Semayline Cloud ERP
202 subscribers
129 photos
86 links
Semayline is a cloud-based ERP system that makes property management and rent collection smarter and easier. It brings owners, tenants, and managers together in one place to simplify and improve the rental experience.
Download Telegram
የህንጻ አከራይ ኖት?
👍4
Manager: “ነገ ጠዋት 'Transfer' አደርጋለሁ" ተብዬ ስጠብቅ…”

👉 የሰማይላን ሲስተምን (Free Demo) በነፃ በመጠየቅ ህንጻን ማስተዳደር እንዴት ቀላል እንደሆነ ይመልከቱ።
ድረገጻችንን https://semayline.com ይጎብኙ አልያም 📞 0940678725 ይደውሉልን!

#ሰማይላይን #የህንጻኪራይ #PropertyManager
1
ከፎርጅድ ደረሰኝ የጸዳ…
መልካም የስራ ሳምንት!

👉 የሰማይላን ሲስተምን (Free Demo) በነፃ በመጠየቅ ህንጻን ማስተዳደር እንዴት ቀላል እንደሆነ ይመልከቱ።
ድረገጻችንን https://semayline.com ይጎብኙ አልያም 📞 0940678725 ይደውሉልን!

#Semayline #RentCollection #PropertyManagement
👍2
ክፍያን ለማረጋገጥ የባንክ ስቴትመንትን ከscreenshot ጋር ማመሳከር ቀናትን ይፈጃል!

ነገር ግን…

በሰማይላይን በቀናት ሳይሆን በሰከንድ ውስጥ ማረጋገጥ ይችላሉ! አዎ በ-ሰ-ከ-ን-ድ ውስጥ!

👉 የሰማይላን ሲስተምን (Free Demo) በነፃ በመጠየቅ ህንጻን ማስተዳደር እንዴት ቀላል እንደሆነ ይመልከቱ።
ድረገጻችንን https://semayline.com ይጎብኙ አልያም 📞 0940678725 ይደውሉልን!

#Semayline #RentCollection #PropertyManagement
👍2
አንዲትን ወረቀት እየፈለጉ ቀኑን ከመጨረስ ይሰውሮት።
መልካም የስራ ሳምንት!

👉 የሰማይላን ሲስተምን (Free Demo) በነፃ በመጠየቅ ህንጻን ማስተዳደር እንዴት ቀላል እንደሆነ ይመልከቱ።
ድረገጻችንን https://semayline.com ይጎብኙ አልያም 📞 0940678725 ይደውሉልን!

#Semayline #RentCollection #PropertyManagement
1
"ለፍተን ያስተካከልነው፣ ደክመን ያሳመርነው የተከራይ ፋይል ሲጠፋ አሊያም ሲበላሽ..."

መቼስ ጠፍቶ ዝም አይባልም! ግን እንደ አዲስ መስራትስ ሌላ ድካም አይደለም? መረጃውን መልሶ ለማግኘት የሚደረገው ጥረት ለጭንቀትና ለጊዜ ብክነት ይዳርጋል።

አያጋጥምህ እንጂ... አንዳንዴ ደግሞ ጠፍቷል ብለህ፣ ተስፋ ቆርጠህና ደክመህ ፋይሉን እንደ አዲስ ሰርተህ ከጨረስክ በኋላ እዚያው ፊት ለፊትህ ተቀምጦ ታገኘዋለህ። ያኔ የሚሰማህ የቁጭት ስሜትስ?

ከቀናት በፊት በገዛ እጃችን የጻፍነው የተከራይ ስም ወይም የውል ቃል አልነበብ የሚለን ነገርሳ?

ይህ የአብዛኞቻችን ገጠመኝ ነው። እርግጠኛ ነኝ እርሶም ገጥሞት ያውቃል!

👉 የሰማይላን ሲስተምን (Free Demo) በነፃ በመጠየቅ ህንጻን ማስተዳደር እንዴት ቀላል እንደሆነ ይመልከቱ።
ድረገጻችንን https://semayline.com ይጎብኙ አልያም 📞 0940678725 ይደውሉልን

#Semayline #RentCollection #PropertyManagement
1
እኛ ዘንድ File አይጠፋም፣ አይበላሽም፣ አልነበብም አይልም፣ መደርደሪያም አያስፈልገውም!

ምክንያቱም ወረቀት ላይ ሳይሆን cloud ላይ ነው ያለው!

#SemaylineERP

👉 የሰማይላን ሲስተምን (Free Demo) በነፃ በመጠየቅ ህንጻን ማስተዳደር እንዴት ቀላል እንደሆነ ይመልከቱ።
ድረገጻችንን https://semayline.com ይጎብኙ አልያም 📞 0940678725 ይደውሉልን!

#Semayline #RentCollection #PropertyManagement
3👍1
“እስቲ ፈልገኝ…”
👍2
ተከራይ ከአንተ የማይደበቅበት…
መልካም የስራ ሳምንት!

👉 የሰማይላን ሲስተምን (Free Demo) በነፃ በመጠየቅ ህንጻን ማስተዳደር እንዴት ቀላል እንደሆነ ይመልከቱ።
ድረገጻችንን https://semayline.com ይጎብኙ አልያም 📞 0940678725 ይደውሉልን!

#Semayline #RentCollection #PropertyManagement
2
ከቤት ቤት፣ ከሱቅ ሱቅ... የኪራይ ቀን ሲደርስ የሚጀምረው ያ አድካሚ 'ሩጫ'

መቼስ ኪራይ መከታተል አይቀርም፤ ግን በየተርሙ 'ሳንቲም' ለመሰብሰብ ስልክ ማቃጠል፣ ሰው መላክ፣ አልፎ ተርፎም በአካል ደጃፋቸው ድረስ መሄድ ሰልችቶዎት አያውቅም? ኪራዩን ለማግኘት የሚደረገው ይህ 'ልመና' የሚመስል ክትትል ለጭንቀትና ለክብር መነካት ይዳርጋል።

ከቀናት በፊት የላኩት ደብዳቤ "አልደረሰኝም" ተብሎ ውድቅ ሲደረግ ወይም ስልኮ ሆን ተብሎ ሳይነሳ ሲቀር የሚፈጠረው ግጭትሳ?

"ከቀናት በፊት እኮ ነግሬው ነበር፣ እንዴት ይረሳል?" ብለህ ለራስህ የምታጉረመርመው ነገርሳ?

ይህ የቤት አከራዮችና አስተዳዳሪዎች የየተርሙ የጋራ ህመም ነው። እርግጠኛ ነኝ እርሶም የዚህ ሰለባ ሆነው ያውቃሉ!

👉 የሰማይላን ሲስተምን (Free Demo) በነፃ በመጠየቅ ህንጻን ማስተዳደር እንዴት ቀላል እንደሆነ ይመልከቱ።
ድረገጻችንን https://semayline.com ይጎብኙ አልያም 📞 0940678725 ይደውሉልን!

#Semayline #RentCollection #PropertyManagement
👍4
በቴክኖሎጂ የታገዘ የኪራይ ማስታወሻ