Ethiopian vacancy
68.8K subscribers
3.63K photos
8 videos
100 files
4.47K links
💢Unlock career growth with exclusive job postings on Telegram. Connecting talent with opportunity effortlessly.
ማንኛውንም የማስታወቂያ ስራ ለማሰራት የምትፈልጉ Inbox @Tonetor7 @meneyahel
ሌሎች ጥያቄዎችን ለማድረስ @EV7bot
https://fb.me/ultimatevacancy1
#Ethiopianvacancy
#ethiojob
Download Telegram
የሳይት ማህንዲስ
#holeta_steel_factory
#engineering
#Holeta
የመጀምሪያ ዲግሪ ወይም በቴክኒክ እና ሙያ ማሠልጣኛ 10+3/10+4  በሲቪል ምህንድስና ፣ ኮንስትራክሽን ማኔጅመንት ፣ አርበን ማኔጅመንት ፣ ቢውልዲንግ ፣ ሰርቬዪንግ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች። የስራ ልምድ ያለዉ/ያላት ብሆን ይመረጣል
Quanitity Required: 5
Minimum Years Of Experience: #0_years
Maximum Years Of Experience: #1_years
Deadline: February 17, 2024
How To Apply: አመልካቾች የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃዎቻቹን ዋናውን ከማይመለስ ኮፒ ጋር  በመያዝ በአካል ሆለታ ቆርቆሮ ፋብሪካ ዋና መሥሪያ ቤት፣ ፒያሳ እናት ሕንፃ አጠገብ፣ ዋስትና ሕንፃ 10ኛ ፎቅ በመምጣት፣ በኢሜይል holetasteelfactoryhsf@gmail.com ወይም በTelegram: +251909608100 መመዝገብ ትችላላቹ። ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር +251934431505 / +251909608100 መደወል ትችላላችሁ።

T.me/sera7
የሽያጭ ሰራተኛ
#holeta_steel_factory
#business
#Holeta
የመጀመሪያ ዲግሪ በማርኬቲንግ ማኔጅመንት፣ ኮምፒውተር ሳይንስ፣ IT ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች በሽያጭ ሠራተኛ የስራ ልምድ ያለዉ/ያላት ብሆን ይመረጣል። ዕድሜ ከ 22 - 35
Quanitity Required: 3
Minimum Years Of Experience: #0_years
Maximum Years Of Experience: #1_years
Deadline: February 17, 2024
How To Apply: አመልካቾች የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃዎቻቹን ዋናውን ከማይመለስ ኮፒ ጋር  በመያዝ በአካል ሆለታ ቆርቆሮ ፋብሪካ ዋና መሥሪያ ቤት፣ ፒያሳ እናት ሕንፃ አጠገብ፣ ዋስትና ሕንፃ 10ኛ ፎቅ በመምጣት፣ በኢሜይል holetasteelfactoryhsf@gmail.com ወይም በTelegram: +251909608100 መመዝገብ ትችላላቹ። ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር +251934431505 / +251909608100 መደወል ትችላላችሁ።

T.me/sera7
Deputy Human Resource Director
#saglan_wajee_general_hospital
#business
#Holeta
Bachelor's Degree from any sector, especially health & Who's eager to learn and become an effective hospital human resource manager.
Duties & Responsibilities:
- Develop and incorporate HR policies and procedures
- Oversee the recruitment and hiring process
Quanitity Required: 1
Minimum Years Of Experience: #0_years
Maximum Years Of Experience: #2_years
Salary: 13200.00
Deadline: June 20, 2024
How To Apply: Submit your applications via email: jobs@wajeehospital.com
N.B: Please mention specific job application in the subject, otherwise the application will be void & Female Candidates and people with disabilities are highly encouraged

T.me/sera7