Ethiopian vacancy
66K subscribers
3.47K photos
8 videos
99 files
4.37K links
💢Unlock career growth with exclusive job postings on Telegram. Connecting talent with opportunity effortlessly.
ማንኛውንም የማስታወቂያ ስራ ለማሰራት የምትፈልጉ Inbox @meneyahel
ሌሎች ጥያቄዎችን ለማድረስ @EV7bot
https://fb.me/ultimatevacancy1
#Ethiopianvacancy
#ethiojob #jobs
Download Telegram
#ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያ

💢የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ቀጥሎ በተመለከተው ክፍት የስራ መደብ ላይ ስራ ፈላጊዎችን አወዳድሮ ቅጥር መፈፀም ይፈልጋል፡፡
Join @sera7
#ክፍት_የስራ_ቦታ_ማስታወቂያ
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ቀጥሎ ለተዘረዘሩት ክፍት የስራ ቦታዎች ፍላጎታ ላላቸውና መስፈርቱን ለሚያሟሉ አመልካቾች አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡ @sera7
1. Data Center Facility Lead Architect/Consultant
2. Data Center Mechanical Engineer
3. Data Center Electrical/Power Engineer
4. Extra Low Voltage & Structured Cabling System (ELV & SCS) Engineer
ለማመልከት ይህን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ
https://jobs.cbe.com.et:4453/OA_HTML/IrcVisitor.jsp
ዝርዝር መረጃ ለማግኘት ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያውን ይህን በመጫን ያውርዱ
https://combanketh.et/wp-content/uploads/2021/02/vacanvy2.pdf
@sera7
#ክፍት_የስራ_ቦታ_ማስታወቂያ
ነሐሴ 24 ቀን 2013 ዓ.ም
ዓባይ ባንክ አ.ማ ቀጥሎ በተጠቀሱት 7 (ሰባት) የሥራ መደቦች ላይ ብቁ ሠራተኞችን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡ በዚህም መሠረት መስፈርቱን የምታሟሉ እንድትወዳደሩ ስንል በአክብሮት እንጋብዛለን፡፡
N.B. YOU DON’T NEED TO ATTACH ANY ACADEMIC CREDENTIALS NOR WORK EXPERIENCE CERTIFICATES AT THIS STAGE.

1. Manager- IFB
2. Manager – Branch Operations, District
3. Manager – Credit Management
4. Administrative Assistance
5. Senior Human Capital Management Officer
6. IT Auditor
7. Customer Service Officer II
NB
 Salary: Per the Bank’s Scale
 Application deadline: September 04, 2021
 In Your application, Please clearly state the position and the duty station that you have applied for;
♨️How to apply
 Interested and qualified applicants fulfilling the above criteria can apply in person at Head Office Zequala Complex located around Bambis in front of NOC Gas station.
@sera7
#ክፍት_የስራ_ቦታ_ማስታወቂያ

የኢንፎርሜሽን መረብ ደህነንት ኤጀንሲ ከዚህ በታች በተጠቀሱት ክፍት የስራ መደቦች ሰራተኞችን አወዳድሮ በቋሚነት መቅጠር ይፈልጋል፡፡
በመሆኑም ዝቅተኛ መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሉት ሰባት/07/ ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃ ኦርጅናል እና ፎቶ ኮፒ በመያዝ ወሎ ሰፈር በሚገኘው የኤጀንሲዉ ዋና መስሪያ ቤት የሰው ሃይል አቅርቦትና ቅጥር ቡድን ቢሮ 2ኛ ፎቅ በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
Join @sera7
#አያት_አክስዮን_ማህበር
#ክፍት_የስራ_ቦታ_ማስታወቂያ
1.የገበያ ሽያጭ ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር
ደመወዝ ብር 61,510
የኅላፊነት አበል ብር:10,000
የነዳጅ አበል ብር 3,200
2.ኤሌክትሪካል ሥራ ፎርማን

ለተለያዩ ለሥራ ማሥታወቂያ የኢትዮጵያ ቫካንሲ ቴሌግራም ቻናል ይቀላቀላሉ
T.me/sera7
T.me/sera7
T.me/sera7