Ethiopian vacancy
61.4K subscribers
3.39K photos
8 videos
99 files
4.33K links
💢Unlock career growth with exclusive job postings on Telegram. Connecting talent with opportunity effortlessly.
ማንኛውንም የማስታወቂያ ስራ ለማሰራት የምትፈልጉ Inbox @meneyahel
ሌሎች ጥያቄዎችን ለማድረስ @EV7bot
https://fb.me/ultimatevacancy1
#Ethiopianvacancy
#ethiojob #jobs
Download Telegram
ፅዳት ሰራተኛ   
#minaye_plc
#low_and_medium_skilled_worker
#Addis_Ababa
8ኛ ክፍል ያጠናቀቀች ማንብብ እና መጻፍ የምትችል ከተዛማጅ የስራ ልምድ ጋር
ፆታ፡ ሴት
Quanitity Required: 5
Minimum Years Of Experience: #0_years
Maximum Years Of Experience: #1_years
Deadline: January 19, 2024
How To Apply: አመልካቾች የትምህርት፣ የሥራ ልምድ ደብዳቤ የማይመለስ ኮፒ ይዛችሁ በድርጅቱ ኢ-ሜይል talentacquisition@minayegroup.com ወይም ጦርሃይሎች (አሮጌው ኤርፖርት) አካባቢ ሳሚ ካፌ ምንአየ ሕንፃ 1ኛ ፎቅ የሰው ሃብት ቢሮ በአካል በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን። ለበለጠ መረጃ  ስልክ +251113728667/ +251113728668/ 251113728669

T.me/sera7
የመልዕክት ሰራተኛ
#minaye_plc
#low_and_medium_skilled_worker
#Addis_Ababa
10ኛ/12ኛ ክፍል ያጠናቀቀ/ች አግባብ ከሆነ የስራ ልምድ ጋር
የስራ ቦታ፡ ዋና መስሪያ ቤት (ጦርሃይሎች አሮጌው ኤርፖርት)
Quanitity Required: 3
Minimum Years Of Experience: #0_years
Deadline: January 19, 2024
How To Apply: አመልካቾች የትምህርት፣ የሥራ ልምድ ደብዳቤ የማይመለስ ኮፒ ይዛችሁ በድርጅቱ ኢ-ሜይል talentacquisition@minayegroup.com ወይም ጦርሃይሎች (አሮጌው ኤርፖርት) አካባቢ ሳሚ ካፌ ምንአየ ሕንፃ 1ኛ ፎቅ የሰው ሃብት ቢሮ በአካል በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን። ለበለጠ መረጃ ስልክ +251113728667/ +251113728668/ +251113728669

T.me/sera7
የፈርኒቸር ገጣሚ ባለሙያ
#yonatan_bt_furniture
#low_and_medium_skilled_worker
#Addis_Ababa
በፈርኒቸር ሜኪንግ በሌቭል የተመረቀ/10ኛ ክፍል እና ከዛ በላይ
Quanitity Required: 5
Minimum Years Of Experience: #0_years
Deadline: January 20, 2024
How To Apply: አመልካቾች አስፈላጊ የትምህርት ማስረጃና የስራ ልምድ ዋናውን እና ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በማያያዝ ዊንጌት አደባባይ ወደ አስኮ በሚወስደው መንገድ አቢሲኒያ ባንክ ፊት ለፊት ዮናታን ቢቲ ፈርኒቸር ዋናው መ/ቤት የሰው ኃይል አስተዳደር ቢሮ በአካል በመቅረብ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡ ለበለጠ መረጃ በዚህ ስልክ መደወል መረጃ መጠየቅ ይችላለሉ +251112707030

T.me/sera7
Junior Mechanic
#oclock_motors
#low_and_medium_skilled_worker
#Addis_Ababa
Diploma or compatible Certificate in Automotive
Duties & Responsibilities:
- Inspect, test and maintain vehicles, motorcycles, engine tune-ups and tyre replacements
- Replace vehicle components and evaluate warranty options
Quanitity Required: 7
Minimum Years Of Experience: #0_years
Deadline: February 8, 2024
How To Apply: Submit your application along with relevant documents in person to O'Clock Motors P.L.C. Akaki Kality Sub City, behind Cherialia Food Complex or around Gazebo round about Meskel Flower beside of Gauge College. For more information contact Tel. +251114628563 / +251938222333

T.me/sera7
ጁኒየር  እንጨት ቴክኖሎጂስት
#3f_finfine_furniture_factory_plc
#low_and_medium_skilled_worker
#Addis_Ababa
ዲፕሎማ ወይም ደረጃ III ወይም 10+2 በእንጨት ሳይንስ ቴክኖሎጅ፣ ማኑፋክቸሪንግ ሜኪንግ ወይም ተዛማጅ መስክ የተመረቀ
Quanitity Required: 10
Minimum Years Of Experience: #0_years
Deadline: February 15, 2024
How To Apply: አመልካቾች ዋናውንና የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ በመያዝ ፊንፊኔ የቤትና የቢሮ እቃዎች ፋብሪካ ሃ.የተ. የግል ማህበር በአካል ፒያሳ በሚገኘው ዋና መ/ቤት  ወይም አለምገና የሰው ሃብት አስተዳደር ክፍል በመምጣት መመዝገብ ትችላላቹ።  ለበለጠ መረጃ +251911767550 መደወል ይቻላል።
T.me/sera7
ጀማሪ ኤሌክትሪሻን
#defense_construction_materials_production_enterprise_dcmme
#low_and_medium_skilled_worker
#Addis_Ababa
በኤሌክትሪካል ኢንጂነሪንግ፣ በጠቅላላ ኤሌክትሪክ ወይም በተዛማጅ ዘርፎች ዲፕሎማ ወይም የቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ሥልጠና ደረጃ 2/3/4 ያለው/ላት።
Quanitity Required: 0
Minimum Years Of Experience: #0_years
Maximum Years Of Experience: #4_years
Salary: 7866.00
Deadline: February 22, 2024
How To Apply: አመልካቾች አስፈላጊ የትምህርት ማስረጃና የስራ ልምድ ዋናውን እና ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በማያያዝ ቃሊቲ ከቶታል አልፎ ቋራ ሆቴል አጠገብ ዋና መ/ቤት የሰው ሃብት አስተዳደር ጠቅላላ አገልግሎት መምሪያ በአካል በመቅረብ መመዝገብ ትችላላቹ፡፡ ለበለጠ መረጃ +251114352148/49/50/51 መደወል ይቻላል።

T.me/sera7
ኤሌክትሪሺያን I
#addis_ababa_abattoirs_enterprise
#low_and_medium_skilled_worker
#Addis_Ababa
የቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ሥልጠና ደረጃ 5/4 በኤሌክትሪክ ቴክኖሎጂ በአውቶሜሽን ቴክኖሎጂ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች
Quanitity Required: 6
Minimum Years Of Experience: #0_years
Salary: 3968.00
Deadline: March 12, 2024
How To Apply: አመልካቾች የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃዎቻቹን ዋናውን ከማይመለስ ኮፒ ጋር በመያዝ 6 ቁጥር ማዞሪያ በሚገኘው አዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት ዋናው መስሪያ ቤት የሰው ሃብት ልማትና አስተዳደር የስራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 9 በአካል በመምጣት መመዝገብ ትችላላቹ።

T.me/sera7
የቀላልና መካከለኛ ተሽከርካሪ መካኒክ I
#addis_ababa_abattoirs_enterprise
#low_and_medium_skilled_worker
#Addis_Ababa
ዲፕሎማ ቲቪ ኢ ቲ ደረጃ 4 በአውቶሞቲቭ ፣ ሜካኒካል ኢንጅነሪንግ ፣ በአውቶሞቲቭ ሰርቪሲንግ ወይም በተመሳሳይ መስክ የተመረቀ/ች
Quanitity Required: 7
Minimum Years Of Experience: #0_years
Salary: 3968.00
Deadline: March 12, 2024
How To Apply: አመልካቾች የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃዎቻቹን ዋናውን ከማይመለስ ኮፒ ጋር በመያዝ 6 ቁጥር ማዞሪያ በሚገኘው አዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት ዋናው መስሪያ ቤት የሰው ሃብት ልማትና አስተዳደር የስራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 9 በአካል በመምጣት መመዝገብ ትችላላቹ።

T.me/sera7
ዲዛይነር
#cottex_textile_industry_plc
#low_and_medium_skilled_worker
#Addis_Ababa
ደረጃ 4 በጋርመንት ወይም በፋሽን ዲዛይን የተመረቀች
ፆታ:ሴት
Quanitity Required: 2
Minimum Years Of Experience: #0_years
Deadline: April 11, 2024
How To Apply: አመልካቾች የትምህርት ማስረጃችሁን በመያዝ ሳሪስ ካዲስኮ ኢንዱስትሪ ዞን ልብስ ስፌት ማሰልጠኛ አጠገብ በሚገኘው ኮቴክስ ቴክስታይል ፒ.ኤል.ሲ በመምጣት ማመልከት ትችላላችሁ። ለበለጠ መረጃ በስልክ፡ +251909222333 በመደወል መጠየቅ ትችላላችሁ።

T.me/sera7

Closed
ጽዳት እና ተላላኪ ሰራተኛ
#nova_h3m_trading_plc
#low_and_medium_skilled_worker
#Addis_Ababa
6ኛ ክፍል እና ከዛ በላይ ያጠናቀቀ/ች እና በጽዳት ወይም ተላላኪነት የስራ ልምድ ያለው ይመረጣል
Quanitity Required: 100
Minimum Years Of Experience: #0_years
Maximum Years Of Experience: #2_years
Deadline: April 29, 2024
How To Apply: አመልካቾች  በአካል  አድራሻ መገናኛ ሙሉጌታ ዘለቀ 5ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 505/03 በስራ ሰዓት በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ 0986077777 ይደውሉ

T.me/sera7
ሰልጣኝ ኤሌክትሪሺያን
#watt_international_plc
#low_and_medium_skilled_worker
#Addis_Ababa
TVET Diploma in a related field of study
Duties & Responsibilities:
- Fit and repair electrical circuits and wiring systems
- Install and maintain electrical equipment and machinery
Quanitity Required: 2
Minimum Years Of Experience: #0_years
Deadline: June 5, 2024
How To Apply: Submit your application and CV with supporting documents via email: wattwaterco@gmail.com or in person to the Office located at Nefas Silk Lafeto Sub City Infront of Gotera. For further information contact Tel. +251114428067 / +251114423842 / +251912986205

T.me/sera7
ሞግዚት
#hahujobs
#low_and_medium_skilled_worker
#Addis_Ababa
መስፈርቶች፡
- በምግዚትነትና በእንክብካቤ ሰጭነት ለመስራት ፈቃደኛ የሆነች
- እድሜያችው ከ20 አመት በላይ የሆነች
-  ዋስ ማቅረብ የምትችል
- በግለሰብ ቤቶች ለመስራት ፈቃደኛ የሆነች
- ድርጅት የሚያወጣቸውን ስልጠናዎች ለመውሰድ ፈቃደኛ የሆነች
-  ወላጅ የጤና ምርመራ እንዲያደርጉ ቢጠየቁ ፈቃደኛ የሆነች
- በ Day care እና የድርጅት ስራዎች ላይ ለመስራት ፈቃደኛ የሆነች
የዋስ አማራጮች:
- የመንግስት ውይም የግል ድርጅት ስራተኛ እና ከ 2000 በላይ ያለው\ት
- የራሳችውን ስራ የሚሰሩ ከሆነ ፤ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ማምጣት የሚችል\የምትችል
- የቤት ካርታ እንደ አማራጭ ማምጣት ይሚችል።
Quanitity Required: 50
Minimum Years Of Experience: #0_years
Maximum Years Of Experience: #1_years
Deadline: May 31, 2024
How To Apply: አመልካቾች በአካል ሃሁ ጆብስ ሴንተር፣ ከዘፍመሽ ሞል ወደ ሾላ በሚያስኬደው መንገድ፣ ሲሳይ ፕላዛ፣ 3ኛ ፎቅ ላይ፣ ከግሬስ ሲቲ ሞል አጠገብ በሚገኘው ቢሮአችን፣  ማስረጃዎቻችሁን የታደሰ የቀበሌ መታወቂያ፣ የሪኮመንዴሽን ደብዳቤ እና ተጨማሪ ተያያዥ ማስራጃዎች ይዛቹ መመዝገብ ትችላላቹ ለበለጠ መረጃ +251988007775/ +251988007703/ +251988007705 ይደውሉ

https://t.me/ethiopianvacancies
Ground Support Equipment /GSE/ Operators
#international_cargo_and_aviation_services_icas
#low_and_medium_skilled_worker
#Addis_Ababa
Completion of 10th or 12th Grade with a 3rd Grade Driving License
Quanitity Required: 5
Minimum Years Of Experience: #0_years
Deadline: June 29, 2024
How To Apply: Submit your Cover Letter, CV, and non-returnable Copies of Educational, Work Experience, and other relevant documents in person to the Reception Desk at the Nani Building, Ground Floor, next to the Ghion Hotel.

T.me/sera7