Sidama Football Federation
3.16K subscribers
1.82K photos
1 file
249 links
ይህ የሲዳማ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የእግር ኳስ ፌዴሬሽን ይፋዊ የቴሌግራም ቻናል ነዉ።
Download Telegram
የመጀመሪያው የሲዳማ ሊግ ከአፍታ ቆይታ በኋላ በይፋ ይጀመራል

የእለቱ ክብር እንግዶች በይርጋለም ሁለገብ ስታዲየም ተገኝተዋል።

የመክፈቻ ጨዋታ

ይርጋለም ከነማ  ከ SDC
#ሲዳማ_ሊግ

የመጀመሪያው የሲዳማ ሊግ የአንደኛ ሳምንት መርሃግብር ነገ እና ከነገ ወዲያ በሚድረጉ ጨዋታዎች ይቀጥላል።

ነገ ቅዳሜ 29/6/17 ዓም የሚደረጉ መርሃግብሮች


ሎካ አባያ ከ ዳዬ ከተማ  (ይርጋለም ሁለገብ ስታዲየም)

አለታ ከተማ ከ ዳራ ቃባዶ( ጩኮ ሁለገብ ስታዲየም )

በሪያ ሀ/ዙ ከ ጩኮ ወረዳ(ዶሬ ሁለገብ ስታዲየም)

እሁድ 30/06/17 ዓም የሚደረጉ መርሃግብሮች

አርቤጎና ከ ወንዶ ገ/ከተማ(አርቤጎና ስታዲየም)

ጩኮ ከተማ ከ በንሳ ወረዳ(ጩኮ ሁለገብ ስታዲየም)

ሀሁ ሀዋሳ ከ ሀዋሳ ዙሪያ (ሀዋሳ አርተፊሻል )

*ሁሉም ጨዋታዎች ከቀን 8:00 ሰዓት ጀምሮ መከናወን ይጀምራሉ።

የሲዳማ ክልል እግር ኳስ ፌዴሬሽን
#ማስታወቂያ

የሲዳማ ክልል እግር ኳስ ፌዴሬሽን በክሉ በቂ ባለሙያ ለማፍራት ተግቶ እየሰራ ያለ ፌዴሬሽን ሲሆን በየደረጃው ለተለያዩ እግር ኳስ ሙያተኞች ስልጠናዎችን ስሰጥ መቆየቱ የሚታወስ ነው።

በመሆኑም በ2017 ዓም ከኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ጋር በመታበባር CAF ''D'' License የአሰልጣኞች ስልጠና ለመስጥት ዝግጅት ስላጠናቀቀ በሲዳማ ክልል ዞን፣ወረዳ እና ከተማ አስተዳደሮች የምትገኙ ስልጠናውን መውሰድ የምትፈልጉ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 ተከታታይ ቀናት በሲዳማ ክልል እግር ኳስ ፌዴሬሽን ቢሮ በመምጣት እንድትመዘገቡ እናሳውቃለን።