Forwarded from ኑ በተውሒድ🇸🇦እንደመር 🤝 እውነተኛ አንድነት በተውሒድና በሱና ብቻ ነው ሚገኘው። (ام عبد الباسط بنت سعيد وحشتني مامي)
#የወንድ ሀያዕ!
~ ~
#ወንድ ልጅ በተፈጥሮው ሀያዕ ያላትን ሴት ይፈራል! ያፍራልም! ሰተር ያልሽና ቁጥብ ከሆንሽ ሊላከፍሽ ይቅርና ቀና ብሎ አንቺን ለማየት አይደፍርም ።
#ራስሽን ካከበርሽ ወንድ ልጅ ያከብርሻል ለራስሽ ክብር ከሌለሽ ደግሞ ወንድ ልጅ ሊያከብርሽ አይችልም ።
#ክብርሽን ስትጠብቂ ከነ_ክብረሽ ሊወስድሽ ወላጆችሽን ይማፀናል!
#ራስሽን ስታረክሺ ግን ጊዜ ለማሳለፊያ እንጂ ለቁም ነገር አይፈልግሽም ።
#ሴት ልጅ ራሷን ሰብሰብ አድርጋ ስትኖር ወንድ ሊያት ያፍራል በጎኑ እንኳን ብታልፍ ቀና ብሎ አያይም ።
https://t.me/umusaymen

#የወንድ ልጅ ሀያዕው ሴት በጎኑ ስታልፍ አይኑን ሰበር ማድርግ ነው አንቺ ሰተር ብለሽ ስትመጪ ደሞ ማየትን አይሻም ።
#ቁጥብ ሁኚ ውድ ትሆኛለሽ
ራስሽን ሰትር አድርጊ እንቁ ትሆኛለሽ ውዷዬ !
https://t.me/umusaymen
Telegram
ኑ በተውሒድ🇸🇦እንደመር 🤝 እውነተኛ አንድነት በተውሒድና በሱና ብቻ ነው ሚገኘው።
👉የዚህ ቻናል አላማ በአላህ ፍቃድ ሰዎች ተውሂድ እና ሱናን እንድያውቁ ከሽርክ እና ከቢድዓ እንዲሪቁ ለማድራግ ነው ❗️❗️
በሰለፎች (በደገጎች) መንገድ !!
↪️📚የሱና ዑለማዎችና ኡስታዞች የኪታብ ቂርኣትና ሙሓደራዎች ፈታዋዎች ሌሎቹም ጠቀሚ ፅዑፎች የሚለቀቁበት ቻናል ነው 👌