Undiscovered Ethiopia tour
569 subscribers
567 photos
17 videos
76 files
50 links
Your passport for local community
Download Telegram
1ምሽት እና 1ቀን ብቻ ቀርቶታል ቤተሰቦቻችን ከአዲስ አመቱ በፊት ልንሰባሰብ።
አብራቹን እማይረሳውን ጊዜ አሁንም አብረውን ያሳልፉ ዘንድ በአክብሮት ጋብዘናል።
ቤተሰባዊነታችን ይቀጥል ዘንድ የተወጋጀ ጉዞ።
0938277562
0977922980
የ 2016ዓ.ም የመጨረሻ ጉዞ
     ወደ ውቧ ወንጪ 💚

        ሰላም ለእናንተ ይሁን
    የ ቀን ውሎ ጉዞ ወደ  ውቢቷ  ወንጪ ሃይቅ💚
      የጉዞ ቀን ጳጉሜ  3/2016 ዓ.ም (እሁድ)
     ከውቧ ወንጪ የተፈጥሮ ፍል ውሃ,
-የእግር ጉዞ  🥾
-የፈረስ ጉዞ 🐎
-የጀልባ ላይ ጉዞ ⛵️
-የተፈጥሮ ፍል ውሃና 🎣
-የጭቃ ባዝ  ልዩ  ቆይታ ይሆናል።🏊🏿‍♂️
     ከማይረሱ ጨዋታና 😁🥰😍💚ትዝታዎች ጋር በተለይም እጅግ ውብ 💚🐊በሆነበት በአሁን ሰአት የማይረሳ ጊዜን ማሳለፍ ከፈለጉ በጊዜ ቦታዎትን ይያዙ።
       ለተጨማሪ መረጃ ለመመዝገብ 0938177562
0977922980

    THE LAST TRIP OF 2016 🌼
       🌼 LET'S DISCOVER ወንጪ (WENCHI 🏡🐊  SEP 8  / ጳጉሜ 3
     Time To Visit Beautiful Wenchi Lake 💃🕺
            THINGS TO DO
     👉🏾Visit Wenchi Creator Lake 💚💚💚
       👉🏾Swimming on natural hot spring waterfall 🏊🏼‍♀️
      👉🏾Visit Wenchi village and experience The nature. 🥁🪘
      👉🏾Boat Trip On Lake wenchi 🚢
      👉🏾hiking on mountain ⛰️
      👉🏾Games and so on…..🌅🌅
      👉 mud bath ...♨️
      Book your Sit now!
       For booking or extra information call us                ☎️ 0938177562
0977922980
        ኢትዮጵያን እያወቅን
        ኢትዮጵያን እየወደድን
   #seya_ethiopia_tour
Join our last Trip Of 2016.
Book Your Spot Now!
እምንወዳቹ ቤተሰቦቻችን እንኩዋን 2017 አዲስ አመት በሰላም አደረሳችሁ።
ጭለማ እማናይበት ክፉ ነገር ማንሰማበት የሰላም አመት ያደርግልን ዘንድ ምኞቴን መግለፅ እፈልጋለው 🙏
መልካም አዲስ አመት🌄
ሰላም ወዳጅ ቤተሰቦቻችን ወደ ወንጪ ሁሌም በምናደርገው ጉዞ ተባባሪና በቅንነት የሚያስጎበኘን ሃብታሙ በለጠ በኦሮሚያ ቱር ጋይድ ምርጫ ሽልማት ውስጥ ገብቷልና በተለይም የመጨረሻውን የ2016 ጉዞ እንዲሳካ ያደረገው እሱ ነውና በዚህ ሊንክ በመግባት በጋይድ ዘርፍ 5 ቁጥር Habtamu Belete ን በመምረጥ ታግዙት ዘንድ በአክብሮት መጠየቅ እወዳለሁ።
ሰላም በያላቹበት ሁሉ ይሁን!
Forwarded from Habtamu belete Wenchi tour guide
Get ready for the Oromia Tourism Awards 2024! Join our Telegram channel for updates and exclusive insights:

https://t.me/+etCKF8GF6UMwNjI0

Badhaasa Tuuriziimii Oromiyaa 2024 filuudhaaf garee telegraamii keenyaaf maatii ta'aa nu eegaa.

https://t.me/+etCKF8GF6UMwNjI0

#VisitOromia #TourismAwards2024 #SupportTourism #votenow
ውድ ቤተሰቦቻችን ከወዲሁ ቀጠሮዎን ያሳምሩ ቀጣይ ጉዞአችን ወደ ምድረ ገነት አርባምንጭና ዶርዜ መንደር ዮዮዮዮዮዮዮዮዮዮዮዮ መስቀላ በዶርዜ ይለያላ
ብለን ከ መስከረም 14/17 ጉዞዉን አስናድተናልና በጊዜ ቦታዎን ይያዙ።
0977922980
0938177562
መልካም አዲስ አመት በድጋሚ🙏
የአመቱን የመጀመሪያ ጉዞ አብረውን ይጓዙ! 💚💛❤️
Book Now! Discover Arbaminch & Attended The Unique Meskel Celebration 🙌 Discover The Land Of Wisdom And Beautiful Nature. From September 24-27 for 4 days & 3 nights  ከመስከረም 14-17/2017
       ከመስከረም 14-17 
     ከውቡ ነጭ ሳር አርባዎቹ ምንጭ እስከ አዞ ገበያ ዶርዜ መንደር መስቀልን እንዲሁም ሃዋሣን የምንጎበኝበት ልዩ ጉዞ ይሆናል።
ከማይረሱ ጨዋታና 😁🥰😍💚ትዝታዎች ጋር በተለይም እጅግ ውብ 💚💚💚🐊💚🐊በሆነበት በአሁን ሰአት የማይረሳ ጊዜን ማሳለፍ ከፈለጉ በጊዜ ቦታዎትን ይያዙ።
  ለተጨማሪ መረጃ ለመመዝገብ 0977922980
093817756
👉  We Fly ✈️ we Drive

   4DAYS & 3 NIGHTS TOUR TO ARBAMINCH Frin September 24-27
  Now is the Perfect time to visit the Beautiful Arbaminch and DORZE village
    THINGS TO DO
     👉🏾Visit Nechasar National Park💚💚💚
   👉🏾Swimming on natural swimming pool 🏊🏼‍♀️
    👉🏾Visit DORZE village Attend on the unique Meskel celebration and experience there day to day life. 🥁🪘
  👉🏾Boat Trip On Lake Chamo 🚢
     👉🏾Visit Crocodile market
     👉🏾Campfire 🔥🔥
      👉🏾Games and so on…..
    Book your Sit now!       For booking or extra information call us        📲📞☎️🤳0977922980
ተራዝሟል🙏
ውድ ቤተሰቦቻችን ከ መስከረም 14-17 ወደ አርባምንጭ ልናረገው የነበረው ጉዞ በተለያዩ ምክንያቶችና ምቾታቹን ለመጠበቅ ሲባል ወደ መስከረም 24 አርብ እስከ ሰኞ 27
               የአራት ቀንና የሶስት ምሽቶች ጉዞ ወደ ምድረ ገነቷ  አርባምንጭ እምናደርግ ይሆናል💚💚💚🐊
       በጉዞአችን
     ከውቡ ነጭ ሳር አርባዎቹ ምንጭ እስከ አዞ ገበያ ዶርዜ መንደር ሃዋሣን የምንጎበኝበት ልዩ ጉዞ ይሆናል።
     ከማይረሱ ጨዋታና 😁🥰😍💚ትዝታዎች ጋር በተለይም እጅግ ውብ 💚💚💚🐊💚🐊በሆነበት በአሁን ሰአት የማይረሳ ጊዜን ማሳለፍ ከፈለጉ በጊዜ ቦታዎትን ይያዙ።
       ለተጨማሪ መረጃ ለመመዝገብ 0977922980/0938177562

      4DAYS & 3 NIGHTS TOUR TO ARBAMINCH From October 03-06
     Now is the Perfect time to visit the Beautiful Arbaminch and DORZE village
            THINGS TO DO
     👉🏾Visit Nechasar National Park💚💚💚
       👉🏾Swimming on natural swimming pool 🏊🏼‍♀️
      👉🏾Visit DORZE village and experience there day to day life. 🥁🪘
      👉🏾Boat Trip On Lake Chamo 🚢
      👉🏾Visit Crocodile market 🐊🌅
     👉🏾Campfire 🔥🔥
      👉🏾Games and so on…..🌅🌅
      Book your Sit now!
       For booking or extra information call us        📲📞☎️🤳+251977922980/0938177562
👉4 days left
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታይ እህት ወንድሞቼ በሙሉ እንኩዋን ለመስቀል ደመራ በአል በሰላም አደረሳቹ።
መልካም በአል በያላቹበት ሁሉ ይሁን🙏
Seya Ethiopia
ውድ ቤተሰቦቻችን ሰላም ለናንተ በያላችሁበት ሁሉ ይሁን 👋
ውድ ቤተሰቦቻችን የዚህን ሳምንት መጨረሻ የት ሊያሳልፉ አስበአዋል? እኛ ወደ ምድረ ገነት የጥበብ ምድር ዶርዜ ሃዋሳን ከመስከረም 24_27 ከአርብ እስከ ሰኞ ምርጥ ግዜን ታሳልፉ ዘንድ ጉዞ አሰናድተንላቹሃል።
በጉዞአችን በሃዋሣ ውበት በአርባምንጭ ተፈጥሮ በዶርዜ የህይወት ዘመን ምርጥ ማስታወሻን ያገኙ ዘንድ በአክብሮት ተጋብዘዋል።
የዚህን እማይረሳ ጊዜ አባል መሆን የምትፈልጉ ቤተሰቦቻችን በሙሉ ባሉት ጥቂት ቦታዎች በ👉 0977922980 ደውለው ቦታዎን ይያዙ ።
ኢትዮጵያን እያወቅን
ኢትዮጵያን እየወደድን
ሰላም ቆዩን🙏