላላ እሱ ላይ ማፍጠጥ ይጀምራል::
ከዛ ምንቅርቅር ብላ አቋሟን ሰብስባ ተነሳች እና ልክ ስትወጣ በጆሮው ጠጋ ብላ " አየህ እኔ psychology ነው እያጠናው ያለሁት ወንድ ልጅ እንዴት ማሳፈር እንዳለብኝ ጠንቅቄ አውቃለሁ አሁን ምን እየተሰማህ እንደሆነ ራሱ አውቃለሁ በጣም ተሸማቀሀል አደል?" አለችው ::
ልጁም " 3000 ብር ለ 1 አዳር ? ብትገይኝም አልከፍልም" ብሎ ቀወጠው:: ልጅቷ በጣም ደነገጠች:: ልጁ ላይ ሲያፈጡ የነበሩ ሰዎች እንዳለ እሷ ላይ ማፍጠጥ ጀመሩ::
ልጁ ጠጋ አለና በጆሮዋ " አየሽ እኔ ደሞ ህግ ነው እያጠናው ያለሁት:: ነገሩን መጠምዘዝ ተክኜበታለው" አላት::
@sigma_boy

👍11🤣3
ጥንቅር ብለሸሽ ቅሪ
የምለማመጥ መስሎሽ ነዉ
እንደበፊቱ ጊዜ በእንባ እግርሽን የማጥበው
ዝም ስል አበዛሽ አናቴ ላይ ልውጣ አልሽ
እኔ ብቻ ነኝ ቆንጆ እኔ ብቻ ነኝ ሴት አልሽ
አላየሽም እንዴ
የሚወለደው በሙሉ ሴት ከመሆኑ የተነሳ
አንድ ወንድ ከአስር ሴቶች ጋር ተቃቅፎ ፎቶ ሲነሳ
እኛ ሰፈርም ቢሆን እኔ ብቻ ነኝ ወንድ
ሌላው ሴት ነው በኔ ምክንያት ቁማር የሚወራረድ
ወሬ ሳላበዛ ለማለት የፈለኩት
ይሄን ያክል መንገድ ርቄ የተጓዝኩት
ፍቅርን ብዬ ነው እንጂ ሴትማ በሽ ነው
ከኔ ያፋታሽ ግን የድሮ አመልሽ ነው
@sigma_boy
የምለማመጥ መስሎሽ ነዉ
እንደበፊቱ ጊዜ በእንባ እግርሽን የማጥበው
ዝም ስል አበዛሽ አናቴ ላይ ልውጣ አልሽ
እኔ ብቻ ነኝ ቆንጆ እኔ ብቻ ነኝ ሴት አልሽ
አላየሽም እንዴ
የሚወለደው በሙሉ ሴት ከመሆኑ የተነሳ
አንድ ወንድ ከአስር ሴቶች ጋር ተቃቅፎ ፎቶ ሲነሳ
እኛ ሰፈርም ቢሆን እኔ ብቻ ነኝ ወንድ
ሌላው ሴት ነው በኔ ምክንያት ቁማር የሚወራረድ
ወሬ ሳላበዛ ለማለት የፈለኩት
ይሄን ያክል መንገድ ርቄ የተጓዝኩት
ፍቅርን ብዬ ነው እንጂ ሴትማ በሽ ነው
ከኔ ያፋታሽ ግን የድሮ አመልሽ ነው
@sigma_boy
👍10
አብዛኛው ሴቶች የሚያፈቅሩህ የተሻለ ወንድ በህይወታቸው እስከሚመጣ ድረስ ነው
ለሴት ልጅ አንተ ድልድይ ነህ
በየትኛውም ግንኙነት ማስተዋልህን እስክታጣ አታፍቅር
@sigma_boy
ለሴት ልጅ አንተ ድልድይ ነህ
በየትኛውም ግንኙነት ማስተዋልህን እስክታጣ አታፍቅር
@sigma_boy
👍10🫡1
👍13
🔥8👍4🤡2👏1