sheref_media
9.91K subscribers
93 photos
6 videos
1 file
80 links
ይህ ቻናል ኦላይን ስራ የምናገኝበትና እና አዲስ ነገር የሚለቀቅበት ቦታ ነው 🤝
Download Telegram
👍10534👎9😁9🖕7🥰4👏3🤩3🔥2
part 3 edit ላይ ነኝ አንደጨረስኩ እለቀዋለሁ
49👎18👍7🔥6💩6😁1🖕1
⚠️ፈጣን ማስጠንቀቂያ⚠️

ቤተሰብ ከላይ ፎቶ ላይ ያለዉን ሊንክ በፍፁም እንዳትነኩት እዝህ ቴሌግራም በስፋት ለሰዎች እየተላከ ነዉ።

⛔️ከነካቹ አካዉንታቹ ሀክ ይደረጋል😳 Please ለጓደኞቻቹ ይህን ሼር አድርጉ አሁኑኑ።


SHARE 🚀
@sheref_media
@sheref_media
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍6138🖕11👎2😁2
Channel photo updated
🔥🔥ሰሞኑን ደሞ የመጣች ቴግ ላይ የሆነች የብልግና ቦት አለች ሰው ግን ለንደዚህ አይነት ነገር ምን ያህል ስስ እንደሆነ ታዝቢያለሁ በየ ግሩፑ እኮ እሱን ብቻ ነው የምናየው እኔኮ ስንቴ ከግሩፔ አጠፋሁኝ 😑

በነገራችን ላይ ይህ የቢዝነስ ሀሳብ ነው አንድ ግሩፕ ላይ ተለቆ ሲገኝ ሰው ሌላም ምስሎችን ለመፈለግ ወደውስጥ ይገባል ሲገባ ውስጥ ገብቶ በስሜት ok ok እያለ ሲሄድ መጨረሻ ላይ ሙሉ ቴሌግራሙን ከነ ኮንታክቱ ለ ሀከር አስረክቦ ያርፋል
ሀከሮች አካውንቱ በጃቸው እንደገባ እሱ ሀክ የተደረገበትን ቦት ለሱ ኮንታክቶች ግሩፖች እና ቻናሎች በሙሉ በሱ አካውንት ይልኩታል በዚህ መልኩ በጣም በፍጥነት ይራባል እነሱ በዚህ መካከል እያሳደጉ የሚሸጦቸው ግሩፖች ቻናሎች በፍጥነት ያድጉላቸዋል ተራው ማህበረሰብ ግን ☹️
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
44🖕13👍8
❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️ቤተሰብ ዛሬ ሀኒጌ ላይ ድንገት ስገባ 99$ ሰርተናል ወደ አፑ ራሱ ከገባሁ ቆየሁ ነገር ግን ሁሌ ዳታ ሳበራ እና ዋይፋይ ስጠቀም ፍቃድ ስለሰጠሁት ዳታ እያጋራሁ ዛሬ ስገባ 99$ ሰርተናል ያልጀመራቹ ልጆች ጀምሩ አዲስ ከሆናቹ ገና ስገቡ 3$ ይሰጣችሆል ዝቅተኛ ማውጣት የሚቻለው 20$ ነው አቅም ያላችሁ ልጆች ደሞ ሪፈር ተጠቀሙ እሱም አሪፍ ነው
ያልጀመራቹ ልጆች ይሄን በመንካት ጀምሩ
😐😐😐😐😐😐😐 https://join.honeygain.com/SHEREC05B4
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
34🖕15👍11🫡2
💎ማንኛውም የሚሸጥ የቲክቶክ አካውንት ከ (1k+) እንዲሁም ማንኛውም ፕላትፎርም ቴሌግራም ዩትዩብ.. የሚሸጥ እንዲሁም መግዛት የምፈለወጉ ካላቹ አሳውቁኝ @Sheref_tiktok_seeling
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍168🖕1
Binance ከ may 15 ጀምሮ በኢትዮጵያ ብር P2P Trade እንደሚያቆም አስታውቋልብ 😔😔
17😁9😢7💔5😴5👏3🔥1
56k followers ያለዉ viral አካዉንት የምትፈልጉ

inbox👇

@Sheref_tiktok_seeling
8👏6
84.6k followers ያለዉ የቲክቶክ አካዉንት መግዛት የምትፈልጉ


inbox 👇


@Sheref_tiktok_seeling
10🔥1
164k followers ያለው viral የሆነ የቲክቶክ አካውንት መግዛት የሚፈልግ


🅸🅽🅱🅾🆇 🅼🅴👇




@Sheref_tiktok_seeling
11🔥3
በነገራችን ላይ  የአገራችን አጠቃላይ እዳ 51.6ቢሊየን ዳላር ደርሷል። እኔ ልጃችሁ ያለባችሁን ብድር ላሳውቃቸሁ!

አጠቃላይ እዳ= 51.6 ቢሊዮን ዶላር
1 ዶላር =  157 ብር

ሰለዚህ አጠቃላይ ብድራችን በብር ስንመታው

51,600,000,000 × 157 = 8,101,200,000,000 ብር
=  ወይም 8.101 ትሪሊዮን ብር ይሆናል

የኢትዮጵያ ህዝብ ቁጥር ተጠጋግቶ ወደ 138.9 ሚሊዮን ነው።  የህዝብ ቆጠራ በቅርብ ሰላልተካሄደ ቁጥራችን ሊጨምርም ሊቀንስም ይችላል።

አሁን ደግሞ እዳችንን ለእያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ እናካፋፈለው።

አጠቃላይ እዳ / ለህዝብ ቁጥር

8,101,200,000,000 ÷ 138,900,000 = 58,324 ብር ይሆናል።

በዚህም መሰረት
አንድ ኢትዮጵያዊ ዜጋ በነፍስ ወከፍ 58,324 ብር ዕዳ አለበት። አንድ ቤተሰብ ባል እና ሚስት እንዲሁም ሶሰት ልጆች ቢኖራቸው ወደ 291,620 ብር ዕዳ ይኖርባቸዋል!

ይህን እዳ ለመሸፈን አንድ ሰው በወር 500 ብር ቢከፍል 48 ዓመት ይፈጅታል ለዛውም ወለድ ሳይጨምር😂

ብር ለምታጠፈዋ ልጅ መጀመሪያ ብድሯን ትክፈል ላኩላት! ብር ለሚያጠፋው ልጅም እዳውን ይከፈል Share አድርጉለት!


🌐Share ፥  @sheref_media
🌐Share ፥  @sheref_media

ወገን ከተመቻችሁ 👍
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
44😁16🤣8👍7🤓6👎2
📣በለተሰባ ባለፈው ናይጀሪያ ቤተሰብ ያላቹ ብየ ለተወሰኑ ሰወች ፖፖ ላይ የስራ እድል ፈጥሬ ነበር በአሁኑ ዙር ደሞ ጋና ወይም ኬንያ ቤተሰብ ያላቹ ካለቹ ወይም እናንተ ራሳቹ ኖሪ ከሆናቹ በውስጥ አውሩኝ በቀጣይ ወደሌሎች ሀገራቶች እንዞራለን ለዛሬ በኬንያ አወና በጋና 🤗
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
12👎10😭7😁5
📣 P2P መዝጋቱ መፍትሔ አይደለም

ብዙ ሰው እየተፈጠረ ያለው ነገር እያስጨነቀው ስለሆነ ረጅም ፅሁፍ ካጋራዋችሁ የቆየ ቢሆንም የተወሰነ ነገር ልበል

☹️ P2P Ban የሚደረግ ነገር አይደለም ከምንነቱ ብትነሱ ( Person to Person / Peer to Peer ) የሚል ስያሜ ያለው ሲሆን በቀላል አማረኛ  " ሰው ማንኛውንም ቁስ ሊሆን ይችላል ሀሳብ ከሌላ ሰው ጋር ሲጋራ " ማለት ነው ያኔ ልጅ እያለን Civics ላይ Peer to Peer Pressure እያልን እንደተማርነው 😅

   ▫️ ለምሳሌ : PC to PC በCable ሲገናኝ ፣ ከአንድ ሰው በXender File ስትላላኩ ፣ እዋ ለገዛችሁበት ሰው Third Party ትታችሁ ቀጥታ ብሩን በእጁ ስትሰጡ ...

☹️ስለዚህ P2P በ2 ሰዎች ፍቃደኝነት የሚደረግ ነገር ስለሆነ እነሱ እስከፈቀዱ ድረስ ማድረግ የሚችሉት ነገር ነው

☹️ነገር ግን ችግሮች አሉት ለምሳሌ Source Corrupt ሲሆን ( የታማኝነት ጉዳይ ፣ የፍላጎት ማጣት ፣ የSecurity ዋስትና ፣ ትክክለኛነቱ.. )

☹️እናም ወደ Crypto ስናመጣው : ከሰዎች ጋር ለጋራ ጥቅም ሆነ በማንኛውም ምክንያት የምታደርጉት የCrypto ልውውጥ P2P ላይ ይካተታል ነገር ግን ከላይ ያልኳችሁ ምክንያቶች ስላሉ እንደነ Binance እና መሰል Exchanges ይህን ችግር በመፍታት እና Smooth የሆነ Transaction በመፍጠር P2P ያለ ስጋት እንድናካሂድ ይረዳናል

☹️ ታዲያ BAN መደረጉ ለምንድነው የP2P አገልግሎትን የማያስቆመው ካላችሁኝ ከላይ ያስቀመጥኩትይ የP2P መሰረታዊ ግንዛቤ መያዝ በቂ ነው ምክንያቱም እነዚህ አማራጮች የSecurity ፣ Delivery ፣ Speed እና መሰል ችግሮችን ነው የሚቀርፉልን እንጂ P2P እራቸው አልፈጠሩልንም ምክንያቱም P2P በተቃራኒው የሰው ልጅ ተፈጥሯዊ የሆነ የProblem Solving ውጤት ስለሆነ

☹️በዚህም ምክንያት በሀገር ደረጃም ሆነ በአለምአቀፍ ህግ BAN ተደረገ አልተደረገ መንገዱ ይቀየራል እንጂ ሰው የራሱን የሆነ ግብይት በግሉ ፈጥሯል ፣ እየፈጠረ ነው ይፈጥራልም ( P2P ብቻ ሳይሆን Any Decentralization እንደዚህ ነው )

☹️ችግሩ እንዲህ አይነት በተለይ Legal ያልሆነ Market ላይ ከላይ ያልኳችሁ ችግሮች ስለሚገጥሙት ነገሩን Risky ያደርገዋል

✔️ ያው እንደ ሀገር P2P ብዙ የሚጎዳን ነገር ቢኖረውም ካለው Nature እነፃር Research ተሰርቶ ተስማሚ የሆነ አሰራር መዘርጋት እንጂ በዚህ መንገድ ማስደንገጡ መፍትሔ አይመስለኝም ለማለት ነው ( Just Personal Opinion I Maybe Wrong ✌️

ደከመኝ 😛 : በቀጣይ ጊዜ ካገኘው BAN መደረጉ ለኢትዮጵያ ይጠቅማል ወይስ .. ? ፣ እንደ ሀገር ምን አይነት ተፅዕኖ አለው ? ፣ Decentralized ስራ መስራት አንችልም ማለት ነው ? እና መሰል BASIC ነገሮችን እናወራለን እስከዚያው መልካም ጊዜ 🙌
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
18👍15🖕4🔥2
200k followers ያለው የቲክቶክ አካውንት መግዛት ሚፈልግ


🅸🅽🅱🅾🆇 🅼🅴



@@Sheref_tiktok_seeling
5
ሰላም ቤተሰብ እንዴት ናቹ ባይናንስ ላይ p2p በመዘጋቱ ምክንያት በማድረግ የዶላር እጥረት እያጋጠመ ነው ይህ የሆነበት ትልቁ ምክንያት የዶላር እጥረት አጋጥሞ ሳይሆን ሰው በመፈራራት ዶላር ያለውም ለማን መሸጥ እንዳለበት ስለፈራ እና ዶላር የሚፈለወገውም ከማን መግዛት እንዳለበት ስለፈራ ነው እንጂ ዶላሩ የትም አልሄደም
የባይናንስ p2p ይሄን ችግር ነበር የሚፈታው ማንም ሰው ከማያቀው ሰው እንዲገዛ እና ለማያቀው ሰው እንዲሸጥ ትልቅ የሆነ አሰራርን ዘርግቶ ችግሮችን አቅሎቸው ነበር 🤐
14👍11🤬5🖕3
91k followers ያለው ቫይራል የቲክቶክ አካውንት በቅናሽ መግዛት የሚፈልግ

🅸🅽🅱🅾🆇 🅼🅴👇

@sheref_tiktok_selling
8
🎉 TIKTOK ACCOUNT
------------------------------
👤 Username :fuad.md
📊 Followers : 254.6K
❤️ likes : 4.7M
💰 Price        : 80,000 Birr
------------------------------
Verified by sheref media
📞 Phone: +251965187449
💬 Telegram: sheref_tiktok_selling
😁86👎4🖕2