Forwarded from 🆁🅰🅷🅰
Audio
♻️የምሽት ውብ ስንቅ♻️
ኢማም ሐሰን አል-በስሪ አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ ብለዋል፦
እውነተኛ አማኝ ካልሆነ በስተቀር ሙናፊቅ መሆንን አጥብቆ የሚፈራ የለም።ሙናፊቅ ካልሆነ በስተቀር ከንፍቅና ነፃ ነኝ ብሎ የሚተማመን ማንም የለም።(ስለዚህ ሁልጊዜ እራስን መፈተሽ ያስፈልጋል።)
📚كتاب الإيمان
ጁሙዓ 29/1/2019
💐የብስራት ለይል ተመኘሁላችሁ💐
@yeruhkeleb

🍃የማለዳ ውብ ስንቅ🍃
الَّذِينَ إِذَا ذُكِرَ اللَّهُ وَجِلَتْ قُلُوبُهُمْ وَالصَّابِرِينَ عَلَىٰ مَا أَصَابَهُمْ وَالْمُقِيمِي الصَّلَاةِ وَمِمَّا رَزَقْنَاهُمْ يُنفِقُونَ
35;እነዚያን አላህ በተወሳ ጊዜ ልቦቻቸው የሚጨነቁትን፣ በደረሰባቸውም (መከራ) ላይ ታጋሾችን፣ ሶላትንም አስተካክለው ሰጋጆችን፣ ከሰጠናቸውም ሲሳይ የሚለግሱትን (አብስር)፡፡(ሱረቱል ሀጅ)
ቅዳሜ 30/1/2019
✨መልካም ቀን✨

ኢማም ሙሐመድ ኢብኑ አብዱልወሃብ ረሒመሁሏህ እንዲህ ብለዋል፡-
በተውሂዱ- ሩቡቢያ እና በተውሂዱ-ኡሉሂያ መካከል ያለው ልዩነት ምንድ ነው ተብለህ ብትጠየቅ?
ተውሂዱ- ሩቡቢያ፦ “የጌታ ተግባር ነው። ለምሳሌ፦ መፍጠር፣ ሲሳይ መለገስ፣ ህይወትን መስጠትና መንሳት፣ ዝናብ ማዝነብ፣ እፅዋትን ማብቀል ነገራቶችን ሁሉ ማስተናበር የመሳሰሉት ሁሉ የአላህ ተግባራት ብቻ ናቸው” በል።
ተውሂደል-ኡሉሂያ፦ “ባሪያው ለጌታው ብቻ የሚፈፅመው የአምልኮ ተግባር ሲሆን እንደ ልመና፣ ፍራቻ፣ ተስፋ ማድረ፣ እምነት፣ ተውበት- ንስሐ፣መመካትና መከጀል ፣ስለት መሳል፣ እርዳታ መፈለግ የመሳሰሉት የአምልኮ ዓይነቶች ሁሉ ለአላህ ብቻ የሚገቡ የአምልኮ ተግባራት ናቸው„ ብለህ መልስ።
📚مؤلفاته | 371
ማክሰኞ 3/2/2019

ታላቁ ሰሓብይ ኢብኑ መስዑድ (ረ.ዐ) እንዲህ ይላል፦
«أَكْبَرُ الْكَبَائِرِ: الْإِشْرَاكُ بِاللَّهِ، وَالْأَمْنُ مِنْ مَكْرِ اللَّهِ، وَالْإِيَاسُ مِنْ رَوْحِ اللَّهِ، وَالْقُنُوطُ مِنْ رَحْمَةِ اللَّهِ»
ከወንጀሎች ሁሉ ታላላቆቹ አጥፊዎቹ፦ “በአላህ ላይ ሌላን, ማጋራት (ሽርክ)።አላህን እያመፁ ከአላህ ቅጣት/እቅድ አይቀጣኝም ብሎ መታለል።ከደረሰበት ችግር አላህ አይረዳኝም ብሎ ከአላህ እዝነት ተስፋ መቁረጥ እና (ከሰራው ወንጀሎች ተውበት በማድረግ ፈንታ) ከአላህ ምህረት ተስፋ መቁረጥ ናቸው”።
📚مسند عبد الرزاق (رقم 19701)

❝ሶሃቦች ለሴት ልጆች የነበራቸው ፍቅር❞
የዐብደላህ ኢብኑ መስዑድ (ረ ዐ) ሴት ልጁ በልጅነቷ ህፃን ሳለች ወደ እርሱ መጣች። ወደ አንገቱ እቅፍ አድርጎ ከዚያም ሳማትና፡- “የዐብደላህ የእሳት ጋሻ እንኳን ደህና መጣሽ„አለ።
📚مكارم الأخلاق الخرائطي || 634
ረቡዕ 4/2/2019
✨መልካም ቀን ✨

ኢማም ኢብኑል ቀይም አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ ብለዋል፡-
ልብ ልክ፦ ከውሃ ከራቀ እንደሚደርቀው ምድር ነው። ከአላህ ተውሂድ፣ከእርሱ ውዴታ፣ እርሱን ከማወቅ፣ እርሱን ከማስታወስና እርሱን ከመለመን በራቀ ጊዜ ልብም ይደርቃልና።
📚أســرار الصــلاة ٦٠
ረቡዕ 4/1/2019

AudioLab
🍃የማለዳ ውብ ስንቅ🍃
ኢማም ኢብኑል ቀይም ረሒመሁሏህ እንዲህ ብለዋል፡-
ሀዘን በቁርኣን ውስጥ አልመጣም ክልክልነቱን ለመጥቀስ ቢሆን እንጂ። ምክንያቱም ለልብ ምንም አይነት ጥቅም የማይሰጥ ሲሆን ወደ ሰይጣን በጣም የተወደደ ነገር ነው።በእርግጥም ነብያችንﷺ ከእርሱ በአላህ ተጠብቀዋል።በአላህም ላይ መልካምን አስቡ።
📚مدارج السالكين ٥٠٥ / ١
ሀሙስ 5/1/2019

❤1
……
ወንድ ልጅ ብዙ ነገር ሊረሳ ይችላል ነገር ግን…
ገንዘብ ባለመያዙ ምክኒያት በንቀት የታየበትን ቀን በጭራሽ አይረሳም።
…
ወንድ ልጅ ብዙ ነገር ሊረሳ ይችላል ነገር ግን…
ገንዘብ ባለመያዙ ምክኒያት በንቀት የታየበትን ቀን በጭራሽ አይረሳም።
…
🥰2
Forwarded from 🆁🅰🅷🅰
Audio
♻️የምሽት ውብ ስንቅ♻️
ኢማም ኢብኑል ቀይም አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ ብለዋል፡-
ባሪያው በዚህ ቀጥተኛ መንገድ ላይ እንዳይጓዝ የሚያደናቅፉትን ጥርጣሬዎች እና መጥፎ ፍላጎቶች በጥሞና ማስተዋል አለበት።ምክንያቱም እነሱ በሁለት በኩል ያሉ መንጠቆዎች ሲሆኑ እሱን እየነጠቁ እንዳያልፍ የሚከለክሉት ናቸው።
📚مدارج السالكي
ሀሙስ 5/2/2019
💐የብስራት ለይል ተመኘሁላችሁ💐
@yeruhkeleb
ኢማም ኢብኑል ቀይም አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ ብለዋል፡-
ባሪያው በዚህ ቀጥተኛ መንገድ ላይ እንዳይጓዝ የሚያደናቅፉትን ጥርጣሬዎች እና መጥፎ ፍላጎቶች በጥሞና ማስተዋል አለበት።ምክንያቱም እነሱ በሁለት በኩል ያሉ መንጠቆዎች ሲሆኑ እሱን እየነጠቁ እንዳያልፍ የሚከለክሉት ናቸው።
📚مدارج السالكي
ሀሙስ 5/2/2019
💐የብስራት ለይል ተመኘሁላችሁ💐
@yeruhkeleb
Forwarded from 🆁🅰🅷🅰
Audio
🍃የማለዳ ውብ ስንቅ🍃
ሰልማን አል ፋርሲይ ረዲየ አሏሁ ዐንሁ እንዲህ አለ፡-
ጀሪር ሆይ የጀሀነም እሳት ጨለማ ምን እንደሆነ ታውቃለህን?
እኔም፦ “አላውቅም" አልኩት።
እርሱም፦ “የሰዎች በደል ነው” አለኝ።
📚سير أعلام النبلاء (١ / ٥٤٨)
ጁሙዓ 6/2/2019
✨መልካም ቀን✨
@yeruhkeleb
ሰልማን አል ፋርሲይ ረዲየ አሏሁ ዐንሁ እንዲህ አለ፡-
ጀሪር ሆይ የጀሀነም እሳት ጨለማ ምን እንደሆነ ታውቃለህን?
እኔም፦ “አላውቅም" አልኩት።
እርሱም፦ “የሰዎች በደል ነው” አለኝ።
📚سير أعلام النبلاء (١ / ٥٤٨)
ጁሙዓ 6/2/2019
✨መልካም ቀን✨
@yeruhkeleb
❤2
Forwarded from 🆁🅰🅷🅰
Audio
🍃የማለዳ ውብ ስንቅ🍃
ኢብራሂም አል-ሰዓዲይ አላህ ይዘንላቸውና እንዲ ብለዋል፦
አል-አስማዒይን ስለ ወራዳ ሰው ጠየኩት፦ እርሱም፦ “ስለ ሚናገረውም ሆነ ስለተነገረው ጉዳይ የማይጨነቅ ደንታቢስ ሰው ነው” አለኝ።
📚شُعبُ الإيمان للبيهقيّ»【 (١٧١/١٢) 】
ቅዳሜ 7/2/2019