🌸የግጥም &ምርጥፕሮፍይሎች&ሎጎዎችእና ቲላዋም ጭምርብስብفقط🇸🇦
307 subscribers
497 photos
14 videos
44 links
ይህ ቻናል የግጥም&የተለያዩ ፕሮፋይል መስሪያ ሎጎዎች ምርጥ ምርጥ ስጦታዎች ቲላዋ የሚለቀቅበት ነቻናልው ይቀለቀሉ
አህለን የሱና ቤት አይጠብም منهج السلف الصالح
H/K

የሽኝት የሰርግ &ማስታወቂያ ለማሰራት
በዝህ ጻፍልኝ⤵️

@abiyaumikeamuabdelahselfyt
Download Telegram
ኢመራቶች ስራ ፍልጉ ብላ عليكم በኒቃብ
ከሰማችሁ አሳቁኝ እንተባባር ሱኒዎች አማና !


@abiyaumikeamuabdelahselfyt
👍1
💧ትግስት (ሶብር) ታላቅ ስጦታ ነዉ።
   〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
☑️ ትግስት በእርግጥ ጅምሩ መራራ ከባድ ነዉ።
መሀሉ ተስፋ ነዉ።መጨረሻዉ ደግሞ ከማር የበለጠ ጣፋጭ ነዉ።

♦️አንድ ሰዉ ከትግስት የተሻለ ስጦታ የተሠጠዉ  የለም።

➡️ከአቢ ሰኢድ አል ኹድሪ ረዲየሏሁ አንሁ )ተይዞ የአላህ መልእክተኛ እንድህ ብለዋል፣

✅የሚታገስ ሰው አላህ ያስታግሰዋል ።አንድም ሰው ከትግስት የተሻለ ስጦታ አልተሰጠውም ።

📚[ቡኻሪ ሙስሊም ዘግበውታል]


✅ትግስት በፈተና ግዜ ኢማን ነዉ
✅በምግብ ግዜ መብቃቃት ነዉ
✅ሚስጥር በመጠበቅ ግዜ ታማኝነት ነዉ
✅ለጓደኛ ብሎ መታገስ ደሞ ቃል መሙላት ነዉ።
👍1
ወደ መልካም የሚጠሩ ጓደኞችን ፈልጋችሁ ያዙ እነሱ ዱኒያ ላይ ብቻ ሳይሆን አኼራም ላይ ይፈልጓችሆልና!

⤵️ስጦታለሱኒ እህቶቼ ይቀጥላል ensha Allah!

ይህ ቻናል የግጥም&የተለያዩ ፕሮፋይል መስሪያ ሎጎዎች ምርጥ ምርጥ ስጦታዎች ቲላዋ የሚለቀቅበት ነቻናልው ይቀለቀሉ
አህለን የሱና ቤት አይጠብም منهج السلف الصالح
H/K

የሽኝት የሰርግ &ማስታወቂያ ለማሰራት
በዝህ ጻፍልኝ⤵️

@abiyaumikeamuabdelahselfyt
👍8🏆2
قال الشيخ عبدالرزاق البدر حفظه الله:

مما يُعين العبد على إدراك حقيقة الدنيا والزهد فيها، وطلب ما عند الله والدار الآخرة أمرينِ:

النظر في سرعة الدنيا وزوالها وأن العبد سيُفارقها إما عن قريب أو بعيد

النظر في الآخرة أنّها دار القرار وأنها خيرٌ وأبقى

تجديد الإيمان (٣٢)
🎉3