Forwarded from Abu Imran Muhammed Mekonn
#ምርጥ_ንግግሮች_ከውዱ_ኡስታዝ
~~~~~~~~~~~~~~~~~~~>
ኡስታዝ #ኢብኑ_ሙነወር ሀፊዘሁሏህ
በተለያዩ አጋጣሚዎች በአስተውሎት
የተሞሉ በጣም ያማሩ ሰፊ ቁም ነገር
ያዘሉ #አባባሎች ይናገራል።
በአላህ ፍቃድ #ጥቂቶቹን እንመልከት
➴➴➴⤵️⤵️⤵️➘➘➘👇👇👇
╭──••──═••═─•••───╮
⬇️ «እውቀት #በትጋት እንጂ ⬇️
#በምኞት አይገኝም»።
ኢብኑ ሙነወር حفظه الله
~~〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰>
«ርካሽ ማለት የሰዎችን ውዴታ ለማግኘት
#ብሎ የሃይማኖቱን መሰረታዊ
መርሆዎች #የሚጥስ ነው»።
ኢብኑ ሙነወር حفظه الله
~〰〰〰〰〰〰〰〰〰>
«ከማንም ጋር በገባበት #ልንገባ፣
በወጣበት #ልንወጣ የህይወት
ዘመን #ውል የለንም። መንሃጅ
ያገናኘናል፤ መንሃጅ #ይለያየናል።
#መንሃጅ ከለያየን ከትላንት ቀርቶ
ከዛሬ #ወዳጅም ጋር እንለያያለን።
መንሃጅ ካገናኘን ዛሬ ከምንርቃቸው
#አካላት ጋር እጅ ለእጅ #ተያይዘን
እንጓዛለን። #መለኪያችን የሰለፊያ
መንሃጅ #ብቻ ነው። ትላንት #አንድ
የነበርን #የተለየናቸው አሉ። ትላንት
#ተወጋግዘን ዛሬ ከልብ የምንወዳቸው
ብዙ ናቸው። አላህ በሰለፊያ ላይ ያፅናን»።
ኢብኑ ሙነወር حفظه الله
〰〰〰〰〰〰〰〰〰>
«የሪፍቅ #አስፈላጊነት ለማንም
አይሰወርም። #ሪፍቅን ከቢድዐ
አውራዎች #መከላከያ ማድረግ
ግን #በሪፍቅ ላይ በደል
#መፈፀም ነው። ሪፍቅ #የራስን
የከሸፈ አቋም,መሸፈያ ጭንብል
#አይደለም። የሸሪዐ #መርሆዎችን
ለብልሹ አካሄድ #መከላከያ ማድረግ
በራስ ላይ ውርደትን መጋበዝ ነው»።
ኢብኑ ሙነወር حفظه الله
~~〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰>
«አንድነት አንድነት ብሎ በመዘመር ብቻ
አንድነት አይመጣም #ይልቁንስ የልዩነት
አረሞችን #ከመሰረቱ በመንቀል እንጂ»።
ኢብኑ ሙነወር حفظه الله
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰>
«ለጉራ ከሚውል #እውቀት ይልቅ
#መሀይምነት ሺህ ጊዜ ይሻላል
#ተውሂድ ቀራህ
#ፊቂህ ቀራህ
#ኡሱል ቀራህ
#ነህውና_ሶሮፍ ቀራህ
#ቁርዓን_በተጅዊድ ሀፈዝክ
#አካዳሚ ተማርክ
መማርህ ትህትናን #ካላለበሰህ፣
አላህን መፍራትን #ካላወረሰህ
አንተ የሰው ትንሽ ነህ!
ከንቱ ፍጡር»።
ኢብኑ ሙነወር حفظه الله
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰>
•«አንድነት #በሐቅ ላይ መሰባሰቢያ
ገመድህን እንጂ የስሜት ተከታዮች
#ማድፈጫ ጫካ አይደለም»።
⬆️ ኢብኑ ሙነወር حفظه الله ⬆️
╰──••──═••═─•••──╯
╔═🗝══ ≪ °⤵° ≫ ═🔑═╗
📣 t.me/AbuImranAselefy 🔈
📢 t.me/AbuImranAselefy 🔉
📹 t.me/AbuImranAselefy 🔊
╚═📥══ ≪ °⤴° ≫ ═📤═╝
~~~~~~~~~~~~~~~~~~~>
ኡስታዝ #ኢብኑ_ሙነወር ሀፊዘሁሏህ
በተለያዩ አጋጣሚዎች በአስተውሎት
የተሞሉ በጣም ያማሩ ሰፊ ቁም ነገር
ያዘሉ #አባባሎች ይናገራል።
በአላህ ፍቃድ #ጥቂቶቹን እንመልከት
➴➴➴⤵️⤵️⤵️➘➘➘👇👇👇
╭──••──═••═─•••───╮
⬇️ «እውቀት #በትጋት እንጂ ⬇️
#በምኞት አይገኝም»።
ኢብኑ ሙነወር حفظه الله
~~〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰>
«ርካሽ ማለት የሰዎችን ውዴታ ለማግኘት
#ብሎ የሃይማኖቱን መሰረታዊ
መርሆዎች #የሚጥስ ነው»።
ኢብኑ ሙነወር حفظه الله
~〰〰〰〰〰〰〰〰〰>
«ከማንም ጋር በገባበት #ልንገባ፣
በወጣበት #ልንወጣ የህይወት
ዘመን #ውል የለንም። መንሃጅ
ያገናኘናል፤ መንሃጅ #ይለያየናል።
#መንሃጅ ከለያየን ከትላንት ቀርቶ
ከዛሬ #ወዳጅም ጋር እንለያያለን።
መንሃጅ ካገናኘን ዛሬ ከምንርቃቸው
#አካላት ጋር እጅ ለእጅ #ተያይዘን
እንጓዛለን። #መለኪያችን የሰለፊያ
መንሃጅ #ብቻ ነው። ትላንት #አንድ
የነበርን #የተለየናቸው አሉ። ትላንት
#ተወጋግዘን ዛሬ ከልብ የምንወዳቸው
ብዙ ናቸው። አላህ በሰለፊያ ላይ ያፅናን»።
ኢብኑ ሙነወር حفظه الله
〰〰〰〰〰〰〰〰〰>
«የሪፍቅ #አስፈላጊነት ለማንም
አይሰወርም። #ሪፍቅን ከቢድዐ
አውራዎች #መከላከያ ማድረግ
ግን #በሪፍቅ ላይ በደል
#መፈፀም ነው። ሪፍቅ #የራስን
የከሸፈ አቋም,መሸፈያ ጭንብል
#አይደለም። የሸሪዐ #መርሆዎችን
ለብልሹ አካሄድ #መከላከያ ማድረግ
በራስ ላይ ውርደትን መጋበዝ ነው»።
ኢብኑ ሙነወር حفظه الله
~~〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰>
«አንድነት አንድነት ብሎ በመዘመር ብቻ
አንድነት አይመጣም #ይልቁንስ የልዩነት
አረሞችን #ከመሰረቱ በመንቀል እንጂ»።
ኢብኑ ሙነወር حفظه الله
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰>
«ለጉራ ከሚውል #እውቀት ይልቅ
#መሀይምነት ሺህ ጊዜ ይሻላል
#ተውሂድ ቀራህ
#ፊቂህ ቀራህ
#ኡሱል ቀራህ
#ነህውና_ሶሮፍ ቀራህ
#ቁርዓን_በተጅዊድ ሀፈዝክ
#አካዳሚ ተማርክ
መማርህ ትህትናን #ካላለበሰህ፣
አላህን መፍራትን #ካላወረሰህ
አንተ የሰው ትንሽ ነህ!
ከንቱ ፍጡር»።
ኢብኑ ሙነወር حفظه الله
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰>
•«አንድነት #በሐቅ ላይ መሰባሰቢያ
ገመድህን እንጂ የስሜት ተከታዮች
#ማድፈጫ ጫካ አይደለም»።
⬆️ ኢብኑ ሙነወር حفظه الله ⬆️
╰──••──═••═─•••──╯
╔═🗝══ ≪ °⤵° ≫ ═🔑═╗
📣 t.me/AbuImranAselefy 🔈
📢 t.me/AbuImranAselefy 🔉
📹 t.me/AbuImranAselefy 🔊
╚═📥══ ≪ °⤴° ≫ ═📤═╝
Telegram
Abu Imran Muhammed Mekonn
ዝም አንልም እኛ በህይወት እስካለን፤
ባለችው አቅማችን እንፋለማለን፤
ያበጠው ይፈንዳ ሲፈልግ ይተርተር፤
እውነት ይነገራል ቢጣፍጥም ቢመር።
ያለወትን ሀሳብ 💡 ➢ @AbuImranAselefybot በሚለው ያድርሱኝ
⤵
↪ እቀበላለሁ ↩
⤴
➻ በተለይ ስህተት ካዩ በፍጥነት ይጠቁሙኝ
ባለችው አቅማችን እንፋለማለን፤
ያበጠው ይፈንዳ ሲፈልግ ይተርተር፤
እውነት ይነገራል ቢጣፍጥም ቢመር።
ያለወትን ሀሳብ 💡 ➢ @AbuImranAselefybot በሚለው ያድርሱኝ
⤵
↪ እቀበላለሁ ↩
⤴
➻ በተለይ ስህተት ካዩ በፍጥነት ይጠቁሙኝ
👉#ምን አስፈራሽ...?
#አግባኝ በይው ....!!
🔴ትወጅዋለሽ ⤵
►#ዲኑን እናም ► #አህላቁን ,
👉ስለዚህ #መስፈረትሽ ዲን ከሆነና አህላቁን ከወደድሽለት
👉ጠጋ በይና አኺ #አግባኝ??? በይው ምን አስፈራሽ..::
►►►ቃሉ ያስፈራል አይደል ?
👉እንዴት ሴት ልጅ ትጠይቃለች የምትሉ አጠፉም?...
🔴እንደዛሬው የሴት መብት ባልተሠራፋበት ..ሴት ከሆነች እሰከነ ህይወቷ እየተቀበረች ፍዳዋን በምታይበት ወቅት ..
#የሴቶች ሁሉ ተምሳሌት
👉#የዚህ ኡማ እናት የሆነችው ኸድጃ ቢንት ኹወይሊድ
►ረሡልን (صلي الله عليه وسلم )ወደደቻቸው :አፈቀረቻቸው ...
👉#ሃቢቡና ሙሃመድ (صلي الله عليه وسلم )ገንዘብ አልነበራቸውም,ሃብታምም አይደለም በል እንደውም ''ደሃ''ሆነው የኸዲጃ ሰራተኛ ሆነው ያገለግሉ ነበር..::
👉#ያአሏህ ኸዲጃ ሃብታም ,ባለስልጣን ሳትል ወደ ረሱል (صلي الله عليه وسلم )
⤵#ጠጋ ብላ ..የትዳር ጥያቄ ያቀረበችው እራሷ ራሷ ናት !!::
ሙሃመዱል አሚን (صلي الله عليه وسلم ) አግቡኝ አለቻቸው ።...
👉👉👉👉#እህቴ ሆይ አንቺ ምን አስፈራሽ ?...
►#አይናውጣ እንዳትባይ ነው!?...
ወይስ ኧር ይቺ ►#ሐያዕ የሌላት እንዳትባይ ፈራሽ?..
ወይስ ►#ወንድ ሲጠየቅ ይኩራል ብለሽ ሼም ያዘሽ?..
⤵⤵⤵⤵⤵
👉👉👉#ይልቁንስ በፊቱ እየተቅለሠለሽ ጥያቄው ከሱ እስኪመጣ አጠብቂ !!?
⤵⤵⤵⤵
👉#ጠጋ በይና!!! አ !ግ !ባ !ኝ ! በይው..። ⤵⤵⤵
.....✍ ìbñũ Awal
(abu reyan)
#አግባኝ በይው ....!!
🔴ትወጅዋለሽ ⤵
►#ዲኑን እናም ► #አህላቁን ,
👉ስለዚህ #መስፈረትሽ ዲን ከሆነና አህላቁን ከወደድሽለት
👉ጠጋ በይና አኺ #አግባኝ??? በይው ምን አስፈራሽ..::
►►►ቃሉ ያስፈራል አይደል ?
👉እንዴት ሴት ልጅ ትጠይቃለች የምትሉ አጠፉም?...
🔴እንደዛሬው የሴት መብት ባልተሠራፋበት ..ሴት ከሆነች እሰከነ ህይወቷ እየተቀበረች ፍዳዋን በምታይበት ወቅት ..
#የሴቶች ሁሉ ተምሳሌት
👉#የዚህ ኡማ እናት የሆነችው ኸድጃ ቢንት ኹወይሊድ
►ረሡልን (صلي الله عليه وسلم )ወደደቻቸው :አፈቀረቻቸው ...
👉#ሃቢቡና ሙሃመድ (صلي الله عليه وسلم )ገንዘብ አልነበራቸውም,ሃብታምም አይደለም በል እንደውም ''ደሃ''ሆነው የኸዲጃ ሰራተኛ ሆነው ያገለግሉ ነበር..::
👉#ያአሏህ ኸዲጃ ሃብታም ,ባለስልጣን ሳትል ወደ ረሱል (صلي الله عليه وسلم )
⤵#ጠጋ ብላ ..የትዳር ጥያቄ ያቀረበችው እራሷ ራሷ ናት !!::
ሙሃመዱል አሚን (صلي الله عليه وسلم ) አግቡኝ አለቻቸው ።...
👉👉👉👉#እህቴ ሆይ አንቺ ምን አስፈራሽ ?...
►#አይናውጣ እንዳትባይ ነው!?...
ወይስ ኧር ይቺ ►#ሐያዕ የሌላት እንዳትባይ ፈራሽ?..
ወይስ ►#ወንድ ሲጠየቅ ይኩራል ብለሽ ሼም ያዘሽ?..
⤵⤵⤵⤵⤵
👉👉👉#ይልቁንስ በፊቱ እየተቅለሠለሽ ጥያቄው ከሱ እስኪመጣ አጠብቂ !!?
⤵⤵⤵⤵
👉#ጠጋ በይና!!! አ !ግ !ባ !ኝ ! በይው..። ⤵⤵⤵
.....✍ ìbñũ Awal
(abu reyan)