Ethiopian vacancy
71.1K subscribers
3.79K photos
8 videos
100 files
4.58K links
💢Unlock career growth with exclusive job postings on Telegram. Connecting talent with opportunity effortlessly.
ማንኛውንም የማስታወቂያ ስራ ለማሰራት የምትፈልጉ Inbox @meneyahel
ሌሎች ጥያቄዎችን ለማድረስ @EV7bot
https://fb.me/ultimatevacancy1
#Ethiopianvacancy
#ethiojob
Download Telegram
#vacancy
#ethiopian_ministry_of_revenues
💢ጥር 04 2013 ዓ.ም
♨️Ethiopian Ministry of Revenues
20 ቦታዎች በ0አመት 73 ቦታዎች ልምድ ላላቸው
Join @sera7
Junior Secretary
#ethiopian_ministry_of_revenues
#business
#secretarial_admin_and_clerical
#secretary
Addis Ababa
TVET/Level 2/ in Secretarial Science Administration, Administrative Office Secretarial Technology, Customer Contact & Secretarial Operation Coordination, Customer Contact Works, Basic Secretarial Works, Hardware & Network Service, Information Technology Service Support, Information System, IT Support Service, Information Communication Technology, Information Technology Sector, IT Support System Service, IT or related fields with COC Certified
Minimum Years Of Experience: #0_years
Deadline: June 15, 2021
How To Apply: In person at Ethiopian Ministry Of Revenues Branch Office, located at in front of Kadisco Building, at Buna Board Mulge Building 3rd floor, office no. 312
@sera7
https://t.me/joinchat/AAAAAEcY_iW-1okmt4zJkw
ሴክሬተሪ I
#ethiopian_ministry_of_revenues
#business
#Addis_Ababa
ዲፕሎማ ወይም የቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ሥልጠና ደረጃ 1/2/3 በጽህፈትና ሥራና በቢሮ አስተዳደር፣በአድምንስትሬቲቭ ኦፊስ ሴክሬተሪያል ቴከኖሎጂ፣በከስተመር ኮንታክትና ሴከረተሪያል ኦኘሬሽን ኮርዲኔሽን፣ሀርድዌርና ኔትወርክ ሰርቪስ፣ዳታ ቤዝ አድምንስትሬሽን፣ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ሰርቪስ ሰፖርት ወይም በተዛማጅ መስክ ያለው/ላት አግባብነት ካለው የሥራ ልምድ ጋር
Quanitity Required: 4
Minimum Years Of Experience: #0_years
Maximum Years Of Experience: #2_years
Deadline: December 22, 2023
How To Apply: አመልካቾች ኦርጅናል የትምህርት ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒና ከታደሰ የቀበሌ መታወቂያ ጋር በመያዝ ካዲስኮ ህንጻ ፊት ለፊት በሚገኘው ቡና ቦርድ ሙለጌ ህንጻ 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 312 በመምጣት መመዝገብ ትችላላችሁ።

T.me/sera7
ሴክሬታሪ
#ethiopian_ministry_of_revenues
#business
#Addis_Ababa
ቴክኒክና ሙያ 10+1/10+2/10+3 ወይም የኮሌጅ ዲፕሎማ በፅህፈት ሥራና በቢሮ አስተዳደር፣ አድሚኒስትሬቲቭ ኦፊስ ሴክሬታሪያል ቴክኖሎጂ፣ ከስተመር ኮንታክንትና ሴክሬታሪያል ኦፕሬሽን ኮርዲኔሽን፣ ከስተመር ኮንታክት ሥራዎች ድጋፍ፣ መሠረታዊ የጽህፈት ሥራዎች፣ ሀርድዌርና ኔትወርክ ቴክኖሎጂ ሰርቪስ፣ ዳታ ቤዝ አስተዳደር፣ ሀርድዌርና ኔትወርክ ቴክኖሎጂ በአይሲቲ/አይሲቲ ሰፖርት፣ አይቲ ሰፖርት/ሰርቪስ፣ ኢንፎርሜሽን ሲስተም፣ ሴክተር አይሲቲ ሳፖርት ሰርቪስ፣ አይሲቲ ልምዶች በሙሉሃርድዌርና ኔትወርክ ሰርቪስ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች አግባብ ከሆነ የስራ ልምድ ጋር
Quanitity Required: 3
Minimum Years Of Experience: #0_years
Maximum Years Of Experience: #2_years
Salary: 2733.00
Deadline: September 14, 2024
How To Apply: አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ መገናኛ ለም ሆቴል አካባቢ ኮሜት ህንፃ በሰው ሀብት ስራ አመራርና ልማት ስራ ሂደት 9ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 906 በመቅረብ መመዝገብ ይችላሉ፡፡

T.me/sera7