εηδ οf εαrth… cόmίηg sόόη …
25 subscribers
33 photos
7 videos
3 files
1 link
Jesus :- #the way
#the truth
#the life
#Bible search : luke 7:1-10
: john 8:1-11
: luke 19:1-10
.
Download Telegram
፠እግዚአብሔር ዛሬ እንደ ኖህ ይዉደድህ
፠እንደ ዳንኤል ይጠንቀቅልህ
፠እንደ ንዕማን ያድንህ
፠እንደ ሙሴ ዉለታ ይዋልልህ
፠እንደ ይስሀቅ ያበልፅግህ
፠እንደ ዳዊት ይቀባህ
፠እንደ ኤሊያስ መልስን ይመልስልህ
፠እንደ ጳውሎስ ይጠቀምብህ
፠እንደ አስቴር ጣልቃ ይግባልህ
፠እንደ እስራኤል ይዋጋልህ
ይህንን ለ 20 ሰዎች አስተላልፍ ይህንን ባደረክ ጊዜ
እግዚአብሔር አንድ ነገር ያደርግልሀል::
ለፈገግታ

በእድሜ ገፋ ያሉ ባለትዳሮች ናቸው፤
በጣም ድብር ሲላቸው ባልየው እንዲ አለ፤ "ወዴ የወጣትነታችንን ጊዜ፣ የጋብቻችንን ጊዜ ወደ ኃላ ብንመልሰው ምን ይመስልሻል?"

ሚስት:-በጣም ደስ ብሏት እሺ አለችው

ባል "እኔ ታች ሱቁ ጋር ልውረድና ቁጭ ባልኩበት አንቺ ትመጪና በድንገት እንገናኛለን"

እሺ ተባብለው እሱ ወረደ ግን ቢጠብቃት ቢጠብቃት አትመጣም። 4hr ሙሉ ጠበቃት አሁንም አልመጣችም። የሆነ ነገር አጋጠማት እንዴ ብሎ በፍርሀት ቶሎ ቶሎ ወደ ቤት ተመለሰ። ሲያያት
እስዋ ቁጭ ብላ ስቅስቅ እያለች ታለቅሳለች። ባል ደንግጦ "ምን ሆንሽ ውዴ" አላት፡፡

ሚስት:- "እናቴ ከቤት አትወጪም ብላ ከለከለችኝ"😜😂😜
@branaye1
@branaye1
በ ትንሽ ድንጋይ እስክትመታ አትጠብቅ!!!

የኮንስትራክሽን ተቆጣጣሪው ከ 6ኛ ፎቅ ላይ ሆኖ መሬት ላይ የሚስራውን ሰራተኛ ይጠራዋል፣ ስራተኛው ሊስማው
አልቻለም፡፡ ስራተኛው የአሰሪውን ጥሪ ሊስማው ስላልቻለ ተቆጣጣሪው መላ ዘየደ፡፡ እናም የሰራትኛውን ሃሳብ ልማግገኘት ሲል ተቆጣጣሪው ከላይ ብር ጣለለት፤ ብሩም ከሰራተኛው እግር ስር አረፈ፣ ሰራተኛው ብሩን አንስቶ ወደ
ኪሱ አሰገብቶ ስራውን ቀጠለ። በድጋሜ የሰራተኛውን ሃሳብ ለማግኘት ተቆጣጣሪው መጀመሪያ ከጣለው ብር በላይ ሌላ ብር ጨምሮ ጣለለት፤ የቀን ሰራተኛውም ልከ እንደ መጀመሪያው ብሩን አንስቶ ወደ ኪሱ አስገብቶ ስራውን ቀጠለ፡፡

በመጨረሻ ሌላ መላ ዘየደ ብር በመጣል የሰራተኛውን ሀሳብ ማግኘት ስላልቻለ የሰራተኛውን ሃሳብ ለማግኘት አነስ ያለ ድንጋይ አነሳና ወደ ሰራተኛው ወረወረው፤
ድንጋዩም የሰራተኛውን ጭንቅላት አገኝው፤ በዚህ ሰዓት ነበር ሰራተኛው ወደ ላይ የተመለከተው እና ከተቆጣጣሪው ጋር መነጋግር የጀመረው፡፡

ይሄ ታሪክ ከእኛ ህይወት ጋር ይመሳሰላል። ፈጣሪ ከኛ ጋር መገናኘት ይፈልጋል፤ ነገር ግን እኛ በጣም
በአለማዊ ስራ ራሳችንን ጠምደና፤ ከዛ ፈጣሪ ትንሽ ስጦታ ይሰጠናል፤ እኛም ስራችንን እንቀጥላለን፤ ከየት እንዳገኘነው ቀጥ ብለን ለማየት ጊዜ የለንም፡፡
በድጋሜ ፈጣሪ ከመጀመሪያው የተሸለ ስጦታን ይሰጠናል፤ አሁንም ልክ እንደ መጀመሪያው ስጦታውን ወስደን
ምስጋናም ለፈጣሪ ሳናቀርብ እድልኞች ነን ብቻ ብለን ስራችንን እንቀጥላልን። ከየት እና ከማን እንዳገኘነው ቀና ብለን ለማየት አንሞክርም፡፡ እናም በትንሽ ድንጋይ ስንመታ፣ ማለት ትንሽ ችግር ቢጤ
ስታገኘን ወደ ላይ ማየት እና መጮህ ከዚያም ከፈጣሪ ጋር መነጋገር እንጀምራለን፡፡ ስለዚህ ምንግዜም
በህይወታችን ስጦታን ስናገኝ በፍጥነት ፈጣሪን ማመስገን አለብን። በጭራሽ በትንሽ ድንጋይ እስክንመታ መጠበቅ
የለብንም። ሁሌም ቢሆን ከፈጣሪ ጋር እንገናኝ፡፡

@branaye1
kalabo Zamare:
ሠላማችሁ ይብዛ

ዛሬ እንግዲህ ጠቃሚ የሆነ ፅሑፍ ላኩላችሁ እባካችሁ ባታስተላልፉት እንኳን አንብቡት
ስለዚህ ነገር አስብ

በፀሎት ሰዓት ለምን የእንቅልፍ ስሜት ይሰማናል???

ለ 3 ሰዓት የሚቆይ ፊልም ለማየት ግን ንቁ ነን


መፅሐፍ ቅዱስን ስናነብ ለምን ይደብረናል???

ሌላ መፃህፍትን ስናነብ ግን የሚያስደስተን

ስለ እግዚአብሔር የሚያወሩ መልእክቶችን እንዳላየ ማለፍ ለምን ቀለለብን???

ሆኖም የቀልድ ሲሆን የምናሠራጨው

ለምን የፀሎት ስፍራዎች አነሱ??

መጠጥ ቤቶችና ጭፈራ ቤቶች ሲበዙ

የተለያዩ ዝግጅቶችን መታደም እያስደሰተን ???

ከእግዚአብሔር ጋር ሕብረት ማድረግ የሚከብደን???

ይሔንን ለሁሉም ጓደኞቻቹ አሠራጩ

80% የምትሆኑት በእርግጠኝነት ይሔን አታሠራጩም

እግዚአብሔር አለ በምድር የካዳቹኝን በፍርድ ቀን እክዳችኀለሁ

ልክ አንድ በር ሲዘጋ ጌታ ሁለት ይከፍታል

እግዚአብሔር ሁለት በር ከከፈተላቹ ደሞ ይሄንን መልዕክት ለሁሉም ሰው ላኩ እኔን ጨምሮ...

እግዚአብሔር አይፎን ባይኖረውም የእኔ ተመራጭ ቁጥር ነው.......!!

ፌስቡክ አይጠቀምም ግን ምርጥ ጓደኛዬ ነው.......!!

ትዊተር ® ባይጠቀምም እኔ እስካሁን እከተለዋለው.......!!

እና ያለምንም ኢንተርኔት ኔትዎርክ
እኔ ግን ከርሱ ጋር ተገናኝቻለሁ......!!

ቴሌግራም ላይ ባይኖርም ግን ሁልጊዜ በመስመር ላይ ነው........!!

ይሄንን መልዕክት አስተላልፉ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን

5 ሴኮንዶችን በመጠቀም ስለ እግዚአብሔር ፍቅር ለ-12 ሠዎች ንገሩና የ 12 ወራት በረከትን ተቀበሉ
እኔ የራሴን ከእናንተ ጀምሬያለሁ
Forwarded from εηδ οf εαrth… cόmίηg sόόη … (Ω ظ ع α Ω) via @like
፠እግዚአብሔር ዛሬ እንደ ኖህ ይዉደድህ
፠እንደ ዳንኤል ይጠንቀቅልህ
፠እንደ ንዕማን ያድንህ
፠እንደ ሙሴ ዉለታ ይዋልልህ
፠እንደ ይስሀቅ ያበልፅግህ
፠እንደ ዳዊት ይቀባህ
፠እንደ ኤሊያስ መልስን ይመልስልህ
፠እንደ ጳውሎስ ይጠቀምብህ
፠እንደ አስቴር ጣልቃ ይግባልህ
፠እንደ እስራኤል ይዋጋልህ
ይህንን ለ 20 ሰዎች አስተላልፍ ይህንን ባደረክ ጊዜ
እግዚአብሔር አንድ ነገር ያደርግልሀል::
kalabo Zamare:
ሠላማችሁ ይብዛ

ዛሬ እንግዲህ ጠቃሚ የሆነ ፅሑፍ ላኩላችሁ እባካችሁ ባታስተላልፉት እንኳን አንብቡት
ስለዚህ ነገር አስብ

በፀሎት ሰዓት ለምን የእንቅልፍ ስሜት ይሰማናል???

ለ 3 ሰዓት የሚቆይ ፊልም ለማየት ግን ንቁ ነን


መፅሐፍ ቅዱስን ስናነብ ለምን ይደብረናል???

ሌላ መፃህፍትን ስናነብ ግን የሚያስደስተን

ስለ እግዚአብሔር የሚያወሩ መልእክቶችን እንዳላየ ማለፍ ለምን ቀለለብን???

ሆኖም የቀልድ ሲሆን የምናሠራጨው

ለምን የፀሎት ስፍራዎች አነሱ??

መጠጥ ቤቶችና ጭፈራ ቤቶች ሲበዙ

የተለያዩ ዝግጅቶችን መታደም እያስደሰተን ???

ከእግዚአብሔር ጋር ሕብረት ማድረግ የሚከብደን???

ይሔንን ለሁሉም ጓደኞቻቹ አሠራጩ

80% የምትሆኑት በእርግጠኝነት ይሔን አታሠራጩም

እግዚአብሔር አለ በምድር የካዳቹኝን በፍርድ ቀን እክዳችኀለሁ

ልክ አንድ በር ሲዘጋ ጌታ ሁለት ይከፍታል

እግዚአብሔር ሁለት በር ከከፈተላቹ ደሞ ይሄንን መልዕክት ለሁሉም ሰው ላኩ እኔን ጨምሮ...

እግዚአብሔር አይፎን ባይኖረውም የእኔ ተመራጭ ቁጥር ነው.......!!

ፌስቡክ አይጠቀምም ግን ምርጥ ጓደኛዬ ነው.......!!

ትዊተር ® ባይጠቀምም እኔ እስካሁን እከተለዋለው.......!!

እና ያለምንም ኢንተርኔት ኔትዎርክ
እኔ ግን ከርሱ ጋር ተገናኝቻለሁ......!!

ቴሌግራም ላይ ባይኖርም ግን ሁልጊዜ በመስመር ላይ ነው........!!

ይሄንን መልዕክት አስተላልፉ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን

5 ሴኮንዶችን በመጠቀም ስለ እግዚአብሔር ፍቅር ለ-12 ሠዎች ንገሩና የ 12 ወራት በረከትን ተቀበሉ
እኔ የራሴን ከእናንተ ጀምሬያለሁ
==== መልካም ሰንበት =====
በጎ የሆነው ፈጣሪ ከስድስት የፍጥረት ቀናት በኋላ በሰባተኛው ቀን ኣርፎ ለሰዎች ሁሉ ሰንበትን እንደ የፍጥረት መታሰቢያ አቋቋመ፡፡ የእግዚ አብሔር የማይለወጠው ህግ አራተኛው ትዕዛዝ ይህንን ሰባተኛውን ቀን ሰንበትን የሰንበት ጌታ ከሆነው ከእየሱስ ትምህርትና ልምምድ ጋር በተጣጣመ ሁኔታ የእረፍት ፥የአምልኮና የአገልግሎት ቀን በማድረግ እንድንጠብቅ ይጠይቃል፡፡ ሰንበት ከእግዚ አብሔርና ከእርስበርስ ጋር አስደሳች የሆነ ግንኙነት የምንፈጥርበት እለት ነው፡፡ ሰንበት በክርስቶስ የመዳናችን ምልክት፥ የመቀደሳችን ምልክት፥ የታማኝነታችን ምልክት፥ እና ወደፊት በእግዚ አብሔር መንግስት የምንኖረው ዘላለማዊ ህይዎት ቅምሻ ነው፡፡ ሰንበት በእርሱና በሕዝቡ መካከል ያለው የእግዚ አብሔር ዘላለማዊ ኪዳን ዘላቂ ምልክት ነው፡፡ ይህንን የተቀደሰ ጊዜ ከምሽት እስከምሽት፥ ከፀሃት ግባት እስከ ጸሃይ ግባት በደስታ መጠበቅ የእግዚ አብሔርን የፈጣሪነትና የአዳኝነት ስራን ማክበር ነው፡፡ ለተጨማሪ ማብራሪያ የሚከተሉትን ጥቅሶች ይመልከቱ ( ዘፍ 2፡1-3 ዘጸ 20፡8-11 ሉቃስ 4፡16 ሕዝ 20፥12&20 ኢሳ 56፥5&6 ኢሳ 58፥13-14 እብ 4፥1-11 ማቴ 12፥1-12)
👉ይቅር ስትል በትክክል መኖር ትጀምራለህ ይቅር ማለት የደካማዎች አይደለም ፡፡ የበደሉህን ይቅር ማለት የመንፈሰ ጥንካሬ እና በራስ የመተማመን ምልክት ነዉ ፡፡ ይቅር ስትል ታድጋለህ ፡፡ ይቅር ሰትል ልብህ ይሽራል ፡፡ ይቅር ስትል ቀጥ ብለህ ትቆማለህ፡፡ ይቅር ስትል አይኖችህ ንፁህ ይወናሉ ከዚያም ፊት ለፍትህ ያለዉን መንገድ ታየዋለህ፡፡ ብስጩነት የመንፈስ ህመም ነዉ፡፡ይቅር ስትል በትክክል መኖር ትጀምራለህ፡👉እግዚአብሔር ይቅርታ የሚጠይቅ አንደበትን 👉ይቅር የሚል ልብን ያድለን፡፡የበደሉንን ይቅር ማለት መሽነፈ ሳይሆን ፍቅርን ማስተማር ነዉ‼️
Happy sabbath
ስለ እርሶ ሚስጥራዊ ማንነት የሚናገሩ 5 የ አጨባበጥ
አይነቶች
መጨበጥ በ ሰው ልጆች የ እለተ አለት ሂወት ተግባራት ውስጥ
ትልቅ ሚና ያለው ነገር ነው፡፡

አጨባበጣችን ደግሞ ስለ ግል አመለካከታችን
(Personality ) , ለምንጨብጠው ሰው ያለንን አመለካከት
እና ለ ጉዳዩ ያለንን ቦታ በ ግልጽ ያሳብቅብናል፡፡

እስኪ ሰው በሚጨብጡበት ሰአት ሊዘነጉ የማይገባቸውን 6
ነጥቦች ልስጦት..
:
1.ከተጨባበጡ በሁዋላ የሚደረግ የ ጣት ንክኪ ...
ይህ ድርጊት በ ወጣቶች ዘንድ የተለመደ ቢሆንም ግን ልማድ
እየሆነ ሲመጣ ያለ ቦታው ልንጠቀምበት እንችላለን ፣ ለምሳሌ
በ ስራ ቦታ ከ አለቃችን ጋር ይህ ደሞ ተገቢ አይደለም
(unprofessional) ወይም ሌላ እሳቤን ይፈጥራል ፡፡

2.ቸልተኝነት የተሞላበት ጭበጣ...
ሁልጊዜ በምንጨባበጥበት ሰአት ከ አንገታችን ቀና ከ ደረታችን
ገፋ ፣ አቋቋማችን ሸንቀጥ ማለቱን መዘንጋት የለብንም፡፡ ይሄ
ሰዎች ለኛ ያላቸውን ክብር እጅግ ይጨምረዋል

3.ከቸኮሉ እየሄዱ ሰው ለመጨበጥ ጥረት አያድርጉ...
አብዛኛው ሰው የማያስተውለው ነገር ነው ነገር ግን ችኮላ ላይ
ሆነን ለመሄድ እየቃጣን የምንሰጠው ጨበጣ በ ተጨባጩ ላይ
ትልቅ ተፅዕኖ አለው ምክንያቱም ለ ሰውየው ወይንም ለ ጉዳዩ
ምንም ቦታ እንዳልሰጠነው የሚያሳይ ሲሆን ሰዎች እምነት
እንዳይጥሉብን ያደርጋል

4.ሰው ስንጨብጥ አይናችን በ ቀጥታ ወደ ተጨባጩ አይን ላይ
መሆኑን አይዘንጉ ...
በምንጨባበጥበት ሰአት የተጨባጩን ጫማ ፣ ልብስ ወይም
ሌላ ቦታ (ሌላ ሰው) እየተመለከትን ከሆነ አሁኑኑ ይሄን ተግባር
ለማቆም ይሞክሩ ምክንያቱም ሰዎች በራሳችን ላይ አላስፈላጊ
እሳቤዎች እንዲይዙ ያደርግብናልና

5.ከ 5 -10 ሰኮንድ በላይ ተጨባብጦ መቆየት...
ይህ ምናልባት ባለ ስልጣን ወይም ጋዜጠኛ ከሆኑ ያው ለ
ካሜራዎች እንዲመች ለናረገው እንችል ይሆናል ነገር ግን ሁል
ግዜ ከሆነ የተጨባጩን ስሜት ምቾት እያሳጣነው ነው ስለዚህ
ይህ ልማድ ካለቦት ያስቡበት

6. እጆት ላይ ላብ ወይም ሌላ እርጥበት እያለ ለመጨበጭ
መሞከርም ሆነ ማሰብ ተገቢ አደለም፡፡ ይህ ልማድ ካለቦት
ቶሎ ያቁሙ ምክንያቱም ከዎች በርሶ ለይ ጥላቻን እንዲፈጥሩ
እና ዳግም ከርሶ ጋር ጉዳይ ቢኖራቸው እንኳ አንዲፀየፉን
ያደርጋል ፡፡

join us 👉@ewnnta
👉@Ewnnta
አስደንጋጭ ሰበር ዜና በሀገረ ኬንያ አዲስ ዜና ተሰማ በቅረቡ መላው አለምን ያጠፋታል ተብሎ የሚታሰብ አስደንጋጭ ዜና
ትናንት በናሽናል ጂኦግራፊ ዋይልድ ቻናል ላይ
የተላለፈው ዜና አስደንጋጭ ነበር
, ማለትም ሳይንቲስቶች እንደገለፁት ከሆነ በጣም
አደገኛ እባብ ተገኝቷል ሳይንቲስቶቹ እንደተናገሩት
እባቡ ምግብ በበላ ቁጥር 0.5ሴ.ሜ ያድጋል
ምግቡን ደግሞ የሚበላው ቢበዛ በ 30 ሰከንድ
ውስጥ ነው ታዲያ ይህን እባብ በምንም አይነት
ሰው ሰራሽ መሳሪያ መግደል አለመቻሉ ነው ነገሩን
አስፈሪ ያደረገው ሊሞት የሚችለው እራሱን
በራሱ ከነከሰ ብቻ ነው ነገር ግን ሳይንቲስቶች
ሌላ የሚገድለውን ነገር እየፈለጉ ነው ይህ እባብ
በሰዉ ልጆች ታሪክ ከተመዘገቡ ገዳይ በጣም
አደገኛና መርዛማ ከሆኑ እባቦች ሁሉ ዋናው ነው
ታዲያ ይህ እባብ አንድ ቦታ ብቻ ነው የሚገኘው
እሱም..
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.

.
.
.
.
ኖኪያ 3310 የስልክ ቀፎ ላይ የጌም ምርጫ
ውስጥ snake xenzia. ላይ ነው ፡፡
------------------------------------
የገባው Like
ያልገባው comment
የተመቸው share
Forwarded from ወሲብ ብቻ (JOን) via @like
9 ወር አርገዛ ስንት ዓመት አጥበታ
ሳዝን እያዘነች ስስቅ እየሳቀች ይኸዉ
ዉለታሽን ልከፍል ብነሳ ያንቺ ፍቅር እጅጉን ከበደኝ ዘለአለም ብለፋ ፍቅርሽ በልጦ ታየኝ ዉዷ እናቴ ከስኬቴ ጀርባ
ያለሽዉ አንቺ ነሽ እምዬ ቃላት አጣሁልሽ
ስምሽን ስጠራዉ ጭንቄ ይለቀኛል መጭዉ አመት 2⃣0⃣1⃣1⃣ የሰላም የጤና ይሁንልሽ ከማንም እና ከምንም በላይ እወድሻለሁ

🤵ከ -- 9 ወር የተሸከምሽዉ ልጅሽ
👩 ለ - ዉዷ እናቴ
አስቲ 💝Like 💝like 💝share 💝share
ትናንት ማታ የሆነ ሌባ ክሊኒክ ይገባና የሚዘረፍ ሲያጣ በንዴት ገመድ ላይ የተንጠለጠለ ቋንጣ ያያል... እምሽክ አርጎ ከበላና ከጨረሰ በኋላ ሲወጣ በሩ ላይ ያለው ጽሑፍ ተመለከተ 😳
.

"ግርዛት ክፍል" ይላል፡፡😳😂😂

Like Shareአ ርጉ
Hilas Man:
ትሪደንት_ማስቲካና_ያልተመለሱ_ተጠይቆቹ
"አሜሪካ ውስጥ ለምን እንዳይሸጥ ተከለከለ? ኢትዮጵያ ውስጥስ ለምን
እንዲሸጥ ተፈቀደ?"
(NO FOR SALE IN THE USA)
ስንቶቻችን ይህንን ማስቲካ ገዝተን ለፍቅረኞቻችን ለጓደኞቻችንና
ለቤተሰቦቻችን ጋብዘን ይሆን?
ተከተሉኝ...ማ!
በቀጥታ ወደ ጥያቄዎቹና መልሶቻችን ከማምራታችን በፊት እንደ መግቢያና
መተዋወቂያ ይሆነን ዘንድ ስለትሪደንት ማስቲካ በትንሹ እንዝለቅ፡፡
# ትሪደንት_ማስቲካ እ.ኤ.አ. በ1964 በአሜሪካን ሀገር የተቋቋመ ሲሆን
ስያሜውን ያገኘው "ትራይ" እና "ደንት" ከተሰኙ ሁለት ቃሎች ነው፡፡ ትራይ
የሚለው ቃል በማስቲካው ውስጥ ጥርሳችንን ከበሽታ ለመከላከል የገቡ
ሦስት ኢንዛይሞችን የሚያመለክት ሲሆን ደንት ደግሞ ጥርስ ማለት ነው፡፡
# በመሆኑም፡-
ትሪደንት ማስቲካ ጥርስን ለምንም አይነት ህመም የማይዳርግ በመሆኑና
ከስኳር ነፃ በመሆኑ የሠጀመሪያው የዓለማችን ቁጥር አንድ የማስቲካ
ኢንዱስትሪ ሆኖ በአሜሪካ የምግብ ደሆንነት ተቋም የእውቅናና የባለቤትነት
ምስክር ወረቀት ፓተንት ራይት አግኝቷል፡፡
# ሽያጩንና_ተደራሽነቱን_ስናይ :-
በአሜሪካ፣ በብራዚል፣ በሜክሲኮ እና በፈረንሳይ ከፍተኛ ሽያጭን ያገኘ ሲሆን
በአጠቃላይ በ70 ሀገሮች ዘንድ በተለያዩ እህት ኩባንያዎቹ አማካኝነት
ይሸጣል፡፡ በዚህም ባለፈው የፈረንጆቹ ዓመት (2016) በተደረገ ጥናት
መሠረት በዓመት አንድ ቢሊዮን ዶላር ገቢ ማድረጉ ተገልጿል፡፡
ይህ ከምድርም አልፎ የጠፈር ሳይንቲስቶች በህዋ ላይ ሳይቀር ለመጀሪያ ጊዜ
ያኘኩት ተወዳጅ ማስቲካ መሆኑ የተነገረለት ትሪደንት ለምን ይሆን በምድረ
አሜሪካ እንዳይሸጥ የታገደውና እንደ ኢትዮጵያ ባሉ ሀገራትስ የተፈቀደው?
ለምን ይሆን እምነትንስ ይቃረናል የተባለው? ለምን ይሆን የአሜሪካ የምግብ
ደህንነት ተቋም በሀገሩ እንዳይሸጥ ያገደው? ከዚህ ቀጥለን ከላይ ለቀረቡት
ጥያቄዎች ከታማኝ ድረገጾችና ከተለያዩ ባለድርሻ አካላት የተሰጠውን ምላሽ
እናያለን...
ምላሾቹን ለማየት ድህረገጾችን በጎበኘሁበት ወቅት እጅግ በጣም የገረመኝ
ነገር ጥያቄው የኔና የእናንተ ብቻ ሳይሆን የሁሉም የዓለም ህዝብ መሆኑ ነው፡፡
ትሪደንት እና የአሜሪካ ምግብ ደህንነት ተቆጣጣሪ ተቋምም በግልጽ
ማውገዝ ሲገባቸው የከፋ ችግር አያመጣም በሚል የተውት ነገር እንዳለም
መረዳት ይቻላል፡፡ ለማንኛውም ምላሾቹን እነሆ..
1ኛ. ትክክለኛው የትሪደንት ማስቲካ ምርት በውስጡ "ግላቲን" የቸሰኘ
ከአሳማ ስጋ የተሰራ ጣፋጭ ንጥረ ነገር አለው፡፡
በመካከለኛው ምስራቅና በሌሎች ኢስላማዊ ሀገሮች ደግሞ የአሳማ ስጋ
መብላትን እምነታቸው የሚከለክል በመሆኑ ይህ የማስቲካ ተቋም
ተደራሽነቱንና ገበያውን ሊያጣ በመሆኑ አንድ መላ ዘየደ፡፡ (በነገራችን ላይ
የአሳማ ስጋ በእስልምና ብቻም ሳይሆን በክርስትና እምነትም የተወገዘ ነው)
ትሪደንት ያመጣው አዲስ መላ ግላቲን የተሰኘውን ጣፋጭ ንጥረ ነገር በሌላ
ጣፍጭ ነገር መተካት ነው፡፡ ይህ ሌላ ጣፍጭ ነገር ማር ይሁን ስኳር በግልጽ
የሰፈረ ነገር ባይኖርም የማስቲካ ድርጅቱ ከስኳር ነፃ የሆኑ ምርቶችን
እንደሚጠቀምና ከጥርስ ህመም የፀዳ መሆኑን አሜሪካ አረጋግጣ ምስክር
ወረቀት እንደሰጠችው ቀደም ሲል ገልፀነው ነበር፡፡
ይሁንና ግላቲን የተሰኘውን ንጥረ ነገር በሌላ ጣፋጭ ነገር መተካቱን ተከትሎ
ግን ለዚህ አዲስ ትሪደንት FDA እውቅና አልሰጥም በማለት በድፍን አሜሪካ
እንዳይሸጥ ከለከለ፡፡ ትሪደንትና እህት ኩባንያዎቹ ግን ገበያቸውን ማጣት
አልፈለጉምና የአሳማ ስጋ በማይበሉ ሀገራት ውስጥ ከአሳማ ስጋ ነፃ ነው
ያሉትን ማስቲካቸውን በገፍ ይሸጣሉ፡፡
ይህ የመጀመሪያው መልስ የተለያዩ ጥያቄዎችን ያስነሳል፡፡ FDA ለአዲሱ
ምርት ከጤና ጋር በተያያዘ ጉድለቶች ስላሉበት በሚል እውቅና እንደነፈገው
እየታወቀ ለምን እንዲመረትና በሌሎች ሀገሮች ብቻ እንዲሰራጭ ፈቀደ?
በአሜሪካ የሚገኙ ሙስሊሞችና ክርስቲያኖች # የአሳማ_ስጋ ይበላሉ ማለት
ነው? ማለቴ የአሳማ ስጋ የሌለበት በአሜሪካ አይሸጥምና! ትሪደንትን
የሚጠቀሙ አሜሪካውያን በተለይ የኛ ሀገር ዜጎች ለዚህ ምን ምላሽ
አላቸው?
2.ኛውና # አነስ_ያለው_ምላሽ ፡-
ትሪደንት በአሜሪካ ቁጥር አንድ ተፈላጊ ማስቲካ በመሆኑ በተለያዩ ሱቆችም
ይገኛል፡፡ ሽፋናቸው ላይ አሜሪካ ውስጥ የማይሸጡ የሚል ጽሑፍ ያለባቸው
ትሪደንቶች ግን ለኤክስፓርትነት ብቻ ነው የሚሰሩት፡፡
በዋናነት የሚሰራጩትም በመካከለኛው ምስራቅ ኢስላማዊ ሀገሮች ሲሆን
በአጠቃላይ ግን ከግብር እና ከገበያ ጋር በተገናኘ NOT FOR SALE IN THE
USA የሚል ጽሑፍ ያለበት ትሪደንት ማስቲካ በሀያሏ አሜሪካን ሀገር ውስጥ
አይሸጥም፡፡ ይህን የተላለፈም FDA ይጠይቀዋል ማለት ነው፡፡
ከላይ በተለያዩ አካላት የተቀመጡ ምላሾች በራሳቸው በርካታ ጥያቄዎችን
የሚቀሰቅሱ ናቸው፡፡ FDA የተሰኘው የአሜሪካ ተቋም የጤናና መሰል እክሎች
አለበት ሲል እውቅናን የነፈገው ከአሳማ ስጋ ነፃ የሆነው ትሪደንት
ማስቲካ...እንደ ኢትዮጵያና የመካከለኛው ምስራቅ ምስኪን ሀገሮች ዘንድ
ይሸጣል፡፡
አሜሪካ ውስጥ የሚገኙ የእስልምናና ክርስትና እምነት ተከታዮች የዚህን
የማስቲካ ችግር እንዴት ፈቱት ወይስ በብዙሀኑ ተውጠው ዝም አሉ? ወይስ
እውቅና ያልተሰጠው ጎጂ የሆነ ማስቲካ ከምናኝክ አሳማው ይሻላል የሚለውን
ሀሳብ ተቀበሉ? ወይስ ይህ ማስቲካ ለእምነት የለሾች (ፓጋንስ) ብቻ ነው
የቀረበው?....
እስኪ የethiohilas ምዕመናን ሀሳባችሁን ወዲ በሉ? ምንስ ተሰማችሁ?@hilasman
❤️❤️❤️ #ፍቅር ❤️❤️❤️
ፍቅር በወረቀት ላይ አይጻፍም፣ ወረቀት ላይ የተጻፈው ሊሰረዝ ይችላል። እንዲሁም ድንጋይ ላይ አይቀረጽም ምክንያቱም ድንጋይ ላይ የተቀረጸ ሁሉ ሊሰበር ይችላል፡፡ ነገር ግን በልብ ላይ ታትሞ እና ለዘላለም ጸንቶ ሊቀር ይችላል፡፡
የሚስማማ
የማይስማማ
666 አሁን እዚህ በደጃችን ነው፡፡
አጠንክረን እንፀልይ፡፡ የአውሬው ቁጥር 6 6 6 የሚፈፀምበት የትንቢት ጊዜ አልቋል/ተፈፅሟል፡፡ የአሜሪካ የህግ መወሰኛ ምክር ቤት
ባስተላለፈው የኦባማን የጤና ሽፋን ረቂቅ በህግ እንዲካተት ተደርጓል፡፡ የህግ ተግባሩ በቅርቡ ይጀምራል፡፡ ይህን የጤና ሽፋን ረቂቅ
በእያንዳንዱ የአሜሪካ ዜጋ የሰውነት ክፍል ላይ ግላዊ የሬዲዬ ፍሪኩዌንሲ ቺፕስ መልክ (RFID CHIPS) እንዲተከል ታዟል፡፡ ይህ ቺፕስ
በግንባር ወይም በክንድ ላይ ይደረጋል፡፡ ይህ ደግሞ በመጽሐፍ ቅዱስ እንደሚናገረው በራዕይ 13 : 15 -18 የተቀመጠውን የአውሬው
ምልክት ይፈፀም ዘንድ ነው፡፡
እና አሁንም ስለ ፍፃሜው ትጠራጠራለህ? ታውቃለህ ለኦባማ የተለየ መኪና እንደተሰራ አውሬው የሚባል? ተዘጋጅ ንጥቀት አሁን
ይጀምራል፡፡
ራዕይ 13ን ቀድመው ተጫውተውታል፡፡ ብዙዎች ግን ይህን አልተገነዘቡትም፡፡
1. ለምንድን ነው ይህ ችፕስ ከባንክ አካውንት ጋር የተቆራኘው ወይም የተገናኘው? አስታውሱ መጽሐፍ ቅዱስ እንደሚለው ካለ አውሬው
ቁጥር 666 ልትገዙም ወይም ልትሸጡም አትችሉም ስለሚል፡፡
እስኪ ገምቱ ይህ ቺፕስ ከገንዘብ ዝርዝር መረጃ ጋር ለምን ተገናኘ?
እንዲያውም በጣም ያሳዘነኝ በቤተክርስቲያን ያሉ ብዙዎች ሰዎች ጌታ ሲመጣ ይህን ሁኔታ ሊያልፉት አይችሉም፡፡ ደግሞም ብዙዎቹ
መጨረሻው እንደቀረበ አያውቁም፡፡
የቴክኖሎጂ በጣም መራቀቅ ምክንያት ነው ብላችሁ መልስ እንዳትሰጡኝ፡፡ በማንኛውም የህይወት ጎዳናችሁ ከእግዚአብሔር ጋር
ካልተስማማ አሁኑኑ ንሰሀ ግቡና ተለወጡ፡፡ ካለበለዚያ መንግስተ ሰማያትን ካጣችሁት ገሀነምን አታጡትም፡፡ ስለዚህ አስቡበት፡፡ ገሀነም
መልካም ስፍራ አይደለም በጣም አስከፊው ክፍሉ እንደ መንግስተ ሰማያት ዘላለማዊነት እንዳለበት እዚህም እንደዛው ነው፡፡ ጆሮ ያለው
ይስማ መንፈስ ለአብያተ ክርስቲያናት የሚለውን ይስማ፡፡
ጠቃሚ ያልሆነ ነገር ከምትልኩ ይህን ለሌላው ብታስተላልፉ መልካም ነው፡፡ ለምታውቋቸው ቅርብ ለሆኗችሁ ሰዎች ላኩላቸው፡፡ እስኪ
የወንጌላዊ ስራ እንስራ፡፡ እባካችሁ ለምታውቋቸው ለእያንዳንዳቸው በየስማቸው ላኩላቸው፡፡ ለሞባይል እንደምንጠነቀቅ ያክል
ለእግዚአብሔር ቃል ብንጠነቀቅ ምን እንደሚሆን ልትገምቱ ትችላላችሁ፡፡ ከዚህ ደግሞ በጭራሽ ልንላቀቅ ነፃ ልንሆን አንችል፡፡ ስለዚህ
የቻልነውን ያክል እንትጋ እንጋደል፡፡
7% የሚሆኑቱ ናቸው መልዕክቱን የላኩት በድጋሚ 93%ቱ ግን አልላኩም አላወቁም ስለዚህ ጠንክረን እንስራ፡፡ ሰይጣን እንዲህ ይላል፡- "
የሚገርመኝ ሰው እግዚአብሔርን እወዳለሁ እያለ አይታዘዝም እኔን ይጠላኛል ግን ይታዘዘኛል፡፡"
ይህን መልዕክት በኋላ እንዳትልኩት አሁኑኑ ላኩት!!!
የተወደድክ እባክህ ለማንበብና ለማስተላለፍ ሞክር፡ እውነተኛ ታሪክ ነውና።
አንድ የታመመች ሴት ነበረች በህልሟም ኢየሱስ እንድትጠጣ ውሀ ሲሰጣት አየች፡ ጠዋት ከእንቅልፏ ስትነቃ ራሷን ተፈውሳ አገኘችው።
ከጎኗም "ኢየሱስ ህያውና እውነተኛ አምላክ ነው" የሚል ጽሁፍ ያለበት ማስታወሻ አየች፡ ከዛ በፍጥነት ተነስታ ያየችውንና የሆነላትን ሁሉ ላገኘችው ሁሉ አወራች አንድ የፖሊስ ኦፊሰርም ሰምቶ ለ13 ጓደኞቹ በtext ላከላቸው ፡ ከ 13 ቀን በኋላም ማዕረግ ተጨመረለት፡ አንድ ሌላ ሰውም ይሄ text ደረሰው እሱም አጠፋው ለ13 ቀንም ከሰረ። እባክህን ይሄን መልዕክት ለ 13 እና ከዛ በላይ ለሆኑ ለምታውቃቸው ሰዎች ላክ እና እመነኝ የሆነ ነገር በህይወትህ ይክሰታል።
ይቅርታ ስለረበሽኩህ ፡ እኔ ጌታ ነኝ፡ ላንተ ጊዜ አለኝ፡ ልባርክህም እሻለሁ፡ እባክህን ከህይወትህ 30 ደቂቃ ብቻ ስጠኝ።
ጸልይ አልልህም ብቻ አወድሰኝ(አሞግሰኝ) እና እባክህ እስከ ሌሊት በቻልከው መጠን ለአለም ሁሉ ይሄን መልእክት ላክ።
ይሄን መልዕክት አታጥፋው በሚያስፈልግህ ሁሉ ልረዳህ እሻለሁና በረከት ሁሉ በደጅህ ነው።ጌታ አንተን ለትልቅ ነገር ሊያዘጋጅህ እየፈተነህ ሊሆን ስለሚችል መልዕክቱን ችላ አትበል ።
በእግዚአብሔር የምትተማመን ከሆን መልእክቱን ላክ ነገህ ደሰ የሚያሰኝ ይሆንልሀል።
እባክህን ሰንሰለቱን አትቁረጠው በ 10 ደቂቃ ውስጥ ለ 13 ሰዎች ይሄን መልእክት ላክ፡ ይቅርታ እንዲ ብዬ ስለጠየኩህ?
ግን በህይወትህ ለጌታ ቅድሚያ ትሰጣለ? አዎ ከሆነ መልስህ አሁን የምትሰራውን ነገር ሁሉ ትተህ ይሄን መልእክት ለ12 ሰዎች አሁኑኑ ላክ ከዛ ጌታ ነገ ምን እንደሚያደርግልህ ታያለህ።
እግዚአብሔር ይወድሀል። እመነኝ ከ 7 ቀን በኋላ ህልምህ እውን ይሆናል።
ግን ይሄ ችላ ካልክ( ከናከው) በራስህ መንገድ በመጓዝ ለ 7 አመት ድካም ብቻ ታተርፋለህ።
እባክህን አድርገው ይሰራልና........
፻፲፰ የሱስን ትተህ

ወደ ማትወጣው ማጥ ውስጥ ስታድር ወደ ሞት ጉዞ
ወደማይቀር ሰዎች ሲያታልሉህ በክፉ ስራ
ያየህ እየሱስ ነው ያየህ እየሱስ ነው

የሱስን ትተህ(የሱስን ትተህ)
ልትሄድ ነው ወይ?(ልትሄድ ነው ወይ?)
እምባውን በመስቀሉ ላይ ስላንተ ሲያፈስ
ስቃይ ሲያይ የሞተውን(የሞተውን)
አታየውም ወይ?(አታየውም ወይ?)

ታዲያ ወንድሜ ዛሬ እንደ ውሻ ወደ ትፋትህ
ስትመለስ ያ ያዳነህን ታላቁን ጌታ
በመስቀል ላይ እየው በመስቀል ላይ እየው

-- የሱስን ትተህ --

የሱስን ትቶ ወዴት ይኬዳል? ቢሄዱም ጉዞ
ሞት ይሆናል ስለዚህ ወንድሜ ታረቅ ካሳብህ
ና ወደ አዳኝህ ና ወደ አዳኝህ

-- የሱስን ትተህ --
፫፻፰ አንዳንድ ጊዜ

እንደነ ሲድራቅ ብትገባ እሳት
ባንበሳ ጉድጓድ ብትከተት
አንዳች አትሆንም እና አትፍራ
የሱስ አለልህ ካንተ ጋራ

አ አንዳንድ ጊዜ ፈተና ሲገጥምህ
ዝ መከራ ችግር ሲበዛብህ
ማ አንድ እንኳ ብታጣ የሚረዳህ
ች የሱስ አለልህ አጠገብህ

ሥራ ብታጣ ጭንቀት ቢይዝህ
ተራራ ከፊትህ ቢታይህ
ቀኑም የጨለመብህ ቢመስልህ
የሱስ አለልህ ካጠገብህ

ዘመዶችህ ቢረሱህ ቢተዉህ
ጓደኞችህ ሁሉ ቢንቁህ
የሚረዳህም አንዳች ባታገኝ
ይልሀል የሱስ ካንተ ጋር ነኝ