ብዙ ግዜ በነገሮች ተጣድፈን እናሳልፍና ካለፈ በሃላ ስናስበው ያን ያህል ትልቅ ነገር እንዳነበሩ እንረዳለን፠ ትንንሽ ነገሮች ጋር ስናተኩር ከሚገባው በላይ አግዝፈን እናያቸዋለን
👏12👍9😁1
እኔ እችላለሁ💪
ለራስህ እንዲህ ብለህ ንገረው አይምሮህ መሬት ነው የዘራህበትን ነው የሚያበቅለው።
1. እኔ ልዩ ነኝ! እኔ ድንቅ ነኝ!
2. እኔ እችላለሁ!
3. በጎ አሳቢ አይምሮ አለኝ!
4. የጀመርኩትን የህይወትና ጉዞ በድል እጨርሳለሁ!
5. ስኬታማም፤ ደስተኛም፤ መንፈሳዊም ነኝ!
ይሄኝ ለራስህ መንገር ወይ ድምፅ አውጥተህ ማንበብ ብቻ ስሜትህን ይቀይረዋል፤ ቀንህን ስለ ድክመትህ፣ ስለ ጭንቀትህ፣ ስለ ችግርህ በማሰብ አትጀምር! ምክንያቱም ጭንቀትና ችገር ከዘራህ ጭንቀትና ችግር ነው ምታጭደው፤ አይምሮህ ውስጥ አሪፍ ነገር ዝራ ወዳጄ!
https://t.me/selfffconfidence

👍20❤6🥰3🔥1
ጠቃሚ ምክሮች
1. ከአለስፈላጊ ክርክሮች ጭቅጭቆች እና እሰጣገባዎች ራቅ።
2. ራስህን ገንቢ ሃሳብ ከሌላቸው (negative) ሰዎች አርቅ። ምክንያቱም
አንተን ራሱ ሳትፈልገዉ እንደነሱ እንድታስብ ትገደድ ይሆናል፡፡
3. መቀበል የምትፈልገውን ስጥ።
4. ገንቢ ያለሆኑ ጎጂ አስታያየቶችን ከመስጠት ተቆጠብ።
5. ለሰዎች ፍቅርና አክብሮት ይኑርህ።
6. ይህ መቼም በእኔ አይደርስም አትበል፣የሕይወትን አቅጣጫ ሁሌም ቢሆን
ማወቅ አንችልምና።
7. የመኪና የፊት መስታወት ትልቅ ሆኖ የኋላ መመልከቻውዠ መስታወት ግን
ለምን ትንሽ የሆነ ይመስልሃል....ምክንያቱም የፊቱ ካለፈው ይልቅ አስፈላጊ
ስለሆነ ነው። ስለዚህም የኀላዉን ሳትዘነጋ በትልቁ የሕይወት መስታወት ወደፊት
እያየህ ተጓዝ::

👍35❤9🙏5🔥3
አንዱ ጠንካራ የሆነ መረጃ መሳሪያ በሳይኮሎጂስቶች በመመራት ተግባር ላይ ልታስተዉለው የምትችለው ራስን ህሊና የመመልከቻው መንገድ ነዉ❤️
👍21❤5
ውስጣዊ ህሊናችን መጠነ ብዙ የሆኑ መረጃዎችን የሚይዝ የመረጃ መጋዘን ነው፠የሚንቀሣቀሰዉ እንደ computer ነው መረጃዎችን ይፈጥራል: ከተቀመጡበት ይወጣል
❤14
ቆንጆ ፍጥረት ነህ ፠አላማህን ለመፈፀም የሚያስችል አቅም አለህ በምንም ምክንያት እራስህን አታጣጥል በቃ በቃ !!!!t.me/selfdevelopmentttt6
🥰11👍6
በሰዎች ህይወት ዉስጥ ከፍተኛ ቦታ እንዳለህ ሁሉ ምስጋናህም ከፍተኛ ጥቅም እንዳለው አስታዉስ:: ምንም ይሁን ምን አንድ ነገር ያደረገልህን ሰው ለማመስገን ያለህን እድል ሳትጠቀምበት እንዲያልፍ http://t.me/selfdevelopmentttt6
❤8🥰1
ብዙ ሰዎች እራሳቸውን ሆነ ዉሳኔያቸዉን አካብደዉ በሚመለከቱበት አለም ላይ ነዉ የምኖረው::
ግና የምንጨነቅበት ያህል ከባድ የሆነ ነገር የለም:: በወሰንከዉ ዉሳኔ የተነሳ ብንከስር ችግር አደለም::
ኪሳራን ተቀብሎ እንደገና መቋቋም እንማራለን :: ፍቅረኛ ካጣክ/ሽ ያ ችግር አደለም:: ሌላ ፍቅረኛ ታገኛለህ/ሽ ::
ለማግባት ከወሰንክ/ሽ ካለፈው የተለየና አዲስ የሆነ ህይወትን መጋራትን ትማራለክ/ሽ
share http://t.me/selfdevelopmentttt6

👍7❤5🔥1
በህይወታችን ወደፊት እንዳንጓዝ ከሚገቱን ፍርሀቶች ሁሉ ቀዳሚው የመወሰን ፍርሀት ነው
share http://t.me/selfdevelopmentttt6
share http://t.me/selfdevelopmentttt6
🔥7❤2👍2
የገጠሙንን ሁኔታዎች ተቀብለን ምላሽ መስጠት መቻል ብቻዉን የፍርሀት ማርከሻ መድሀኒት መሆኑን ማስታወሱ በጣም ጠቃሚ ነዉhttp://t.me/selfdevelopmentttt6
❤6
መንገዳችን አስቸጋሪ የሆነ የዉሀ አካልን ማቋረጥ ሆኖ ካገኘነዉ በጭንቀት ብዛት መንቀሳቀስ አቅቷቸዉ ከፈዘዙ ሰዎች ባሻገር ርቀው ከተጓዙትና ድንጋይ ከገነቡ ሰዎች ጋር አብሮ መጓዙ ይበልጥ ይጠቅመናል
share http://t.me/selfdevelopmentttt6
share http://t.me/selfdevelopmentttt6
❤10👍5