በ #እኔንምስሙኝ ዘመቻ ላይ በማህበራዊ ሚዲያ ላይ የተለቀቁና በምስጢር የተላኩልንን ታሪኮች ደጋፊዎቻችንንና አጋሮቻችንን በመጋበዝ እንዲተርኩልን አድርገናል።
ይህኛው ከሶስቱ ተከታታይ ክፍሎች ሁለተኛው ክፍል ቪዲዮ ነው።
እነኚህን ስራዎች በፌስቡክ ፣ ትዊተር እንዲሁም ዩቲዩብ ገፆቻችን ላይ የምናጋራ ሲሆን የተምሳሌትን ሎጎ በመከተል like, share, subscribe በማድረግ እንድታግዙን እንጠይቃለን።
We invited supporters and followers of the #HearMeToo campaign to read a few stories selected from our social media posts that were sent to us secretly.
This episode is part 2 of 3.
We will continue to share these videos on all social media platforms under Temsalet including on Facebook, Twitter and Youtube. Please like/subscribe to our page, share the contents and help us spread the message.
ስማችሁ ሳይጠቀስ ታሪካችሁ እንዲቀርብ ለምትፈልጉ በሚቀጥሉት አድራሻዎች ይጠቀሙ።
www.facebook.com/temsaletorg
www.temsalet.org/mystory
Email us at: mystory@temsalet.org

Facebook
Temsalet
Temsalet. 6,114 likes · 5 talking about this. Temsalet is a creative platform aiming to shine positive light on women of Ethiopia we consider to be role models, sheroes and game changers. #ተምሳሌትሴቶች ♀️
ሴት ሆኖ ሞናርክ ሆቴል ውስጥ መስተንግዶ የማግኘት ፈተና… Monarch Hotel - Addis Ababa
ከአመት በፊት ከጓደኞቼ ጋር ሞናርክ ሆቴል ሙዚቃ ለማየት ተቀጣጥረን ነበር። ከወንድ ጓደኛዬ ጋር ስደርስ ሁለት ሴት ጓደኞቼ ቀድመው መጥተው እየጠጡ ነበር የጠበቁኝ።
ከተቀላቀልናቸው በኋላ የሚጠጣ ለማዘዝ ለአስተናጋጁ እጃችንን ማውለብለብ ጀመርን፤ በዘህ ጊዜ ቀድመውን የመጡት ሁለት ሴት ጓደኞቼ አስተናጋጁ እነሱን ለመታዘዝ እንዳንገራገረ እና ተገላምጦ እንደታዘዛቸው ነገሩን። የአስተናጋጁን ፀባይ ቀደም ብሎ የሚያቀው ጓደኛዬ ቀስ ብሎ “ሴቶች ብቻቸውን ሲሆኑ በጥሩ ፊት አያስተናግዱም ፤ "ሴተኛ አዳሪ" ናቸው ብለው ያስባሉ። ወንድ በመካከላቸው ከሌለ ጥሩ ፊት አያሳዩም” ብሎ ነገረኝ።
ማመን አልቻልኩም ደነገጥኩኝ፣ ተናደድኩኝ። ይህ ነገር እውነት ሊሆን አይችልም ብዬ አሰብኩ።
ከረጅም ጊዜ በኋላ ትናንት አርብ ምሽት የእራት ቀጠሮ ከጓደኞቼ ጋር እዚሁ ሞናርክ ሆቴል ነበረኝ። ቀድሜያቸው ነበር የደረስኩት። ገብቼ መቀመጫ ቦታ መፈለግ ጀመርኩ። ብዙ ክፍት ቦታዎች ነበሩ፣ ነገር ግን ሁሉም ተይዟል ተይዟል ይላል። ማንም አስተናጋጅ ዞር ብሎ አላየኝም። የሆነ ጥግ ቦታ ክፍት ነበረ፣ ሄጄ እዛ ተደብቄ ተቀመጥኩ። አስተናጋጆቹ ባጠገቤ ያልፉሉ፣ እጣራለሁ፣ አይመጡም።
«እናት፣ አባትዬ፣ ይቅርታ» እላለሁ፣ እንዳልሰማ ያልፋሉ።
አንድ ደንበኛ፣ እያየሁት ከእኔ በሀኋላ መጥቶ ቢራውን መጠጣት ቀጥሏል።
ከአመት በፊት ጓደኞዬ የነገረኝ ነገር ትዝ አለኝ። እንደ ደንበኛ የምከበረው ወንድ አብሮኝ ካለ ብቻ ነው ብዬ ራሴን ጠየኩ።
ይህን እያብሰለሰልኩ የቀጠርኳቸው ጓደኞቼ መጡ። ሰላም ብያቸው፣ «መጣሁ አንዴ የቤቱን ሀላፊ ማናገር አለብኝ» ብዬ ሆድኩኝ።
በእንግዳ መቀበያው ጋር የቤቱን ማናጀር አስጠራሁ። አንድ ወጣት ወንድ ልጅ መጣ። በአክብሮት ሰላም አለኝ። ቁጭ በል እናውራ አልኩት።
«አሁን ችግሩን ነግሬህ ቤቱን ለቅቄ ለመሆድ ነው አመጣጤ። እኔ ደምበኛችሁ ነኝ። በተደጋጋሚ ያየሁትን ነገር ነው የማወራው። ሴቶች በቡድንም ሆነ በግል፣ እዚህ ቤት ከመጡ፣ የምትሰጡት መስተንግዶ የተበላሸ፣ ክብር የሚነካ፣ የማባረር ያህል ነው።» ብዬ የተፈጠረውን ነገርኩት።
«ችግራቹ ምንድን ነው? ወይስ በእናንተ ቤት አንዲት ሴት ብቻዋን መምጣት እና ገንዘቧን ከፍላ መዝናናት አትችልም?» እልኩኝ፣ የእሱን የመፀፀት እና የይቅርታ ምላሽ እየጠበቅኩኝ።
ምላሹ ግን በፍፁም ከጠበቅኩ የተለየ፣ ማመን የሚቸግር ነበር።
«ችግሩ እንዳለ አምናለሁ። እሺ አንቺ በእኔ ቦታ ሆነሽ አስቢው፣ እዚህ ቤት በጣም ተቸግረናል። "ሴተኛ አዳሪዎቹ" መጥተው ቦታ እየያዙ፣ ከሌላ ሴት ጋር የመጣ ወንድ፣ ባለ ትዳር ወንድ ሳይቀር እየጠቀሱ፣ ስንት ችግር ተከስቷል። ለዚህ ነው ጠረጴዛዎቹን ሁሉ ተይዟል የሚል ፅሁፍ አስቀምጠን ቦታ የከለከልናቸው። ስለዚህ በአስተናጋጆቹም አትፈርጂም። "ሴተኛ አዳሪ" ሊሆኑ ይችላሉ ብለው ስለሚሰጉ፣ ያልተገባ ባህሪ ያሳዩሽ ለዚህ ነው።» አለኝ
የተናገረውን ነገር የመከላከያ ሀሳብ አምጥቼ ላስረዳው አልቻልኩም። ከየት እደምጀምር ጠፉብኝ። ጭንቅላቴ ፀጥ አለ።
«እና አሁን ምን ይሁን እያልክ ነው? እና እኔ ምን አገባኝ? እኔ ያልኩህ እንደ ማንኛውም ደንበኛ አክብረህ አስተናግደኝ ነው።» አልኩኝ በጋለ ስሜት።
«እየውልሽ ባለፈው ሳምንት እራሱ አንዲት ሴት በጣም ወጣ ያለ አለባበስ ለብሳ መጥታ "ሴተኛ አዳሪ" መስላን፣ አናስገባም አልናት። በማግስቱ ፌደራል ፓሊስ ከሰሰችን። ለካስ ልጅቷ የUN ሰራተኛ ነች። በጣም ችግር ነው።» አለኝ።
አሁንም ደንዝዤ ዝም አልኩት። የጠበቅኩት ምላሽ እና የሆነው ነገር ግራ አጋባኝ።
«እየውልሽ በቃ ችግራችንን ተረጂን። በጣም ይቅርታ፣ አሪፍ ቦታ ልስጥሽ። እንንከባከብሻለን።» አለኝ
እንደምንም ሀሳቤን ሰብስቤ «የምትለው ነገር በጭራሽ የማይባል ነገር ነው። ሴቶችን ሁሉ የዚህ ቤት "ስጋት" አርጋቹ መሳላቹ ያሳፍራል።»
እያወራሁ እያለ ወጣ ብዬ በመጥፉቴ ከጓደኞቼ አንዱ፣ እኔን ፍለጋ መጣ፣
ማናጀሩም «እሱ ነው ጓደኛሽ?» አለና ከተቀመጠበት ተነስቶ «በጣም ይቅርታ፣ ያው እንግዲ ተገደን ነው» አለው።
ይህ ገጠመኝ በጣም ብዙ የተሳሳተ አመለካከቶች እና ድርጊቶችን የሚያሳይ ነው።
በመጀመሪያ ይህ ሆቴል፣ ወንድ እንዳይጠቀስ ሀላፊነቱን ወስዷል። ነገር ግን እዛ ሆቴል ውስጥ ወንድ ሴትን ጠቅሷል፣ ሳይፈቀድለት የእኛን ጠረጴዛ ተጋርቷል፣ ስልክ ጠይቋል። ይህ ድርጊት በሞናርክ ሆቴል እንደችግር አይታይም።
ሁለተኛ በሞናርክ ሆቴል አንዲት ሴት፣ ሴቶችን ሁሉ ወክላ ነው የምትንቀሳቀሰው። ትናንት አንዲት ሴት ባለ ትዳር ወንድን ስለጠቀሰች፣ ዛሬ እኔ እንደ ሴት በሞናርክ ሆቴል በዛ ድርጊት ተጠርጣሪ ነኝ።
ሶስተኛ በሞናርክ ሆቴል ለመስተናገድ፣ ከፍሎ መጠቀም መቻል እና ሰው መሆን ብቻ ሳይሆን፣ የስራ አይነትም ይታያል። በተለይ ዘንጠሽ ከመጣሽ፣ የመስሪያ ቤት የቅጥር ደብዳቤሽን ይዘሽ መምጣት የሚያስፈልግ ይመስለኛል። ስራሽ "ሴተኛ አዳሪነት" አለመሆኑን ለማስመስከር። ግን ብትሆንስ? ማንስ ብትሆን? ምንስ ብትሆን?
ይህ አሰራር በየሆቴሎቹ የተለመደ እንደሆነ ታሪኬን ሳጋራ ተረድቻለሁ። ተመሳሳይ ገጠመኝ ካላችሁ ከስር የሆቴሉን አካውንት ታግ በማድረግ አጋሩ።
ይህ የማህረሰባችን ነፀብራቅ ነው። ሞናርክ እያራመደ ያለው የእራሱን ባህል ፈጥሮ አይደለም፣ በማህበረሰባችን ያለውን እውነታ እንጂ።
ሲያኔ አንለይ

To know a little about Setaweet read page 11 and 12.👆🏾
Thank you Melkam74 magazine for the feature.🙌🏾🙌🏾

On January 8, 2019 ታህሳስ 30 2011 at 5:30PM (11:30 se'at) Setaweet is happy to present our monthly Setaweet circle with Dr. Mulumebet Zenebe, continuing with our theme of #ADDOOYYEE (እህትማማችነት) we will be talking about 'Friendship in women's Mahbers' with a special focus on women's religious and Friendship Mahbers.
As usual our circles will be participatory and as this is the beginning of a new year we are changing our traditional "what inspired you and what enraged you as a feminist" starter of our conversation to "በዚህ አላፍርም 'I am not sorry for....' ". This circle will be held in Amharic (English translation is available for those who need it) at our office (Address: 22 Area, next to Axum Hotel, Comet building 3rd floor, Room 303) on January 8, 2019 at 5:30PM, Please be there on time! (Women Only)

Setaweet (ሴታዊት) pinned «On January 8, 2019 ታህሳስ 30 2011 at 5:30PM (11:30 se'at) Setaweet is happy to present our monthly Setaweet circle with Dr. Mulumebet Zenebe, continuing with our theme of #ADDOOYYEE (እህትማማችነት) we will be talking about 'Friendship in women's Mahbers' with a special…»
Setaweet (ሴታዊት)
On January 8, 2019 ታህሳስ 30 2011 at 5:30PM (11:30 se'at) Setaweet is happy to present our monthly Setaweet circle with Dr. Mulumebet Zenebe, continuing with our theme of #ADDOOYYEE (እህትማማችነት) we will be talking about 'Friendship in women's Mahbers' with a special…
Just a friendly reminder that we will be having our monthly Setaweet circle tomorrow! Don’t miss it!
Reflections on the genesis of a contemporary Ethiopian Feminist movement with our very own managing director of Setaweet happening on Tuesday 19th February to join live online webinar session follow the link
http://bit.ly/Sehin-Teferra
http://bit.ly/Sehin-Teferra
Eventbrite
GDAI Webinar Series #1 - Reflections on the Genesis of a Contemporary Ethiopian Feminist Movement with Dr Sehin Teferra
The first Webinar (online seminar) of our Governance for Development in Africa Webinar Series will premiere on the 19th of February 2019 at 5pm GMT.
The Mo Ibrahim Foundation, the Centre of African Studies at SOAS and SOAS Radio are delighted to announce…

Sign and share this petition for part of the #WhyDidChaltuDie campaign, to review the legislation that pertains to GBV, for a highly regulated access of acid/other flammable liquids and for the Ethiopian health care facilities to have specialized staff regarding acid attacks. Let’s get to 10000 signatures!
#Chaltu_Lemin_Motech?
On August 2018, 14-year old Chaltu Abdi died of complications following an extended hospital stay for treatment of third-degree burns from an unidentified flammable liquid, which she sustained after being allegedly raped repeatedly by her employer in Harar City in Eastern Ethiopia. Although under police custody, her assailant has yet to be charged with any crime.
Setaweet is launching a time-bound campaign called #Chaltu_Lemin_Motech? - #Why_Did_Chaltu_Die? to bring national attention to the crisis of gender-based violence in Ethiopia, and particularly, to the growing trend of violent men attacking women by throwing toxic acid or other flammable liquids on them.
Launching in January 2019, #Chaltu_Lemin_Motech has three time-bound goals which we will aim to achieve through a wide-reaching petition. The petition which will aim to collect 10,000 signatures in a period of one month include the following requests to the new administration of the Ethiopian government.
1) To review the legislation that pertains to gender-based violence, with an aim to provide appropriate legal sentencing on gender-based violence, and in line with, the advent of new forms of violence, such as acid attacks (which are not treated in a special manner in the current Criminal Code). Taking into consideration the special nature of the harm caused by acid and other flammable liquids, Setaweet asks that the crime should be treated separately from other forms of violence that cause bodily injury.
2) For the access, sale, and control of acid and other flammable liquids to be highly regulated through specific proclamation and regulations.
3) For Ethiopian medical institutions and particularly large referral hospitals such as Yekatit 12 and Aider Hospital, which have burn units, to have staff trained in the care of victims and survivors of such attacks.
Thank you for contributing to this important campaign to end gender-based violence in Ethiopia.
-The Setaweet Team

http://bit.ly/Chaltu-lemin-motech-petition
#ጫልቱ_ለምን_ሞተች
የ14 ዓመቷ ጫልቱ አብዲ በተቀጣጣይ ፈሳሽ በደረሰባት ጉዳት ስትታከም ቆይታ በሐምሌ ወር ህይወቷ አልፏል። ተጠርጣሪው በፖሊስ ቁጥጥር ስር ቢውልም እስከ አሁን ክስ አልተመሰረተበትም። ሴታዊት #ጫልቱለምንሞተች የሚል ዘመቻ እያዘጋጀ ነው። ይህ ዘመቻ በኢትዮዺያ ያለው ፆታን መሰረት ያደረገ ጥቃት በተለይም እየጨመረ የመጣው አሲድን እና ሌሎች ተቀጣጣይ ነገሮችን በመጠቀም የሚደርሰውን ጥቃት ላይ ብሄራዊ ትኩረት ለማምጣት ሲባል የተዘጋጀ ነው።
#ጫልቱለምንሞተች ሶስት ግቦች ለመምታት ሰፊ የድጋፍ ፊርማ ማሰባሰቢያ ያደርጋል። ለዚህም 10,000 ፊርማ በመሰብሰብ የሚከተሉትን ጥያቄዎች ለኢትዮዺያ መንግስት ማቅረብ ይፈልጋል።ስርዓተ ፆታን መሰረት ያደረጉ ጥቃቶች ላይ ያተኮረ ህግ እንዲወጣ እና ይህም ህግ ተገቢውን ቅጣት የሚሰጥ ብሎም አዲስ የሚመጡ ወንጀሎችን ያገናዘበ እንዲሆን ያስፈልጋል። አሲድ እና እነዚህ ተቀጣጣይ ነገሮች የሚያመጡትን ዘላቂ ጉዳት በመገንዘብ ሴታዊት እነዚህን ከሌሎች የአካል ጉዳት ወንጀሎች እንዲለይ ይጠይቃል።
የአሲድ እና ተቀጣጣይ ነገሮች ሽያጭ እና አቅርቦት የሚቆጣጠር አዋጅ ወይም መመሪያ እንዲወጣ
የህክምና ተቋማት እና ሪፈራል ሆስፒታሎች በተለይም የቃጠሎ ህክምና የሚሰጡ ተቋማት ሰራተኞቻቸው በተቀጣጣይ ነገሮች በሚጠቁ ወቅት መስጠት የሚገባቸውን አገልግሎት ስልጠና መስጠት።
በኢትዮዺያ ውስጥ ፆታን መሰረት ያደረገ ጥቃትን ለማቆም የሚያደርጉት አስተዋፆ እጅግ እናመሰግናለን።
-የሴታዊት አባላት

Forwarded from LinkUp Addis
Save the date, and come early to enjoy the sunset, great set of music by only female Djs, the only spot in Addis that gives you an unbroken view of the city. @linkupaddis