የሰለፍያ ደዕዋ በቻግኒالدعوة السلفية فى مدينة الشاغنى
690 subscribers
649 photos
56 videos
165 files
1.96K links
ወደ ቻናሉ👇 ለመቀላቀል 👇ከፈለጉ👇
t.me/selefiyadawabechagni

አስተያየታችሁን 👇ወይም 👇እርማታችሁን👇
t.me/selefiyadawabechagnibot

ይፃፉልን። ይላኩልን።
Download Telegram
👉#ምን አስፈራሽ...?
#አግባኝ በይው ....!!
🔴ትወጅዋለሽ
#ዲኑን እናም ► #አህላቁን ,
👉ስለዚህ #መስፈረትሽ ዲን ከሆነና አህላቁን ከወደድሽለት
👉ጠጋ በይና አኺ #አግባኝ??? በይው ምን አስፈራሽ..::
►►►ቃሉ ያስፈራል አይደል ?
👉እንዴት ሴት ልጅ ትጠይቃለች የምትሉ አጠፉም?...
🔴እንደዛሬው የሴት መብት ባልተሠራፋበት ..ሴት ከሆነች እሰከነ ህይወቷ እየተቀበረች ፍዳዋን በምታይበት ወቅት ..
#የሴቶች ሁሉ ተምሳሌት
👉#የዚህ ኡማ እናት የሆነችው ኸድጃ ቢንት ኹወይሊድ
►ረሡልን (صلي الله عليه وسلم )ወደደቻቸው :አፈቀረቻቸው ...
👉#ሃቢቡና ሙሃመድ (صلي الله عليه وسلم )ገንዘብ አልነበራቸውም,ሃብታምም አይደለም በል እንደውም ''ደሃ''ሆነው የኸዲጃ ሰራተኛ ሆነው ያገለግሉ ነበር..::
👉#ያአሏህ ኸዲጃ ሃብታም ,ባለስልጣን ሳትል ወደ ረሱል (صلي الله عليه وسلم )
#ጠጋ ብላ ..የትዳር ጥያቄ ያቀረበችው እራሷ ራሷ ናት !!::
ሙሃመዱል አሚን (صلي الله عليه وسلم ) አግቡኝ አለቻቸው ።...
👉👉👉👉#እህቴ ሆይ አንቺ ምን አስፈራሽ ?...
#አይናውጣ እንዳትባይ ነው!?...
ወይስ ኧር ይቺ ►#ሐያዕ የሌላት እንዳትባይ ፈራሽ?..
ወይስ ►#ወንድ ሲጠየቅ ይኩራል ብለሽ ሼም ያዘሽ?..

👉👉👉#ይልቁንስ በፊቱ እየተቅለሠለሽ ጥያቄው ከሱ እስኪመጣ አጠብቂ !!?

👉#ጠጋ በይና!!! አ !ግ !ባ !ኝ ! በይው..።

..... ìbñũ Awal
(abu reyan)