Forwarded from ብሒላተ አበው ወእመት ዘኦርቶዶክስ ተዋሕዶ
✟....."#ፍቅር_የሚመነጨው፤ ከሙሉ ልብ ከሚወጣ #ጸሎት ነው። እውነቴን ነው የምላችሁ፥ ንጹሕና ጥልቅ ጸሎት ከጸለይን፤ ምኞታችን ሁሉ እግዚአብሔርን ማስደሰት ብቻ ነው።
ይህም ለሌሎች የተቀደሱ ምግባራት ያዘጋጀናል፣ #ይጋብዘናል። ሌሎችን ይበልጥ እየወደድን ስንመጣ፥ #እንዳንጎዳቸው_እንሳሳላቸዋለን።
ይበልጥ በለገስን ቁጥር ለራሴ የሚለው ሐሳብ #ይጠፋልናል። በዚህ ልምምዳችን ውስጥ እግዚአብሔርም ጸጋችንን እያበዛልንና ፍቅርን እየጨመረ #ያተጋናል።
ነገር ግን ይህ ጸጋ #ጎበዞች፣ #ጠንካሮች፣ #ኀይለኞች፣ #ብልጦች ስለሆንን ሳይሆን፥ #በረድኤተ_እግዚአብሔር_ብቻ_ይገኛል።"....✟
✥እናታችን እማሆይ ጣማፍ ኄራኒ✥