Ethiopian vacancy
62.5K subscribers
3.41K photos
8 videos
99 files
4.33K links
💢Unlock career growth with exclusive job postings on Telegram. Connecting talent with opportunity effortlessly.
ማንኛውንም የማስታወቂያ ስራ ለማሰራት የምትፈልጉ Inbox @meneyahel
ሌሎች ጥያቄዎችን ለማድረስ @EV7bot
https://fb.me/ultimatevacancy1
#Ethiopianvacancy
#ethiojob #jobs
Download Telegram
መካከለኛ ሲፍቲ እና ኢንቫይሮንመንታል መሃንዲስ
#fdre_ministry_of_defense
#engineering
#Addis_Ababa
የመጀመርያ ዲግሪ ወይም ማስተርስ ዲግሪ በአካባቢ ሳይንስ ፣ሲቪል ምህንድስና ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች አግባብ ከሆነ የስራ ልምድ ጋር
Quanitity Required: 1
Minimum Years Of Experience: #0_years
Maximum Years Of Experience: #4_years
Salary: 15754.00
Deadline: June 17, 2024
How To Apply: አመልካቾች ዋናውንና የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ መከላከያ ኮንስትራክሽኝ ኢንተርፕራይዝ  ዋና መስርያ ቤት አቃቂ ቃሊቲ ወረዳ 08 ቶታል ዝቅ ብሎ(ዉሃ ልማት ህንጻ) ደራርቱ ትምህምርት ቤት አጠገብ የሰው ሃብት አስተዳደር ቡድን ቢሮ በአካል በመምጣት መመዝገብ ትችላላቹ። ለበለጠ መረጃ 011422260 መደወል ይቻላል።

T.me/sera7
ጀማሪ ሲቪል መሐንዲስ
#fdre_ministry_of_defense
#engineering
#Addis_Ababa
የመጀመርያ ዲግሪ በሲቪል ምህንድስና ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች
Quanitity Required: 1
Minimum Years Of Experience: #0_years
Salary: 14113.00